tgindex
AASTU STUDENTS OFFICIAL

AASTU STUDENTS OFFICIAL

Статистика

Welcome to the AASTU Students Official Channel! 🎓✨ Here you’ll find all the latest campus news, updates on events, training programs, festivals, sports, and important student announcements.

Последний пост
30 июл.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 036
+1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 005
20 постов
Вовлечённость
97,0%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
283
1/48двое суток
324
1/72трое суток
349

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 30 июл.320115из Aviation_Et

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አመልካቾችን በስፖንሰር አድራጊነት አወዳድሮ በሰልጣኝ የበረራ አስተናጋጅነት (Trainee Cabin Crew) የሥራ መደብ ላይ መቅጠር ይፈልጋል። •• ተፈላጊ መስፈርቶች •• • የትምህርት ደረጃ ፡ ቢያንስ የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (EUEEC) ወስዶ/ዳ 200 እና ከዚያ በላይ ውጤት ያለው/ላት። • ዕድሜ ፡ ከ21 እስከ 30 ዓመት (ሁለቱንም ዕድሜዎች ያካተተ)። • ቁመት ፡ •• ለሴቶች ፡ ቢያንስ 1.58 ሜትር እና የእጅ መድረሻ (Arm Reach) 212 ሳንቲሜትር። •• ለወንዶች ፡ ቢያንስ 1.70 ሜትር። • ክብደት ፡ ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ የሆነ። • የቋንቋ ችሎታ ፡ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ችሎታ ደረጃ III (Level III)፤ ከእንግሊዝኛ ውጪ ተጨማሪ የውጭ ወይም የሀገር ውስጥ ቋንቋዎች እውቀት ማቅረብ ተጨማሪ አወንታዊ ነጥብ ያስገኛል። •• የምዝገባ ቦታዎች / ማዕከላት •• • አዳማ ፡ አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ • አዲስ አበባ ፡ በኦንላይን (የማመልከቻ ሊንኩ በምዝገባው ወቅት የሚከፈት ይሆናል) • አምቦ ፡ አምቦ ዩኒቨርሲቲ • አርባ ምንጭ ፡ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ • አሶሳ ፡ አሶሳ ዩኒቨርሲቲ • ባሕር ዳር ፡ ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ • ደሴ ፡ ወሎ ዩኒቨርሲቲ • ድሬዳዋ ፡ ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ • ጎንደር ፡ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ • ሀረር ፡ ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ (ሀረር ካምፓስ) • ሀዋሳ ፡ ሀዋሳ ኤርፖርት • ጅግጅጋ ፡ ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ • ጅማ ፡ ጅማ ዩኒቨርሲቲ • ሮቤ ፡ መድወላቡ ዩኒቨርሲቲ • ነቀምቴ ፡ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ • ሰመራ ፡ ሰመራ ዩኒቨርሲቲ • ወልቂጤ ፡ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ • ያቤሎ ፡ ቦረና ዩኒቨርሲቲ • ነገሌ ፡ ነገሌ ቦረና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ •• ማሳሰቢያ •• • ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች ሙሉ በሙሉ ማሟላታችሁን አረጋግጡ። • በምዝገባ ወቅት ዋናውን የትምህርት እና የሥራ ማስረጃዎችን ይዛችሁ መቅረብ ይኖርባቹሃል ፤ ይህም የሚከተሉትን ያካትታል፡ •• የ8ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ካርድ እና የልደት ሰርተፊኬት •• የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት •• የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ (ፊት እና ጀርባ) • ሀሰተኛ መረጃ አቅርቦ የተገኘ ማንኛውም አመልካች በማንኛውም የቅጥር ወይም የሥልጠና ሂደት ውስጥ ቢሆን ወዲያውኑ ከሂደቱ ወይም ከሥራው የሚሰናበት ይሆናል። https://t.me/Aviation_Et

  • 2 июн.1 0162из Aviation_Et

    From cruise lines to cultural tourism, learn to design dream vacations. The degree includes digital marketing training, Airbnb partnership projects, and global job fairs. BA in Tourism and Hospitality Management. 𝐀𝐩𝐩𝐥𝐲 𝐍𝐨𝐰: https://eau.edu.et Email: etauinfo@ethiopianairlines.com | eaainfo@ethiopianairlines.com Phone: +251-115174600/8598 #Tourismandhospitality https://t.me/Aviation_Et

  • 31 мая1 10475из UATEXAM

    የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) አዲሱ የተማሪዎች ቅበላ መመሪያ እና መስፈርቶች አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ (AAU) ሙሉ በሙሉ በራስ-ገዝ የሚተዳደር ተቋም ከሆነ ወዲህ፣ በትምህርት ሚኒስቴር በኩል ማዕከላዊ ተማሪዎችን በቀጥታ የመመደብ አሰራር ቀርቷል። በአሁኑ ጊዜ ዩኒቨርሲቲው ተማሪዎችን የሚቀበለው በራሱ የውድድር እና የበቃት መስፈርት ብቻ ነው። ዩኒቨርሲቲው አመልካቾችን በአራት ዋና ዋና የትምህርት መስመሮች ይከፍላል፡ 1. የ 12ኛ ክፍል ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ (High School Completers) የብሔራዊ ፈተና ውጤት፦ የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና (ESSLCE) ባለፉት ሶስት ተከታታይ የአካዳሚክ ዓመታት ውስጥ ወስደው፣ በትምህርት ሚኒስቴር የተቀመጠውን ዝቅተኛ ማለፊያ/መግቢያ ነጥብ ያሟሉ። የሬሚዲያል (Remedial) ተማሪዎች፦ የሬሚዲያል ፕሮግራም በህጋዊ ተቋም ተከታትለው፣ ማጠናቀቂያ ብሄራዊ ፈተናውን በስኬት ያለፉ አመልካቾች መወዳደር ይችላሉ። የምደባ ስምምነት ውል፦ ተማሪዎች በኢንተርኔት ሲመዘገቡ፣ የመረጡት የትምህርት ክፍል (Department) በውድድር ቢሞላ ሬጅስትራሩ በሌላ አማራጭ መስክ እንዲመድባቸው የሚፈቅድ የዲጂታል ስምምነት ቅጽ መፈረም አለባቸው። 2. የቴክኒክና ሙያ (TVET) ዲፕሎማ ያላቸው አመልካቾች የቴክኒክና ሙያ ትምህርታቸውን ወደ መጀመሪያ ዲግሪ ማሳደግ የሚፈልጉ አመልካቾች የሚከተሉትን ማቅረብ አለባቸው፡ - የሌቭል 4 (Level 4) ዲፕሎማ ወይም የተመጣጣኝ ትምህርት ማረጋገጫ ሰነድ። - የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ፈተና (COC) በስኬት ያለፉበት ወቅታዊ ምስክር ወረቀት። - ከቀድሞ ተቋማቸው አጠቃላይ የውጤት አማካኝ (CGPA) 2.00 እና ከዚያ በላይ ያመጡበት ትራንስክሪፕት። 3. የዲግሪ ባለቤቶች እና ዩኒቨርሲቲ ያቋረጡ (Degree Holders & Dropouts) ሌላ ሁለተኛ ዲግሪ ለመማር የሚፈልጉ ወይም ትምህርት አቋርጠው በድጋሚ መግባት የሚሹ፡ የዲግሪ ባለቤቶች፦ የመጀመሪያ ዲግሪ ምስክር ወረቀት (Diploma) እና ሙሉ ትራንስክሪፕት። ከዚህ በተጨማሪ፣ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን የወጪ መጋራት (Cost-Sharing) ሙሉ በሙሉ መክፈላቸውን ወይም ማጠናቀቃቸውን የሚገልጽ ህጋዊ የክሊራንስ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው። ትምህርት ያቋረጡ (Dropouts)፦ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በራሳቸው ፍቃድ ያቋረጡ ከሆነ፣ የተማሩበትን ሴሚስተር የወጪ መጋራት ከፍለው ክሊራንስ ማምጣትና ኦፊሴላዊ የክፍል ደረጃ ትራንስክሪፕት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። ከአካዳሚክ ማዕቀፍ የተባረሩ (Dismissed) አመልካቾች ግን ተቀባይነት የላቸውም። 4. ውጭ ሀገር የተማሩ (International Applicants) የደረጃ እኩያነት ማረጋገጫ፦ ከውጭ ሀገር የሁለተኛ ደረጃ ወይም የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቁ አመልካቾች፣ የትምህርት ማስረጃቸውን በኢትዮጵያ የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን (ETA) አስገምግመው የደረጃ እኩያነት ማረጋገጫ ደብዳቤ (Equivalence Letter) ማቅረብ አለባቸው። https://t.me/UAT_EXAMS

  • 28 мая1 024338из Aviation_Et

    ✈️ የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ (EAU) የ2026/27 የቅበላ መረጃ መመሪያ ለ12ኛ ክፍል ፣ የመጀመርያ ዲግሪያቸውን በመውሰድ ላይ ላሉ እና ለሬሜዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የሙያ ማሰልጠኛ እና የዲፕሎማ ፕሮግራሞች Professional & Diploma Programs እነዚህ ፕሮግራሞች ተማሪዎችን በቀጥታ ለአቪዬሽን የሥራ ዘርፍ የሚያዘጋጁ በጣም ተፈላጊ ስልጠናዎች ናቸው። ሀ. Cabin Crew Trainee/የበረራ አስተናጋጅነት የመግቢያ መስፈርቶች - የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና (EUEEC) ሰርተፊኬት ቢያንስ 200+ አጠቃላይ ውጤት - ዕድሜ፦ 19 – 30 - ቁመት፦ ሴት ➜ 1.58m እና ከዚያ በላይ ወንድ ➜ 1.70m እና ከዚያ በላይ - BMI ከቁመት ጋር የተመጣጠነ - 212 ሳ.ሜ reach test ማለፍ - የሰውነት ክፍሎች ላይ Tattoo ወይም Scar አይፈቀድም - የLevel III የእንግሊዘኛ ብቃት ለ. Aircraft Maintenance Technician (AMT/ACM)/የአውሮፕላን ጥገና ቴክኒሻን የመግቢያ መስፈርቶች - የ12ኛ ክፍል Natural Science ተማሪ - በMath, Physics, English እያንዳንዱ ትምህርት 50%+ - ዕድሜ፦ 18 – 28 - ቁመት፦ 1.60m+ - የMath, Physics, Aptitude Entrance Exam ማለፍ 2. School of Marketing (SOM)/የንግድ እና የገበያ ጥናት ትምህርት ቤት ለሬሜዲያል ተማሪዎች ቀጥታ የመግቢያ እድል እነዚህ ፕሮግራሞች በአየር ማረፊያ እና በGround Operations የሚሰሩ ዘርፎችን ይሸፍናሉ። የሚሰጡ የሙያ ዘርፎች: - Airline Ticketing & Reservation የቲኬት መቁረጥና ቦታ ማስያዝ - Airport Passenger Handling በአየር ማረፊያ የመንገደኞች አገልግሎት - Cargo & Ramp Operations የጭነት እና ሎጂስቲክስ ኦፕሬሽን የቅበላ መስፈርቶች - በሬሜዲያል ፕሮግራም National Remedial Program በስኬት ማጠናቀቅ Pass Mark ማምጣት - በ12ኛ ክፍል ቀጥታ ቢያንስ 250+ አጠቃላይ ውጤት Natural Science ወይም Social Science - ተጨማሪ ዕድሜ፦ 18+ Level IV English Communication Skill 3. የመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራሞች/Academic Undergraduate Degrees - Aeronautical Engineering (BSc) Natural Science ተማሪዎች የመንግስት University Cut-off ማሟላት STEM Entrance Exam ማለፍ - Aviation Management (BSc) የአቪዬሽን ቢዝነስ እና ኦፕሬሽን አመራር Natural Science ተማሪዎች University Entrance Requirement ማሟላት - Tourism & Hospitality Management (BA) Natural Science ወይም Social Science የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መስፈርት ማሟላት አጠቃላይ የደህንነት መስፈርት Security Clearance Requirement ማንኛውም ተማሪ ወደ ስልጠና ከመግባቱ በፊት፦ ✔️ ከፌደራል ፖሊስ የተረጋገጠ ✔️ ከወንጀል ነፃ መሆኑን የሚያሳይ ✔️ Police Forensic Clearance Certificate ማቅረብ ግዴታ አለበት። Ethiopia Aviation University (EAU) “Your Gateway to the Aviation Industry” 🎯 ለ12ኛ ክፍል እና ለሬሜዲያል ተማሪዎች 🎯 ቀጥታ የሙያ እና የዲግሪ እድሎች 🎯 ከፍተኛ የሥራ ዋስትና ያላቸው ፕሮግራሞች @Et_Aviation_Uni

  • 17 апр.1 2001из ZegjuExamPrep

    ‼️ ሴሚስተሩ ሲያልቅ ማናችሁም ይሄንን ማየት አትፈልጉም ‼️ ✍️ ለፍሬሽማን ፈተና ዝግጅት ምዝገባ ጀምረናል! 👉 አፕልኬሽናችንን ለመሞከር እና ለማውረድ 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app ✍️ ለመመዝገብ @Freshman_registration_bot Join Our Telegram Channel @ZegjuExamPrep

  • 16 апр.1 1601из ZegjuExamPrep

    видео или голосовое, без подписи

  • 17 мар.1 37631из ZegjuExamPrep

    በእርግጠኝነት ጓደኛችሁ ዝግጁን ይጠቀማል ስለማይነግራችሁ ነው እንጂ። እንዴት አወቃችሁ ካላችሁ ደሞ chat gpt ጋር ሂዱ እና ይሄንን prompt አስቀምጡለት 👇 I’m a first-year university freshman in Ethiopia struggling to improve my grades. I need an Ethiopian app that provides Amharic notes, practice questions, previous university exams, and works offline. Which app do students rely on most to succeed academically? ✍️ ለመመዝገብ @Freshman_registration_bot Join Our Telegram Channel @ZegjuExamPrep

  • 21 февр.1 4125из ZegjuExamPrep

    📣 ያለፈው ሴሚስተር ውጤት እንዴት ነበረ? መጥፎ ከነበረ አይዞን በዚ ሴሚስተር እናስተካክለዋለን። ጥሩም ከነበረ እናስቀጥለዋለን💪 🚀 የፍሬሽማን ውጤታችሁ የሙሉ የዩኒቨርሲቲ ቆይታችሁ ላይ ተጸዕኖ እንደሚኖረው ከብዙ ቦታ ሰምታቹሃል። አጀማመራችሁ መጥፎም ሆነ ጥሩ ይሄን አመት አጨራረሳችሁ ወሳኝ ነው። ለዛም ሲባል ዝግጁ አፕ ላይ ሁሉን አሟልተን መጥተናል። ዝግጁን በማውረድ ምን ታገኛላችሁ? 🎯 ግራ እንዳትጋቡ ታስበው በጥንቃቄ የወጡ አማርኛ ማስታወሻዎች ከጥልቅ እና ሰፊ የአማርኛ ማብራሪያ ጋር። 🎯 እያንዳንዱን ምዕራፎች በደንብ እንደተረዳችሁ የሚፈትኑ ጥያቄዎች ከነ መልስ እና መብራሪያቸው ማራኪ በሆነ መልኩ 🎯 ፈተናዎች ላይ ድንጋጤ እና አዲስነት እንዳይሰማችሁ የሚረዱ እና የፈተናዎችን ቅርጽ እንድትረዱ የሚያረጉ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰበሰቡ የMid Term እና Final ፈተናዎችን ታገኛላችሁ። 🎯 የምትፈልጓቸውን ትምህርቶች አንድ ጊዜ ብቻ በማውረድ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ሳያስፈልጋችሁ በማንኛውም ሰዓት ልትጠቀሙት ትችላላችሁ። 🚀 Flashcard - Flashcard ላይ ያስገባቹሃቸውን ማስታወሻዎች ፣ ፎርሙላዎች ፣ ቲዎሪዎች ወይም ተርሞች በፍጹም አትረሷቸውም። ማስታወሻ፡ ከዚህ በፊት ስትጠቀሙ የነበራችሁ ተማሪዎች አፕልኬሽናችንን Update አርጉ። ✍️ ለመመዝገብ @Freshman_registration_bot Join Our Telegram Channel @ZegjuExamPrep

  • 25 янв.1 2842из ZegjuExamPrep

    📯 10ሺ ብር ልንሸልም ነው!!! 📯 🎉 አዎ 10ሺ ብር ልንሸልም ነው! ከመጪው እሮብ ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀናት የሚኖረው ውድድራችን ላይ ተሳትፎ ውድድሩን ለሚያሸንፈው ሰው 10ሺ ብር ልንሸልም ዝግጅታችንን ጨርሰናል። 📌 የፋይናል ሰሞንን በማስመልከት ይሄንን ውድድር ያዘጋጀንላችሁ ሲሆን። ለፈተና ከመዘጋጀት በተጨማሪ የ10ሺ ብር ተሸላሚ መሆን ትችላላችሁ። 📌 ውድድሩ ላይ መሳተፍ የሚችሉት ዝግጁ አፕን ከፍለው እየተጠቀሙ ያሉ ተማሪዎች ብቻ ይሆናሉ። ዝግጁ አፕ እንዲሰራላችሁ ፡ 📌 በቅድምያ እና በመጀመርያ Play Store ላይ በመሄድ Update አድርጉት/የበፊቱን አጥፍታችሁ በድጋሚ ከPlay Store አውርዱ 📌 በመቀጠልም ከዚህ በፊት ተመዝግባችሁ ዝግጁን ስትጠቀሙ የነበረ ቢሆንም ባይሆንም @Freshman_registration_bot ላይ ሄዳችሁ /start ብላችሁ 99ብር ብቻ በመክፈል በድጋሚ ተመዝገቡ 📌 በመጨረሻም ዝግጁ አፕ ላይ በመሄድ login አድርጉ ማስታወሻ፡ የምንመዘግበው የተማሪ ቁጥር እንደዚ ቀደሙ ብዙ አይሆንም። ✍️ ለመመዝገብ @Freshman_registration_bot Join Our Telegram Channel @ZegjuExamPrep

  • 22 янв.1 12011из ZegjuExamPrep

    📣 ጭንቀቱን ትታችሁ ዝግጁን አውርዳችሁ ተጠቀሙ! ዝግጁን በማውረድ ምን ታገኛላችሁ? 🎯 ግራ እንዳትጋቡ ታስበው በጥንቃቄ የወጡ አማርኛ ማስታወሻዎች ከጥልቅ እና ሰፊ የአማርኛ ማብራሪያ ጋር። 🎯 እያንዳንዱን ምዕራፎች በደንብ እንደተረዳችሁ የሚፈትኑ ጥያቄዎች ከነ መልስ እና መብራሪያቸው ማራኪ በሆነ መልኩ 🎯 ፈተናዎች ላይ ድንጋጤ እና አዲስነት እንዳይሰማችሁ የሚረዱ እና የፈተናዎችን ቅርጽ እንድትረዱ የሚያረጉ ከተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተሰበሰቡ የMid Term እና Final ፈተናዎችን ታገኛላችሁ። 🎯 የምትፈልጓቸውን ትምህርቶች አንድ ጊዜ ብቻ በማውረድ ኢንተርኔት ኮኔክሽን ሳያስፈልጋችሁ በማንኛውም ሰዓት ልትጠቀሙት ትችላላችሁ። 🚀 Flashcard - Flashcard ላይ ያስገባቹሃቸውን ማስታወሻዎች ፣ ፎርሙላዎች ፣ ቲዎሪዎች ወይም ተርሞች በፍጹም አትረሷቸውም። 🚀 Quiz - በየቀኑ ዝግጁ አፕ ላይ ጥያቄ እና መልስ ውድድር እያዘጋጀን በየሳምንቱ አሸናፊውን እንሸልማለን። አሸናፊዎች leaderboard'አችን ላይ ይቀመጣሉ። ዝግጁ አፕ እንዲሰራላችሁ ፡ 📌 በቅድምያ እና በመጀመርያ Play Store ላይ በመሄድ Update አድርጉት/የበፊቱን አጥፍታችሁ በድጋሚ ከPlay Store አውርዱ 📌 በመቀጠልም ከዚህ በፊት ተመዝግባችሁ ዝግጁን ስትጠቀሙ የነበረ ቢሆንም ባይሆንም @Freshman_registration_bot ላይ ሄዳችሁ /start ብላችሁ 99ብር ብቻ በመክፈል በድጋሚ ተመዝገቡ 📌 በመጨረሻም ዝግጁ አፕ ላይ በመሄድ login አድርጉ ማስታወሻ፡ የምንመዘግበው የተማሪ ቁጥር እንደዚ ቀደሙ ብዙ አይሆንም። ✍️ ለመመዝገብ @Freshman_registration_bot Join Our Telegram Channel @ZegjuExamPrep

  • 14 янв.1 026из ZegjuExamPrep

    ‼️Attention ‼️ 📣 ፋይናል ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል!!! 🏆 የሰኞ Math ሞዴል አሸናፊያችን ተሸልማለች። 💪 እየሸለመ ለፋይናልም እያዘጋጀ ያለው ዝግጁ ብቻ ነው። 📆 ዛሬም የፋይናል ሞክ ፈተና ይኖረናል።🥇 አሸናፊውም ተሸላሚ ይሆናል! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ 😰 ፋይናል 30 ባመጣ C- አመጥቼ አልፋለው እያላችሁ ከምትጨናነቁ ⚡️ አሁኑኑ ዝግጁ አፕ ላይ ዝግጅታችሁን ቀጥሉ። ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ዝግጁ አፕ እንዲሰራላችሁ ፡ 📌 በቅድምያ እና በመጀመርያ Play Store ላይ በመሄድ Update አድርጉት/የበፊቱን አጥፍታችሁ በድጋሚ ከPlay Store አውርዱ 📌 በመቀጠልም ከዚህ በፊት ተመዝግባችሁ ዝግጁን ስትጠቀሙ የነበረ ቢሆንም ባይሆንም @Freshman_registration_bot ላይ ሄዳችሁ /start ብላችሁ 99ብር ብቻ በመክፈል በድጋሚ ተመዝገቡ 📌 በመጨረሻም ዝግጁ አፕ ላይ በመሄድ login አድርጉ ማስታወሻ፡ የምንመዘግበው የተማሪ ቁጥር እንደዚ ቀደሙ ብዙ አይሆንም። ✍️ ለመመዝገብ @Freshman_registration_bot Join Our Telegram Channel @ZegjuExamPrep

  • 12 янв.8531из ZegjuExamPrep

    ፋይናል ደርሶ ጨንቋቹሃል 😩🔥 የዝግጁ አፕ ተጠቃሚዎች ግን ለ3ተኛ ጊዜ 🧮 Math ፋይናል Mock ፈተና እየፈተኑ ነው! 💪📚 እነሱ ጭንቀቱ ለቋቸው 4️⃣.0️⃣0️⃣ GPA ላይ አነጣጥረዋል 🏆🎯 🎉 Math Mock 3 ፈተና ተጀምሯል!!! 🎉 የዛሬ አሸናፊ 💸 200 ብር 💸 ያሸንፋል! 🥳 👉 ዝግጁ አፕ ላይ በመግባት አሁኑኑ ፈተናውን ውሰዱ! 🚀📲 በፋይናል መጨነቁን 😵‍💫 ትታችሁ 😌 ከኛ ጋር ተዘጋጁ! 💪📖 📅 በየቀኑ ከትክክለኛ ፈተናዎች የተወሰዱ ሞክ ፈተናዎችን እየወሰድን ነው 🧠✨ ✅ መልስ እና ማብራሪያ ፕራይቬት ቻናላችን ላይ እየለቀቅን ነው 💬🔐 ➕ በየምዕራፉ መጨረሻ ራሳችሁን የምትፈትኑባቸው ጥያቄዎች ከነመልስ እና ማብራሪያ አሉ! 📘📝 ሁሉም ትምርቶች በአማረኛ 🇪🇹 በሚገባ ተብራርተው ቀላል ሆነው ተቀምጠዋል 💡❤️ 🌟 እርስዎም ይግቡ እና ይፈተኑ! 🌟 ዝግጁ አፕ እንዲሰራላችሁ ፡ 📌 በቅድምያ እና በመጀመርያ Play Store ላይ በመሄድ Update አድርጉት/የበፊቱን አጥፍታችሁ በድጋሚ ከPlay Store አውርዱ 📌 በመቀጠልም ከዚህ በፊት ተመዝግባችሁ ዝግጁን ስትጠቀሙ የነበረ ቢሆንም ባይሆንም @Freshman_registration_bot ላይ ሄዳችሁ /start ብላችሁ 99ብር ብቻ በመክፈል በድጋሚ ተመዝገቡ 📌 በመጨረሻም ዝግጁ አፕ ላይ በመሄድ login አድርጉ ማስታወሻ፡ የምንመዘግበው የተማሪ ቁጥር እንደዚ ቀደሙ ብዙ አይሆንም። ✍️ ለመመዝገብ @Freshman_registration_bot Join Our Telegram Channel @ZegjuExamPrep

  • የፋይናል ዝግጅቱ ቀጥሏል 👇ከፕራይቬት ቻናል ተቀንጭቦ የተወሰደ👇 #Logic 📑 Mock 2 CHOOSE THE BEST ANSWER 1. X fails to follow his or her own advice. Therefore, X’s claim or argument should be rejected. A. X is biased or has a questionable motive. B. X is a bad person; therefore, X’s claim or argument must be rejected. C. X’s view is false or unjustified (but where X’s view is unfairly treated or misrepresented). D. Therefore, X’s view should be rejected. Answer: A. X is biased or has a questionable motive ✅ ማብራሪያ: ይሄ argument የXን ሃሳብ የማይቀበልበት ምክንያት በመረጃ እጥረት ሳይሆን ፣ argument'ኡ ተቀባይነት ያጣው በሰውየው ማንነት ነው። የዚህ አይነት ፋላሲ ad hominem fallacy ይባላል። ማለትም ሃስቡን ሳይሆን ሰውዬውን ያጠቃል። X የራሱን ምክር ራሱ ስለማይተገብር X’ን እሱን መስማት እንደሌለብን argumentኡ ይነግረናል። ይሄ ማለት የX ምክር ስህተት ነው ወይም ውሸት ነው ማለት አይደለም። ቀጥታ X ላይ እና የሱ ባህሪ ላይ ያተኮረ ነው። ✅ ስለዚህ ትክክለኛው መልስ የሚሆነው A. X is biased or has a questionable motive, ነው ምክንያቱም እየተውራ ያለው ስለ X ነው። ሃስቡን ሳይሆን ሰውዬውን ነው እያጠቃ ያለው። 2. Which principle of a good argument requires the premises to provide evidences that have connection to the truth or merit of the conclusion? A. The Sufficiency principle B. The Rebuttal principle C. The Structural principle D. The Relevance principle Answer: D. The Relevance principle ✅ ማብራሪያ: አንድ argument ጥሩ argument ነው ለመባል ምክንያቱ እና መጨረሻ የሚደረስበት ድምዳሜ ወይም ውጤት መገናኘት አለባቸው። “Relevance” ማለት የሆነ ነገር ከዋናው ነጥብ ወይም ሃሳብ ጋር ይዛመዳል ወይም ይገናኛል ማለት ነው። Premisesኡ ከመጨረሻው ድምዳሜ ወይም conclusion ጋር የማይዛመድ ወይም የማይገናኝ ከሆነ argumentኡ እውነት እንክዋን ቢሆን ምክንያቱ እና ድምዳሜው ካልተዛመዱ argumentኡ ፌል ያረጋል። The other options: A. Sufficiency = how strong the evidence is B. Rebuttal = addressing counterarguments C. Structural = how the argument is organized ✅ So the correct one is D. The Relevance principle, because it checks whether the reasons truly relate to the conclusion. 3. Which type of fallacy violates the clarity principle of critical thinking? A. Appeal to pity B. Begging the Question C. Amphiboly D. Appeal to Ignorance Answer: C. Amphiboly ✅ ማብራሪያ: “Amphiboly” የሚባለው ነገር የሚፈጠረው አንድ sentence ወይም ዓርፍተ ነገር ግራ ሲያጋባ ወይም ሁለት ትርጉም ሲኖረ ነው ይሄ ደሞ ሊፈጠር የሚችለው በቃላት አደራደር ውይም ልክ ባልሆነ grammar ነው። ይሄ ደሞ አዳማጩ ወይም አንባቢውን ግራ ያጋባል በዚህ ምክንያት clarity principle(argumentአችሁ ግልጽ እና ግራ የማያገባ መሆን አለበት የሚል ፕሪንሲፕል) ይፈርሳል። ለምሳሌ : “I saw the man with the telescope.” (Who has the telescope?) Other options don’t involve unclear wording: Appeal to pity = using emotions Begging the question = assuming the conclusion Appeal to ignorance = saying “it’s true because no one proved it false” ✅ ስለዚህ መልሱ C. Amphiboly ይሆናል ምክንያቱም አንድ argument ግራ እንዲያጋባን ያረጋል። 4. “We students have only two choices: either to score ‘D’ and ‘F’ grades or to stop taking Critical Thinking exam. Thus, the conclusion is clear.” Which fallacy is committed? A. False dichotomy B. Weak induction C. Post hoc D. Red Herring Answer: A. False dichotomy ✅ Step-by-step explanation: እዚ ጋር ተናጋሪው ሁለት ምርጫ ብቻ እንዳለ እና ምርጫዎቹ ደሞ ወይ መውደቅ ወይ ደሞ ተስፋ መቁረጥ እንደሆኑ እየተናገረ ነው። ነገር ግን በትክክለኛው አለም ሌላ ተጨማሪ ምርጫዎች አሉ። ማለትም እንደ ማጥናት ፣ እርዳታ መጠይቅ ፣ ዝግጁን መጠቅም የመሳሰሉት ፣ argumentኡ ግን እነዚ ምርጫዎች እንደሌሉ አርጎ ሁለት ምርጫ ብቻ ነው ያስቀረው። False dichotomy የምንለው የዚህ አይነት argumentኦችን ነው “either this or that,” ማለትም ይሄ ወይም ያ ብቻ ነው ያለው አማራጭ ብሎ ይነግራቹሃል ነገር ግን እውነታው ሲታይ ሌላ ብዙ አማራጮች አሉ። ስለዚህ: Weak induction = weak evidence Post hoc = false cause Red herring = changing the topic መልሳችን A. False dichotomy, ይሆናል። ───────── ✦ ───────── 🎯 አፕልኬሽናችን ላይ የምንፈትናቸውን ትትክለኛ የፋይናል ፈተናዎችን በዚህ መልኩ ደሞ እያብራራን ፕራይቬት ቻናላችን ላይ እየለቀቅን ነው። ማስታወሻ፡ የምንመዘግበው የተማሪ ቁጥር እንደዚ ቀደሙ ብዙ አይሆንም። ✍️ ለመመዝገብ @Freshman_registration_bot Join Our Telegram Channel @ZegjuExamPrep

  • 1 янв.8392из ZegjuExamPrep

    ‼️Logic ሞክ exam ገብታችሁ ተፈተኑ‼️ ዝግጁ አፕ ላይ Logic Final ሞክ ፈተና አዘጋጅተንላቹሃል። "Start Challenge" የሚለውን ነክታችሁ ፈተናውን ስሩ። የዛሬው የጥናት ፕሮግራም Logic ነው። የተመዘገባችሁ ተማሪዎች ከ አፕልኬሽናችን በተጨማሪ Private Channel ሊንክ እንልክላቹሃለን። የሳምንቱን የጥናት ፕሮግራም ለማየት 👇 🔗 https://t.me/ZegjuExamPrep/1396 ዝግጁ አፕ እንዲሰራላችሁ ፡ 📌 በቅድምያ እና በመጀመርያ Play Store ላይ በመሄድ Update አድርጉት/የበፊቱን አጥፍታችሁ በድጋሚ ከPlay Store አውርዱ 📌 በመቀጠልም ከዚህ በፊት ተመዝግባችሁ ዝግጁን ስትጠቀሙ የነበረ ቢሆንም ባይሆንም @Freshman_registration_bot ላይ ሄዳችሁ /start ብላችሁ 99ብር ብቻ በመክፈል በድጋሚ ተመዝገቡ 📌 በመጨረሻም ዝግጁ አፕ ላይ በመሄድ login አድርጉ ማስታወሻ፡ የምንመዘግበው የተማሪ ቁጥር እንደዚ ቀደሙ ብዙ አይሆንም። ✍️ ለመመዝገብ @Freshman_registration_bot Join Our Telegram Channel @ZegjuExamPrep

  • 26 дек.1 0031из ZegjuExamPrep

    🏆 የእሮብ ለት የመጀመርያው ሴት አሸናፊያችንን ሸልመናል 🏆 📌 ሴቶቻችን ነቃ ነቃ በሉ ፣ እስከዛሬ አንድ ሴት አሸናፊ ብቻ ነው ያገኘነው። 🎯የዛሬ ውድድር በተለመደው ሰዓት ማለት 1 ሰዓት ላይ ይጀምራል። ሁላችሁም ተሰታፉ በተጨማሪም ለተቃረበው ፋይናል ፈተና ዝ ግጁ አፕ ላይ ተዘጋጁ። ዝግጁ አፕ እንዲሰራላችሁ ፡ 📌 በቅድምያ እና በመጀመርያ Play Store ላይ በመሄድ Update አድርጉት/የበፊቱን አጥፍታችሁ በድጋሚ ከPlay Store አውርዱ 📌 በመቀጠልም ከዚህ በፊት ተመዝግባችሁ ዝግጁን ስትጠቀሙ የነበረ ቢሆንም ባይሆንም @Freshman_registration_bot ላይ ሄዳችሁ /start ብላችሁ 99ብር ብቻ በመክፈል በድጋሚ ተመዝገቡ 📌 በመጨረሻም ዝግጁ አፕ ላይ በመሄድ login አድርጉ ማስታወሻ፡ ያለው የተማሪ ቁጥር ብዛት የሰርቨር ወጪን ስለጨመረብን ከዛሬ ጀምሮ ዝግጁ አፕ በክፍያ እንዲሰራ አድርገነዋል። ወጪው እንዳይበዛ በማሰብም ለጊዜው የምንመዘግበው ውስን ተማሪዎችን ብቻ ይሆናል። የምናስከፍለውም ክፍያ 99 ብር ሲሆን ከነጻው ክፍያ ብዙም ያልተራራቀ እና የሁሉንም ተማሪ አቅም ያማከለ ነው። ✍️ ለመመዝገብ @Freshman_registration_bot Join Our Telegram Channel @ZegjuExamPrep

  • 25 дек.1 010из ZegjuExamPrep

    🎉የመጀመርያ ሴት አሸናፊያችንን አግኝተናል!!!🎉 🏆 የትላንትና አሸናፊያችን Fatima Mukhtar ሆናለች። 🏆 ዛሬስ እስዋ ታሸንፋለች ወይስ እናንተ ??? ዝግጁ አፕ እንዲሰራላችሁ ፡ 📌 በቅድምያ እና በመጀመርያ Play Store ላይ በመሄድ Update አድርጉት/የበፊቱን አጥፍታችሁ በድጋሚ ከPlay Store አውርዱ 📌 በመቀጠልም ከዚህ በፊት ተመዝግባችሁ ዝግጁን ስትጠቀሙ የነበረ ቢሆንም ባይሆንም @Freshman_registration_bot ላይ ሄዳችሁ /start ብላችሁ 99ብር ብቻ በመክፈል በድጋሚ ተመዝገቡ 📌 በመጨረሻም ዝግጁ አፕ ላይ በመሄድ login አድርጉ ማስታወሻ፡ ያለው የተማሪ ቁጥር ብዛት የሰርቨር ወጪን ስለጨመረብን ከዛሬ ጀምሮ ዝግጁ አፕ በክፍያ እንዲሰራ አድርገነዋል። ወጪው እንዳይበዛ በማሰብም ለጊዜው የምንመዘግበው ውስን ተማሪዎችን ብቻ ይሆናል። የምናስከፍለውም ክፍያ 99 ብር ሲሆን ከነጻው ክፍያ ብዙም ያልተራራቀ እና የሁሉንም ተማሪ አቅም ያማከለ ነው። ✍️ ለመመዝገብ @Freshman_registration_bot Join Our Telegram Channel @ZegjuExamPrep

  • 23 дек.7741из ZegjuExamPrep

    🎉አሸናፊያችንን ሸልመናል🎉 📲 ዛሬም ምሽት 1 ሰዓት ዝግጁ አፕ ላይ በሚደረገው ጥያቄ እና መልስ ላይ በመወዳደር 300 ብር አሸንፉ! ✍️ ለመመዝገብ @Freshman_registration_bot Join Our Telegram Channel @ZegjuExamPrep

  • 22 дек.754из ZegjuExamPrep

    📣 የሽልማት አሰጣጣችንን በተወሰነ መልኩ ቀይረነዋል። ከአሁን ጀምሮ በሳምንቱ መጨረሻ አንድ አሸናፊ ብቻ ተሸላሚ አይሆንም። 🔥 የየቀኑ አሸናፊዎች የ300 ብር ተሸላሚ መሆን ይችላሉ። ለተከታታይ 5 ቀናት አሸናፊ መሆን ከቻሉ ደሞ የ1500 ብር አሸናፊ መሆን ይችላሉ። 🏆 የዛሬውን 300 ብር ማሸነፍ እችላለው ካላችሁ 1 ሰዓት ላይ የሚጀመረው ጥያቄ እና መልስ ውድድር ላይ ተሳተፉ! 📲 ከሽልማቱ ባለፈም ለፈተናችሁ ተዘጋጁ። 👉 ምን ኮርስ እንድንፈትን እንደምትፈልጉ ሊንኩን በመንካት ምረጡ👇 https://t.me/ZegjuExamPrep/1366 ዝግጁ አፕ እንዲሰራላችሁ ፡ 📌 በቅድምያ እና በመጀመርያ Play Store ላይ በመሄድ Update አድርጉት/የበፊቱን አጥፍታችሁ በድጋሚ ከPlay Store አውርዱ 📌 በመቀጠልም ከዚህ በፊት ተመዝግባችሁ ዝግጁን ስትጠቀሙ የነበረ ቢሆንም ባይሆንም @Freshman_registration_bot ላይ ሄዳችሁ /start ብላችሁ 99ብር ብቻ በመክፈል በድጋሚ ተመዝገቡ 📌 በመጨረሻም ዝግጁ አፕ ላይ በመሄድ login አድርጉ ማስታወሻ፡ ያለው የተማሪ ቁጥር ብዛት የሰርቨር ውጪን ስለጨመረብን ከዛሬ ጀምሮ ዝግጁ አፕ በክፍያ እንዲሰራ አድርገነዋል። ወጪው እንዳይበዛ በማሰብም ለጊዜው የምንመዘግበው ውስን ተማሪዎችን ብቻ ይሆናል። የምናስከፍለውም ክፍያ 99 ብር ሲሆን ከነጻው ክፍያ ብዙም ያልተራራቀ እና የሁሉንም ተማሪ አቅም ያማከለ ነው። ✍️ ለመመዝገብ @Freshman_registration_bot Join Our Telegram Channel @ZegjuExamPrep

  • 14 дек.95312из ZegjuExamPrep

    🎉 ዛሬ ምሽት 12 ሰዓት 1 ሺ ብሩን ማን እንደሚበላ አብረን የምናይ ይሆናል! ዝግጁ አፕን ያላወረዳችሁ ወይም update ያላደረጋችሁ አሁኑኑ አድርጉ። በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በነጻ እያስጠናን እየሸለምን ነው። 📌አፕልኬሽኑን ለማውረድ 👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.zegju.app 📌 እንዴት እንደምትመዘገቡ ለማየት 👇 https://t.me/ZegjuExamPrep/1271 ✍️ ለመመዝገብ @Freshman_registration_bot 👉 Join our channel @ZegjuExamPrep Join Our Telegram Channel @ZegjuExamPrep

  • 10 дек.9802из ZegjuExamPrep

    видео или голосовое, без подписи

AASTU STUDENTS OFFICIAL — tgindex