AAU UAT Preparation
Статистика📌 By Current students, for future students 📌 Our aim is to prepare you for AAU UAT exam
- Последний пост
- 29 авг. 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
💥 ቅዱስ ጳውሎስ የህክምና ኮሌጅ ተማሪዎችን የፅሁፍ እና የቃል ፈተና ፈትኖ እንደሚቀበል የሚታወቅ ነው። 📌የፅሁፍ ፈተናው 70 ጥያቄ ሲሆን፦ 👉 SAT Maths 👉 SAT English 👉 IQ Question 👉 Situational Judgement Test በየዓመቱ የፅሁፍ ፈተናው ላይ የማይቀሩ ናቸው። 📌 የቃል ፈተናው ደግሞ ከተማሪ ተማሪ ቢለያይም በየአመቱ ተቀራራቢነት ያላቸው ጥያቄዎች ይጠየቃሉ። 👉 Are you a genius? 👉 Why do you want to be a doctor? 👉 What are some of the ways to control the spread of malaria? 👉 Are you ready to be deployed to remote areas? እነዚሀን የመሳሰሉ ጥያቄዎች ለአንድ ተማሪ ይጠየቃሉ። Share: @havancocpreparation ///////////////////////////////////////////////////
ለቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የህክምና ኮሌጅ መወዳደር የሚችሉት እነማን ናቸው?🤔 📌እንደሚታወቀው ቅዱስ ጳውሎስ የህክምና ኮሌጅ ብዙ መዝግቦ ጥቂት የሚያሳልፍ አንጋፋ የህክምና 👨⚕️ ኮሌጅ ነው። 📍ታዲያ ይህ ኮሌጅ ለመግባት 📌 ESSLCE የዘንድሮ አመት ተፈታኞች መሆን ይጠበቅባችኋል። ማንም አይነት የRemedialም ሆነ የሌላ ዩኒቨርስቲ ተማሪን አይቀበልም እንዲሁም ESSLCEን አምና የተፈተና ተማሪም መወዳደር አይችልም። 📌 ይህ ኮሌጅ ከታዳጊ ክልሎች የሚመጡ ተማሪዎችን የሚያበረታታ በመሆኑ ከዛ የሚመጡ ተማሪዎች ወደ ኮሌጁ ለመግባት የሚጠየቁት የESSLCE ውጤት ከሌሎች አንፃር ዝቅ ያለ ነው። ይህም ማለት በ2017 ዓ.ም በነበረው መረጃ መሰረት፦ ለታዳጊ ክልል ወንዶች - 450/600 ለታዳጊ ክልል ሴቶች - 425/600 ሲሆን ለሌሎች ክልሎች ወንድ - 500/600 ሴት - 475/600 ነበር። 📌 ከ9-12ተኛ ክፍል ውጤት የሚያሳይ Transcript ሲሆን የአመቱ አማካኝ ውጤት ከ80% በላይ መሆን አለበት። 🔥 እነዚህን መስፈርቶች ያሟሉ ተማሪዎች ለፅሁፍ ፈተና ቀርበዋል። ቅዱስ ጳውሎስ መግባት ለሚያስቡ ተማሪዎች Share አድርጉላቸው:: Havan CoC Preparation @havancocpreparation
💡 Self sponsorship ተማሪዎች እነማን ናቸው? 💡 📌 Self sponsorship ማለት ተማሪዎች በትምህርታቸው ወቅት የራሳቸውን የትምህርት ክፍያ በራሳቸው እየከፈሉ እንዲማሩ የሚደረግ የተመቻቸ ሁኔታ ነው። 📌 እነዚህ ተማሪዎች የምግብንም እንዲሁም የDorm ክፍያ ወጪ በራሳቸው ይሸፍናሉ። 💫 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እና Self sponsorship student ግንኙነት 📌 AAU ራስ ገዝ University ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ይህንን ለተማሪዎች የተመቻቸ ሁኔታ ከ2016 ዓ.ም ጀምሮ ይዞ ብቅ ብሏል። 📌AAU Self sponsorship ተማሪዎችን በብዛት የተቀበለው በ2017 ዓ.ም ሲሆን የዚህ ሁኔታ ተጠቃሚ ተማሪዎች አንደየ Departmentኣቸው የትምህርት ክፍያቸው ይለያያል። 📌እነዚህ ተማሪዎች በይበልጥ የፈለጉት Department የመግባት ዕድል አላቸው። 📌በ2017 ዓ.ም በነበረው መረጃ መሠረት በAAU የአንድ ተማሪ የትምህርት ክፍያ የሚሰላው በECTS ሲሆን ትልቁን ክፍያ የሚፈፅሙት የ Medicine ተማሪዎች ነበሩ። 📌 ምግብና Dorm የሚጠቀም ተማሪ ከትምህርት ክፍያው በተጨማሪ በየወሩ ለምግብ 4500 birr እንዲሁም ለDorm 1000 birr ይከፍላል። (የ2017 መረጃ) 📌 እነዚህ ተማሪዎች በ Semister (በ 5 ወር) 2 ጊዜ ወይም በትምህርት ዓመቱ 4 ጊዜ የትምህርት ክፍያቸውን በTele birr ወይም በ CBEBirr plus በኩል እንዲፈፅሙ Universityው አመቻችቷል። Registration is open👇 @UATtutorial_bot Share: @UATtutorialofficial1
🔴በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የUAT ቲቶሪያል ክላስ ዕሮብለት የሚጀመር ይሆናል። ✅ከ2016 ጀምሮ በUAT የወጡ ጥያቄዎችን ከነማብራሪያዎቻቸው የሚናቀርብ ይሆናል። ✅ እጅግ በጣም አጭር፣ ግልጽ እና ለመረዳት ምቹ የሆኑ የቪድዮ ሌክቸሮች ፣ ✅ የUAT ፈተና ተኮር ኖቶች ✅Exactly UAT የሚመስል የሲሙሌሽን ፕሮግራም፣ ✅Weekly UAT Analysis and Predication. ✅ UAT trained AI support ✅ ከእያንዳንዱ ቶፕክ ከ 300+ የUAT ጥያቄዎች ✅ ነጻ Mentorship and Counseling service ልዩ የሚያደርገን UAT ሲመሰረት አብሮ መመሰረታችን ነው ፣ በዚህ ምክንያት የ2016 እና 2017 UAT ጥያቄዎችን በብቸኝነት ማቅረብ መቻላችን ነው። ለመመዝገብ : @UATtutorial_bot ሼር: @UATtutorialofficial ☎️ 09 07 66 77 55, 09 08 66 11 22
Official Announcement: Registration for the Undergraduate Admission Test (UAT) is now open! ➖➖➖➖➖➖➖➖ 📌https://t.me/UATtutorial_bot?start=r_1923175721 ➖➖➖➖➖➖➖➖
💡 በ2017 ዓ.ም AAU ለመግባት ምን ያህል ተማሪዎች ፉክክር አድርገው ነበር? 📌 በ2017 UAT ለመፈተን ያመለከቱ ተማሪዎች ብዛት 20,000+ ተማሪዎች ሲሆኑ ሁሉንም ሂደት ጨርሰው ለፈተና የቀረቡት 13,000+ ተማሪዎች ነበሩ። 📌 ከነዚህ 13,000+ ተማሪዎች ከ 7,000 - 8,000 ተማሪዎች ለ Self sponsorship ያመለከቱ ተማሪዎች ሲሆኑ 5,000+ የነበሩት ተማሪዎች ለ Government scholarship ያመለከቱ ነበሩ። 📌 AAU በ2017 ዓ.ም ለመቀበል አስቦ የነበረው 5,000 ተማሪዎችን ሲሆን 2,500 ከ self sponsorship እንዲሁም 2,500 ተማሪዎችን ከ government scholarship አመልካቾች ነበር። ይህም ማለት ለ Self sponsorship ከ 3 ተማሪዎች 1 ተማሪ ሲያልፍ ለ Government scholarship ደግሞ ከ 2 ተማሪዎች 1 ተማሪ ያልፋል ብሎ መግለፅ ይቻላል። በዚህም መሰረት ፉክክሩ ለ Self sponsorship ከባድ ነበር። 📌 በተጨማሪም AAU ለጥራትና ለልህቀት ቅድሚያ ስለሚሰጥ ESLCE ከ500 በላይ ላመጡ 200 ተማሪዎች ነፃ Scholarship ሰጥቷል። 🔥 በአጠቃላይ AAU በ2017 ዓ.ም 5,200 ተማሪዎችን ተቀብሎ በማስተማር ላይ ይገኛል። ✔️Share : @UATtutorialofficial
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
This is how students' dashboard of the "My Courses" section looks like on the app/website. 🔷 እዛው ቪድዮ ያያሉ፣ እዛው የኛን ኖት ያነባሉ፣ እዛው የራሳቸውን ኖት ያወጣሉ ፣ እዛው ያወጡትን ኖት ያነባሉ፣ & እዛው ከዛ ሌክቸር የወጡ ጥያቄዎችን ይሰራሉ። እዛው መወያዬት ይችላሉ እዛው የ AI Assistance ( Prof. Havanh ) ማግኘት ይችላሉ። ✔️ + Unlimited Simulation 🔴 Smart Learning env't. Share & Join: @UATTutorialofficial1
📌 የ 2018 UAT tutorial ሊጀመር የተወሰነ ቀናት ቀርቶታል!! 📌 ለ 2 ዓመት tutor በመስጠት የምንታወቀው UAT tutorial official ዘንድሮም ሳይታክተን እናንተን ለማገዝ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። 📌 Tutorialኡ የሚሰጠው በራሳችን platform ነው። 🔥 አንጋፋው AAU ገብታችሁ የምትፈልጉትን department እስክትገቡ ድረስ ድጋፋችን አይለያቹም። 🔗https://t.me…
📌 የ 2018 UAT tutorial ሊጀመር የተወሰነ ቀናት ቀርቶታል!! 📌 ለ 2 ዓመት tutor በመስጠት የምንታወቀው UAT tutorial official ዘንድሮም ሳይታክተን እናንተን ለማገዝ ዝግጅታችንን አጠናቀናል። 📌 Tutorialኡ የሚሰጠው በራሳችን platform ነው። 🔥 አንጋፋው AAU ገብታችሁ የምትፈልጉትን department እስክትገቡ ድረስ ድጋፋችን አይለያቹም። 🔗https://t.me/UATtutorialofficial1 ለመመዝገብ: https://t.me/UATtutorial_bot?start=r_1923175721
📌 Read carefully!
📌 ክላስ ከሀምሌ 13 -15 ይጀምራል። Tutor የምሰጠው ለ100 ተማሪዎች maximum ለ150 ተማሪዎች ነው። 📌 ለመመዝገብ @AAUATRegistration_bot or @AAUAT_2018 ይጠቀሙ። 📌If you have any question about UAT or AAU, feel free to ask!!
📌 ይህ አምና የነበሩ መፈተኛ ጣቢያዎች ዝርዝር ነው
📌 ይህ የአምና ነው!!! 📌 ከዚህ Announcement እንድትይዙ የምፈልገው ነገር 👉 Entrance ተለቆ ከ500 በላይ የምታመጡ ልጆች በፍጥነት register እንዳታደርጉ 👉 ግን UAT ከ80 በላይ ያላመጡ ተማሪዎች ዕድሉን አጥተዋል። (ከ 500 በላይ አምጥተው እንዲሁም UAT ከ 80 በላይ አምጥተው Scholarshipኡን ያጡ ብዙ ተማሪዎች አሉ ቅድሚያ ተመዝግባቿል ተብለው።)
📌 የምትፈልጉትን Department ምረጡ!! 📌 ለምዝገባ ጊዜ የሚያስመርጧችው ከዚህ ውስጥ ነው።
የምዝገባው ቀኑ ታውቆ በአዲስ መልክ ምዝገባ ሲጀመር ቶሎ ለመምዝገብ አሁን ላይ ማዘጋጀት ያለባችሁን ነገሮችን እንንገራችሁ፥ እንደምከተለው ይሆናል! 1. ሙሉ ስም 2. ስልክ ቁጥር ( የራሳችሁ ቢሆን ይመረጣል 3. የሚሰራ email ( valid email 4. የ UEE Admission Number ( for those who passed UEE. 5. ጉርድ ፎቶ ( passport size in file format) 6. የ 2ኛ ድረኛ እና መሰናዶ ትራንስክርፍት 7. የ 12ኛ ከፍል መልቀቂያ ውጤት ( file format) 8. የረመዲያል admission Number ( for remedial students) 9. 4/5 ለመማር የምትፈልጉትን ድፓርትመንት 10. የቤተሰባችሁን የ financial status የምገልጽ ድጋፍ ከ ወረዳ/ክፍለከተማ ( for those gonna apply for gov't scholarship 📌 ይህ 2017 ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ነገሮች ነበሩ። (ለ Government sponsorship ) 📌So transcript አውጡ ከየትምህርት ቤታችው ፣ ሲደርስ እንዳትጨናነቁ ነው!! (የድጋፍ ደብዳቤውን አሁን እንዳታዘጋጁ) 📌 እና ከቻላችው Recommendation letter አፅፉ!! (በጋ ላይ scholarship እንሞክራለን)
#Additional info ስለ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 👇 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ካለው ስም እና ዝና እንዲሁም የከተማዋ ቁጥር 1 የሚባል ዩኒቨርሲቲ መሆኑ እና በአለም አቀፍ ደረጃ ከሌሎች ብዙ የአፍሪካ ሀገራት የተሻለ ደረጃ ያለው መሆኑ ብዙ ተማሪዎች ለመግባት የሚጓጉለት ነው የነዚህ ሁሉ ድምር ታዲያ ለቀጣይ የትምህርት ህይወታችሁ ቀጥሎም ለስራ ህይወታችሁ ምን ጥሩ ነገር አለው የሚለውን እንይ 👇 📍 የተለያዩ እድሎችና ስልጠናዎች ማግኘት : የአዲስ አበባ አንጋፋ መባል ከሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የተሻለ ገፅታ ስለሚሰጠው ብዙ የውጪ ዩኒቨርሲቲዎች scholarship ለመስጠት ፣ ብዙ ስልጠናዎች እዛ በመጀመር የማስተዋወቅ እንዲሁም ብዙ የውጪም ሆነ የሀገር ውስጥ ድርጅቶች የinternship በራቸውን ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስለሚከፍቱ ብዙ ተማሪዎች በተማሪነት ዘመናቸው የተለያዩ እድሎችን ያገኛሉ:: 📍ከጊቢ ከወጡ በኋላ የሚኖር የስራ ህይወት : በአብዛኛው ከምርቃት በኋላ የተለያዩ seminars ስለሚዘጋጁ ፣ ተማሪዎች ከዩኒቨርሲቲው ጥሩ ስም እና የትምህርት አሰጣጥ አንፃር በቀጣሪ ድርጅቶች አይን መልካም አቀባበል ይኖራቸዋል። 📍 እንደ አጠቃላይ በዩኒቨርሲቲ ምርጫችሁ ጊዜ consider ማድረግ ያለባችሁ 1st generation ዩኒቨርሲቲዎችን ሲሆን የሀገራችን ቁጥር 1 ዩኒቨርሲቲ መግባት ግን በጣም ትልቅ እድል ነው!! ካለፈው አመት ጀምር ከምደባ መውጣቱ ላወቀበት እና በሚገባ ለተዘጋጀ ትልቅ እድል ነው እንደድሮ ምርጫችሁ በመንግስት እጅ ሳይሆን በጥረታችሁ ልክ ስለሆነ እንደየዝግጅታችሁ ሁላችሁም አዲስአበባ ዩኒቨርሲቲ የመግባት እድል አላችሁ ስለዚህ ይሄን መልካም እድል ተጠቀሙበት 🥰 📌Tutor ከ ሀምሌ 21 - ጳጉሜ 2 ይሰጣል። ( በሳምንት 6 ቀን class አለን። እሁድ የ film 🍿🍿ጊዜ ነው) ለመመዝገብ @AAUATRegistration_bot