tgindex
𝗔𝗕𝗖 𝗝𝗢𝗕𝗦

𝗔𝗕𝗖 𝗝𝗢𝗕𝗦

Статистика
Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
40
Всего постов
40
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
—
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
—
 
Неделя
—
 
Месяц
—
 
Просмотров на пост
2
40 постов
Вовлечённость
—
к подписчикам
Постов в день
5,7
всогО 40
УпОПинаниК
0
канаНОв
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1
1/48двое суток
1
1/72трое суток
1

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.1иС hahujobs

    ጉዳይ አስፈፃሚ #keasada_general_trading_plc #business #Addis_Ababa 12ኛ ክፍል እና ከዛ በላይ ያጠናቀቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ድርጅቱን ከተለያዩ ድርጅቶች እና መስሪያ ቤቶች ጋር የሚያገናኙ ስራዎችን ጉዳዮችን ማስፈፀም - የድርጅቱን ሰነዶችና ንብረቶች በሀላፊነትና በጥንቃቄ መያዝ - የሥራ አፈጻጸሞችን ሂደት የሚያሳዩ ወቅታዊ ሪፖርቶችን አዘጋጅቶ ለሚመለከተው አካል ማቅረብ - አስፈላጊ መረጃዎችን በትክክልና በወቅቱ ማቅረብ - ለጉዳዮች አስፈላጊ ሰነዶችንና መረጃዎችን መሰብሰብ እና ማዘጋጀት - በሥራ ሂደት የሚፈጠሩ ችግሮችን መለየትና ለሚመለከተው አካል ማሳወቅ - በኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተዛማጅ ሥራዎችን ማከናወን Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #1_years Deadline: August 24, 2026 How To Apply: አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን በመያዝ ተክለ ሀይማኖት ቤተክርስቲያን ፈትለፊት በሚገኘው ጋራድ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1294-7-2 በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.1иС hahujobs

    Dental Nurse #dr_senait_dental_clinic_plc #health_care #Addis_Ababa Bachelor’s Degree or TVET Level IV in Nursing or with related field of studywith relevant work experience Duties and Responsibilities: - Create treatment plans for patients. - Monitor vital signs such as blood pressure and heart rate. - Provide advice and emotional support. - Assist surgeons during surgery. - Complete paperwork relating to patient care and progress. - Helping with infection control by sterilizing and disinfecting instruments, setting up instrument trays, preparing materials, and assisting with dental procedures. - Assisting dentists in managing medical and dental emergencies when necessary. - Assisting dental hygienists with procedures when necessary. Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #0_years Maximum Years Of Experience: #1_years Deadline: September 1, 2026 How To Apply: Click the apply button below Note: Applicants must have a valid COC certificate For further information contact us at: +251947838383 @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.1иС hahujobs

    Civil Engineer (Fit-Out Engineer) #ethiopian_construction_works_corporation #engineering #Addis_Ababa Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Technology & Management or with related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities - Prepare work plans for project activities.ďťż - Design project activities and operations. - Conduct quality control and inspection of material inputs. - Review and verify payment requisition works. - Coordinate and supervise the working conditions of professionals and labor workers. - Compile daily performance data and submit reports. - Perform and facilitate the execution of other related tasks as required. Quanitity Required: 3 Minimum Years Of Experience: #2_years Deadline: August 19, 2026 How To Apply: Click the apply button below @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.2иС hahujobs

    Dental Nurse #dr_senait_dental_clinic_plc #health_care #Addis_Ababa Bachelor’s Degree or TVET Level IV in Nursing or with related field of studywith relevant work experience Duties and Responsibilities: - Create treatment plans for patients. - Monitor vital signs such as blood pressure and heart rate. - Provide advice and emotional support. - Assist surgeons during surgery. - Complete paperwork relating to patient care and progress. - Helping with infection control by sterilizing and disinfecting instruments, setting up instrument trays, preparing materials, and assisting with dental procedures. - Assisting dentists in managing medical and dental emergencies when necessary. - Assisting dental hygienists with procedures when necessary. Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #0_years Maximum Years Of Experience: #1_years Deadline: September 1, 2026 How To Apply: Click the apply button below Note: Applicants must have a valid COC certificate For further information contact us at: +251947838383 @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.3иС hahujobs

    Civil Engineer (Fit-Out Engineer) #ethiopian_construction_works_corporation #engineering #Addis_Ababa Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Technology & Management or with related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities - Prepare work plans for project activities.ďťż - Design project activities and operations. - Conduct quality control and inspection of material inputs. - Review and verify payment requisition works. - Coordinate and supervise the working conditions of professionals and labor workers. - Compile daily performance data and submit reports. - Perform and facilitate the execution of other related tasks as required. Quanitity Required: 3 Minimum Years Of Experience: #2_years Deadline: August 19, 2026 How To Apply: Click the apply button below @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.2иС hahujobs

    Finance Officer #brana_play_school #finance #Addis_Ababa Bachelor's Degree in Accounting or with related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities - Collect, organize, and file receipts. - Record school expenses accurately. - Maintain daily and monthly expense records. - Update expense spreadsheets and financial records. - Ensure expenses match receipts and supporting documents. - Report missing receipts or discrepancies. - Purchase approved classroom, office, cleaning, maintenance, and event supplies. - Check inventory before purchasing. - Record petty cash transactions. - Assist with petty cash reconciliation. - Maintain school supply inventory records. - Monitor frequently used supplies. - Report missing receipts or discrepancies. - Prepare basic expense summaries for management. Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #2_years Deadline: August 19, 2026 How To Apply: Click the apply button below @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.2иС hahujobs

    Senior Biomedical Engineer #zelalem_import_export #engineering #Addis_Ababa Bachelor’s Degree in Biomedical Engineering or with related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities - Manage the importation, sales, and tendering of medical equipment and biomedical products. - Coordinate medical equipment import procedures through the Ethiopian Single Window system and ensure compliance with relevant requirements. - Handle documentation related to Ethiopian customs, banking, insurance, customs clearance, and import procedures. - Prepare and review tender documents, technical proposals, specifications, and related submissions. - Provide technical support and product information to clients and stakeholders. - Prepare technical reports and communicate effectively with clients, suppliers, and internal teams. Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #3_years Maximum Years Of Experience: #5_years Deadline: August 18, 2026 How To Apply: Submit your application and CV along with supporting documents via email: fiseha@zelalemtrading.com Note: Applicants must have proven experience in tender preparation, document review, and technical proposal development, along with comprehensive knowledge of the Ethiopian Single Window system and relevant import procedures. @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.2иС hahujobs

    ታወር ክሬን ኦፕሬተር #ethiopian_engineering_corporation #engineering #Addis_Ababa 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፍቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ታወር ክሬኑን በተቀመጠው የስራ መመሪያና የደህንነት ህግ መሰረት ማሽከርከር - የግንባታ እቃዎችን በክሬን በደህንነት ማንሳትና ማስቀመጥ - ከሪገር/ሲግል ማን ጋር በመተባበር የማንሳት ስራዎችን ማከናወን - ከስራ በፊት የክሬኑን የዕለት ተዕለት ፍተሻ ማከናወን - የክሬኑን የመሸከም አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት ስራን ማከናወን - የአየር ሁኔታንና የነፋስ ፍጥነትን መከታተል - የክሬን ብልሽት ወይም የደህንነት ችግር ሲከሰት ወዲያውኑ ለኃላፊው ማሳወቅ - የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መመሪያዎችንና የግንባታ ሳይት ደህንነት ህጎችን መከተል - የተከናወኑ የክሬን ስራዎችን በተገቢው ሁኔታ መመዝገብ Quanitity Required: 5 Minimum Years Of Experience: #4_years Deadline: August 22, 2026 How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.1иС hahujobs

    ሰልፍ ሎዲንግ ሚክሰር ማሽን ኦፕሬተር #ethiopian_engineering_corporation #engineering #Addis_Ababa 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ሰልፍ ሎዲንግ ሚክሲንግ ማሽንን በአምራቹ መመሪያና በጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መስፈርት መሰረት ማሽከርከር - ሲሚንቶ፣ አሸዋ፣ ጠጠርና ውሃን በተወሰነው መጠን በመጫን ማደባለቅ - የኮንክሪት ድብልቅ ጥራትና መጠን በተሰጠው መመሪያ መሰረት መጠበቅ - የተዘጋጀውን ኮንክሪት ወደ ተወሰነው የግንባታ ቦታ ማጓጓዝና በትክክል ማስረከብ - ከስራ በፊት የማሽኑን ዕለታዊ ፍተሻ ማከናወን - የማሽኑን የመጫን አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት ስራን ማከናወን - በማሽኑ ላይ የሚከሰቱ ብልሽቶችን ወይም የቴክኒክ ችግሮችን ለኃላፊው በአፋጣኝ ማሳወቅ - ማሽኑን ከስራ በኋላ በትክክል ማጽዳትና ለቀጣይ ስራ ዝግጁ ማድረግ - የግንባታ ሳይት የትራፊክ፣ የጤና፣ የደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መመሪያዎችን መከተል - የማሽኑን አጠቃቀምና የተከናወኑ ስራዎችን በተገቢው መመዝገብ Quanitity Required: 3 Minimum Years Of Experience: #4_years Deadline: August 21, 2026 How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምዳችሁን ፎቶ በማንሳት መላክ ይኖርባቸዋል፡፡ @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.1иС hahujobs

    ዊል ሎደር ኦፕሬተር #ethiopian_engineering_corporation #engineering #Addis_Ababa 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች እና የዊል ሎደር ኦፕሬተር ፍቃድ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ሃላፊነቶች - ዊል ሎደሩን በደህንነትና በብቃት ማሽከርከርና መስራት - አሸዋ፣ አፈር፣ ጠጠርና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን መጫንና ማጓጓዝ - ከስራ በፊትና በኋላ የማሽኑን የመሰረታዊ ምርመራ ማድረግ - የማሽኑን ችግር ወይም የቴክኒክ ጉድለት ሲኖር ለኃላፊው ማሳወቅ - የስራ ቦታ የደህንነት መመሪያዎችንና የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መመሪያዎችን መከተል - የማሽኑን መደበኛ ጥገናና ንጽህና መጠበቅ - በስራ ቦታ ከሚገኙ ሌሎች ኦፕሬተሮችና ሰራተኞች ጋር በቅንጅት መስራት - በተሰጠው የስራ እቅድና መመሪያ መሰረት ስራን በጊዜው ማጠናቀቅ Quanitity Required: 5 Minimum Years Of Experience: #4_years Deadline: August 18, 2026 How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.1иС hahujobs

    ሮለር ኦፕሬተር #ethiopian_engineering_corporation #engineering #Addis_Ababa 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና የሮለር ኦፕሬተር መንጃ ፈቃድ ያለው/ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ሮለር ማሽኑን በደህንነትና በብቃት ማሽከርከርና መስራት - የመንገድ አፈር፣ ጠጠር፣ አሸዋና ሌሎች የግንባታ ቁሳቁሶችን በትክክል መጠቅጠቅና ማጠናከር - ከስራ በፊትና በኋላ የማሽኑን መሰረታዊ ምርመራ ማድረ - የማሽኑን ችግር ወይም የቴክኒክ ጉድለት ሲኖር በወቅቱ ለኃላፊው ማሳወቅ - የስራ ቦታ ደህንነትና የጤና፣ ደህንነት እና አካባቢ ጥበቃ መመሪያዎችን በትክክል መከተል - የማሽኑን ንጽህናና መደበኛ ጥገና መጠበቅ - ከሌሎች ኦፕሬተሮችና ሰራተኞች ጋር በቅንጅት መስራት - በተሰጠው የስራ እቅድና መመሪያ መሰረት ስራን በጊዜው ማጠናቀቅ Quanitity Required: 5 Minimum Years Of Experience: #4_years Deadline: August 18, 2026 How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.1иС hahujobs

    የስርጭት ክፍል ሱፐርቫይዘር #snfd_bakery_plc #business #Addis_Ababa የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በማኔጅመንት፣ ሎጂስቲክስ፣ ሰፕላይ ቼይን፣ ማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የትዕዛዝ እና የምርት እንቅስቃሴ መከታተል - የዕቃ እጥረት ወይም መዘግየት ችግሮችን መፍታት - ምርቶች በትክክለኛው መጠን፣ ጊዜና ቦታ ለብራንቾች መድረሳቸውን ማረጋገጥ - የምርት መውጫና መድረሻ መረጃዎችን በትክክል መመዝገብና መከታተል - የምርት ጉድለት፣ መጥፋት ወይም መዘግየት ችግር ሲከሰት በፍጥነት መፍትሄ መስጠት - ከመጋዘን፣ ሽያጭ፣ ፋይናንስና ሌሎች ክፍሎች ጋር በቅርበት መስራት - የስርጭት ሰራተኞችን መመሪያ መስጠት እና አፈጻጸማቸውን መገምገም - የስራ ብቃትን ለማሻሻል የሚያግዙ ሀሳቦችን ማቅረብ - የዕለት፣ ሳምንታዊና ወርሃዊ የስርጭት ሪፖርቶችን ማዘጋጀት - የድርጅቱን የስራ ሂደት፣ የደህንነትና የጥራት መመሪያዎች ማስፈጸም Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #1_years Maximum Years Of Experience: #2_years Deadline: August 20, 2026 How To Apply: አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም አባሃዋ መ/ቤት አጠገብ ሙልሙል ዳቦ ፋብሪካ ወይም 22 ድንበሯ ሆስፒታል አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚችሉ እና የመኖሪያ አድራሻቸው ለለቡ መብራት ቅርብ የሆነ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡ @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.2иС hahujobs

    የቅርንጫፍ አስተባባሪ #snfd_bakery_plc #business #Addis_Ababa ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በሆቴል ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚንስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - በተመደቡበት የመሸጫ ሱቅ የሽያጭ እንቅስቃሴውን ማስተባበር፣ መከታተልና መቆጣጠር - የሠራተኞችን አቅም ማሳደግ እና የደንበኞችን ፍላጐት ማሟላት - ለሽያጭ የቀረቡ ምርቶች ጥራታቸው የተጠበቁ መሆናቸውን መከታተል - ለሽያጭ ሠራተኞች የስራ ተነሳሽነት እንዲኖር ስልጠናዎችን መስጠትና ከድርጅቱ የሚመጡ የስራ መመሪያዎች ተግባራዊ እንዲሆኑ ማድረግ - የድርጅቱን ምርቶች በተለያዩ ሱፐርማርኬቶች እና ኬተሪንጎች ላይ ማስተዋወቅ እና ማስተባበር - ሰራተኞች በየ6 ወሩ የጤና ምርመራ እንዲያደርጉ መከታተል እና ዶክመንታቸውን መያዝ - ከፋይናንስ ጋር የቀን ሽያጭ ዳታ መናበብ እና የእለት ሽያጭ ገንዘብ በእለቱ ወደባንክ መግባቱን ማረጋገጥ - የደንበኞችን ሃሣብ መቀበልና ችግር ካለ መፍታት Quanitity Required: 5 Minimum Years Of Experience: #1_years Maximum Years Of Experience: #2_years Salary: 15000.00 Deadline: August 16, 2026 How To Apply: አመልካቾች የትምሀርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን: mulmulhr@gmail.com ወይም ሃያ ሁለት ቅርንጫፍ በሚገኘው ዋናው ቢሮ በስራ ሰዓት ከሰኞ - አርብ ከ2፡00 እስከ 11፡00 ሰዓት እና ቅዳሜ እስከ 6፡00 ሰዓት በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ዋስ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ለዚህ የስራ መደብ የተጠቀሰው ደመወዝ የተጣራ መሆኑን እናሳውቃለን። በተጨማሪም አመልካቾች የመኖሪያ አካባቢያቸው ለገርጂ ሰንሻይን፣ ኦሎምፒያ፣ ሩዋንዳ እና ብስራተ ገብርኤል አካባቢዎች ቅርብ መሆን ይኖርበታል። ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ +251114624401 ይደውሉ፡፡ @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.2иС hahujobs

    Procurement Officer #maya_technology_plc #business #Addis_Ababa Diploma in Procurement or with related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities - Manage procurement activities in line with policies and procedures. - Prepare purchase orders and procurement documents. - Coordinate with suppliers to ensure timely delivery of goods and services. - Maintain accurate procurement records and documentation. - Monitor purchases, costs, and supplier performance. - Ensure compliance with procurement rules and regulations. - Perform other tasks assigned by the team. Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #1_years Deadline: August 29, 2026 How To Apply: Click the apply button below Note: Only female applicants are eligible to apply and applicants must have basic computer skills, including proficiency in Microsoft Excel. @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.2иС hahujobs

    Accountant #huaxin_aluminum_manufacturing_plc #finance #Addis_Ababa Bachelor's Degree or Master's Degree in Accounting, Finance, or with related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities - Manage daily accounting operations, including the general ledger, accounts payable, and accounts receivable. - Prepare and submit monthly VAT reports and other tax-related filings in accordance with Ethiopian tax regulations. - Prepare monthly employee payroll and pension contribution reports. - Prepare monthly, quarterly, and annual financial statements and management reports. - Perform bank reconciliations and monitor cash flow. - Prepare balance sheets, income statements, and cash flow statements. Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #1_years Deadline: August 20, 2026 How To Apply: Click the apply button below Note: Applicants must submit their CV, cover letter and work experience. @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.2иС hahujobs

    ዋና ር/መምህርት(ኬጂ) #green_hope_academy #education #Addis_Ababa የመጀመሪያ ዲግሪ በኢዱኬሽናል ሊደርሺፕ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከታወቀ ከፍተኛ የትምህርት ተቋም የተመረቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የመዋዕለ ሕፃናት (ኬጂ) ዕለታዊ ሥራዎችን መምራትና መቆጣጠር - መምህራንን እና ሠራተኞችን መቆጣጠር፣ መደገፍና አቅማቸውን ማሳደግ - የሕፃናትን ደህንነት፣ ጤንነትና እንክብካቤ ማረጋገጥ - ለሕፃናት ምቹ፣ አስተማማኝና ውጤታማ የመማሪያ አካባቢን መፍጠርና መጠበቅ - ከወላጆች ጋር ጠንካራና ውጤታማ የግንኙነት ሥርዓት መገንባት - የማስተማር ጥራትን እና የሕፃናትን የመማርና የእድገት ሂደት መከታተል - የትምህርት ቤቱን ፖሊሲዎችና የሥራ ሂደቶች መከበራቸውን ማረጋገጥ Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #5_years Deadline: August 22, 2026 How To Apply: አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም በአቃቂ ቃሊቲ /ቱሉዲምቱ አርሴማ አደባባይ በሚገኘው ትምህርት ቤታችን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ሲቪያቸውን በመላክ መመዝገብ የሚችሉ ሲሆን በግል የትምህርት ተቋም ውስጥ በርዕሰ መምህርነት የሰሩ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251907612222 ወይም +251922565852 ይደውሉ፡፡ @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.2иС hahujobs

    Salesperson #maya_technology_plc #business #Addis_Ababa Bachelor's Degree in Accounting or with related related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities - Identify and develop new customers and sales opportunities. - Identify customer needs and recommend suitable solutions. - Promote products/services and achieve sales targets. - Respond to customer inquiries and provide product information. - Maintain accurate sales and financial records. - Maintain strong customer relationships and provide after-sales support. - Monitor market trends and competitor activities. - Prepare sales reports and maintain accurate customer records. Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #0_years Deadline: August 29, 2026 How To Apply: Click the apply button below Note: Only female applicants are eligible to apply and applicants must have basic accounting knowledge and computer skills, including Microsoft Excel. @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.2иС hahujobs

    Dental Nurse #dr_senait_dental_clinic_plc #health_care #Addis_Ababa Bachelor’s Degree or TVET Level IV in Nursing or with related field of studywith relevant work experience Duties and Responsibilities: - Create treatment plans for patients. - Monitor vital signs such as blood pressure and heart rate. - Provide advice and emotional support. - Assist surgeons during surgery. - Complete paperwork relating to patient care and progress. - Helping with infection control by sterilizing and disinfecting instruments, setting up instrument trays, preparing materials, and assisting with dental procedures. - Assisting dentists in managing medical and dental emergencies when necessary. - Assisting dental hygienists with procedures when necessary. Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #0_years Maximum Years Of Experience: #1_years Deadline: September 1, 2026 How To Apply: Click the apply button below Note: Applicants must have a valid COC certificate For further information contact us at: +251947838383 @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.2иС hahujobs

    Senior Production Manager (Chemical Manufacturing) #clean_hub_impex_trading_plc #engineering #Addis_Ababa Bachelor's Degree or Master's Degree in Chemistry, Industrial Chemistry, Chemical Engineering, Industrial Engineering, or with related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities - Lead the complete manufacturing process from raw material receiving to finished product dispatch. - Develop, optimize, and validate formulations for cleaning and hygiene products. - Establish Standard Operating Procedures (SOPs) and production workflows. - Supervise raw material inspection, batching, mixing, filling, labeling, packaging, and warehousing. - Establish and maintain Quality Control (QC) and Quality Assurance (QA) systems. - Ensure compliance with GMP, safety, environmental, and quality standards. Quanitity Required: 1 Minimum Years Of Experience: #7_years Deadline: August 29, 2026 How To Apply: Submit your updated CV/resume, cover letter, copies of academic and professional certificates and contact details of at least two professional referees via email: tinsae.bogale@outlook.com Note: Please indicate "Senior Production Manager (Chemical Manufacturing)" in the subject line of your email. @hahujobs | @hahujobs_bot

  • 14 авг.2иС hahujobs

    Sales Officer #emdf_international_plc #business #Addis_Ababa Bachelor's Degree in Pharmacy or with related field of study with relevant work experience Duties and Responsibilities - Promote and sell pharmaceutical products to achieve sales targets and business objectives. - Receive, process, and follow up on customer orders to ensure accurate and timely fulfillment. - Coordinate with pharmacy and logistics teams for order fulfillment. - Handle complex client requests and resolve delivery issues. - Maintain proper handling and safe transportation of medicines - Ensure compliance with pharmacy and transport regulations. - Support promotional and sales activities. Quanitity Required: 4 Minimum Years Of Experience: #2_years Maximum Years Of Experience: #3_years Deadline: August 31, 2026 How To Apply: Submit your CV and contact number via email: michaelayele09@gmail.com @hahujobs | @hahujobs_bot