Amhara Bank Share Market
СтатистикаAmhara bank Share market place! call us on 0918040000 / 0940599595
- Последний пост
- 30 мар.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 99
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📍 ቡልጋሪያ | አፍሪካ ህብረት ፊትለፊት 📞 0923288359 🏠 ዘመናዊ የመኖሪያ ቤቶች 👉 1 መኝታ (ከ 69 ካሬ ጀምሮ) 💰 ሙሉ ክፍያ: 5,554,000 ብር 📌 በክፍያ: 7,935,000 ብር 📌 ቅድመ ክፍያ: 1,587,000 ብር 👉 2 መኝታ (ከ 82 ካሬ ጀምሮ) 💰 ሙሉ ክፍያ: 6,601,000 ብር 📌 በክፍያ: 9,430,000 ብር 📌 ቅድመ ክፍያ: 1,886,000 ብር 👉 3 መኝታ (ከ 126 ካሬ ጀምሮ) 💰 ሙሉ ክፍያ: 10,143,000 ብር 📌 በክፍያ: 14,490,000 ብር 📌 ቅድመ ክፍያ: 2,898,000 ብር 🏢 የንግድ ሱቅ (Commercial Shops) ✔️ ግራውንድ: 9M | ቅድመ 3.5M ✔️ 1ኛ ወለል: 6.5M | ቅድመ 2.5M ✔️ 2ኛ ወለል: 5.2M | ቅድመ 2M ✔️ 3ኛ ወለል: 4.5M | ቅድመ 1.3M ✔️ 4ኛ & 5ኛ: 3.9M | ቅድመ 900K 💳 ቀላል የክፍያ እቅድ 👉 20% ቅድመ ክፍያ 👉 80% ቀሪ — በግንባታ ሂደት 🚫 ያለ ወለድ 🚫 ያለ የእቃ ጭማሪ 🌟 የሚያስደንቁ አገልግሎቶች 🅿️ ፓርኪንግ 💦 የከርሰ ምድር ውሃ 🌇 የከተማ እይታ ቴራስ 📽 CCTV ደህንነት 🗑 ዘመናዊ የቆሻሻ ስርዓት ⚡️ ጀነሬተር 📍 ከዲፕሎማቶች መኖሪያ በቅርብ 🔥 ልዩ እድል — አዋሬ (35% ቅናሽ!) 👉 3 መኝታ (121–157 ካሬ) 💰 ከ 8.4M – 10.9M ብር 🚀 አሁን እርምጃ ይውሰዱ 👉 የተወሰኑ ዩኒቶች ብቻ ቀርተዋል 👉 ዋጋ እየጨመረ ነው 📞 ይደውሉ: 0923288359 “ኪራይ መክፈል ያቁሙ — የራስዎን ንብረት ይያዙ”
ታላቅ ቅናሽ ከ ጀንቦሮ ሪል እስቴት 🏗️💎 ባለፉት 5 ዓመታት 4 ሳይቶችን 100% አጠናቆ በማስረከብ የሚታወቀው ጀንቦሮ ሪል እስቴት፤ አሁን ደግሞ በሳርቤት እምብርት ላይ የሚገኝ G+30 እጅግ ዘመናዊ (Luxury) አፓርትመንቶችን ለሽያጭ አቅርቧል! 💳 ልዩ የክፍያ አማራጮች ✅ ቅድመ ክፍያ: 10% ብቻ! ✅ ቀሪ ክፍያ: በ10 ዙር (ለ24 ወራት) የሚከፈል። ✅ ያለምንም ዋጋ ጭማሪ በኢትዮጵያ ብር ተዋዉለው የሚገዙት (Birr Agreement)። 🏠 የመኖሪያ ቤት የካሬ አማራጮች 🛌 ባለ 1 መኝታ 110 ካሬ: 14,4760,000 ብር (ቅድመ ክፍያ: 1,447,6000ብር) 🛌 ባለ 2 መኝታ 106 ካሬ: 13,949,000 ብር (ቅድመ ክፍያ: 1,394,900 ብር) 123 ካሬ: 16,186,800 ብር (ቅድመ ክፍያ: 1,686,800 ብር) 138 ካሬ: 18,160,800 ብር (ቅድመ ክፍያ: 1,816,080 ብር) 141 ካሬ: 18,55,600 ብር (ቅድመ ክፍያ: 1,855,060 ብር) 🛌 ባለ 3 መኝታ 150 ካሬ: 19,740,000 ብር (ቅድመ ክፍያ: 1,974,000 ብር) 👉የንግድ ሱቆችን ደግሞ ከ 17 ካሬ ጀምሮ በሚፈልጉት የካሬ አማራጭ እኛጋ ያገኛሉ N.B.... ለ 2 ሳምንት የሚቆይ ልዩ ቅናሽ ተዘጋጅቷል (50% ለሚከፍል 13% ቅናሽ እንዲሁም 100% ለሚከፍል 21% ቅናሽ ) 🛍️ ልዩ ዕድል በቦሌ ቡልቡላ! 90% ግንባታቸው የተጠናቀቀ የንግድ ሱቆች ለሽያጭ ቀርበዋል። 🔹 በ6 ወር ጊዜ ውስጥ የሚረከቡት 📞 አሁኑኑ ይደውሉልን! 09 54 62 56 42📱 #JenboroRealEstate #Sarbet #LuxuryApartments #RealEstateEthiopia #AddisAbaba #Investment #ShopForSale
без подписи
አማራ ባንክ ከታክስ በፊት 654 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር አተረፈ! ******* Via FBC አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አማራ ባንክ በ2017 በጀት ዓመት ከታክስ በፊት 654 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ትርፍ አስመዘገበ። የባንኩ አራተኛ ጠቅላላ መደበኛ ጉባኤ እየተካሄደ ይገኛል። የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ዮሐንስ አያሌው (ዶ/ር) በዚህ ወቅት÷ ባንኩ በበጀት ዓመቱ ከታክስ በፊት 654 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ትርፍ ማስመዝገቡንና ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ85 በመቶ ዕድገት እንዳለው ተናግረዋል። በተጨማሪም የባንኩ አጠቃላይ ሀብት 43 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር መድረሱንና ካለፈው ዓመት ጋር ሲነፃፀርም የ23 ነጥብ 2 በመቶ ዓመታዊ ዕድገት እንዳሳየ አመላክተዋል። የባንኩ አጠቃላይ ተቀማጭ ገንዘብ በ26 በመቶ በማደግ ወደ 31 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ከፍ ብሏል ያሉት ዋና ስራ አስፈፃሚው÷ በበጀት ዓመቱ 70 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሪ ማግኘቱን ጠቁመዋል። አጠቃላይ የባንኩ ካፒታል በ21 በመቶ በማደግ 8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንዲሁም የተከፈለ ካፒታሉ በ14 በመቶ በማደግ 7 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ደርሷልም ነው ያሉት። በበጀት ዓመቱ አጠቃላይ የባንኩ ገቢ 5 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንደደረሰና ከዚህም 80 በመቶው የሚሆነው ወለድ ነክ ከሆኑ የብድር ሥራዎች የተገኘ መሆኑን አስረድተዋል። ይህም ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ29 በመቶ ዕድገት ማሳየቱ ተገልጿል። #AmharaBank #አማራባንክ
‼️ያለተከፈሉ የዘመን ባንክ አክሲዮኖችን ለመክፈል/ለመሸጥ የመጨረሻ 1 ቀን ቀረው‼️ ሐሙስ ሕዳር 11 ብቻ ❗️ ****** 👉🏼ያልተከፈለ አክሲዮን ላላችሁ የዘመን ባንክ ባለአክሲዮኖች የተላለፈ መልዕክት፡ "ዉድ የዘመን ባንክ ባለአክሲዮኖች የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የሰነደ ሙዓለ ንዋይን ለህዝብ የማቅረብ እና የግብይት መመሪያዉ በሚደነግገዉ መሰረት አክሲዮኖችን ለሽያጭ ያወጡ ድርጅቶች መመሪያዉ ከመዉጣቱ በፊት የሸጧቸዉን አክሲዮኖች ባለሰልጣን መ/ቤቱ እስከ ህዳር 16 ቀን 2018 ዓ.ም የማስመዝገብ ግዴታ እንዳለባቸዉ ማሳወቁ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሰረት ጥቅምት 01 ቀን 2018 ዓ.ም. በተደረገው የባለአክሲዮኖች 12ኛ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ በተሰጠዉ ማሳሰብያ መሰረት ቀነገደቡ ከመጠናቀቁ በፊት ተፈርመዉ ክፍያ ያልተከፈለባቸዉን አክሲዮኖች እስከ ህዳር 11 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ ቀሪ ክፍያ በመክፈል አክሲዮኖቹ መመዝገብ እንዲችሉ እንዲያደርጉ እናሳስባለን፡፡ ዘመን ባንክ አ.ማ" ያልተከፈሉ የዘመን ባንክ አክሲዮኖችን እንገዛለን። ይደውሉልን: +251911248597 +251940599595 Greetings, We buy Subscribed Zemen bank shares, call us: +251911248597 +251940599595
📍ቡልጋሪያ መብራት - አፍሪካ ህብረት 🎯100% የተጠናቀቀ ዘመናዊ አፓርትመንት 🌴 2 መኝታ 128.47 ካሬ 🌴 3 መኝታ 141.57 ካሬ 🌴 3 መኝታ 153.87 ካሬ 💰በካሬ 128,000 ብር 👉 ቅድመ ክፍያ - 50% ✅ የተናጠል ካርታ ያለው ✅ የከርሰ ምድር ውሃ ✅ ፓርኪንግ ✅ 24 ስታንድባይ ጀነሬተር ✅ በወለል 3 ቤት ብቻ ✅ የደህንነት ካሜራ ይህንን ቤት መግዛት ለምትፈልጉ፡ ☎0954625642
без подписи
የሚሸጡ የዘመን ባንክ አክሲዮኖች Zemen Bank Shares for Sale ******** በ 2017 በጀት ዓመት 👉🏼በአንድ አክሲዮን 68.3% ትርፍ አስመዝግቧል። 👉🏼ጠቅላላ ኃብቱ 88.6 ቢሊዮን ደርሷል፤ ያልተጣራ ትርፉ 8.9 ቢሊዮን ነው። ******** 1. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ500,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 700,000 ብር 2. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ1,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 1,400,000 ብር 3. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ3,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 4,200,000 ብር 4. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ5,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 7,000,000 ብር 5. የዘመን ባንክ የአክሲዮን መጠን የ10,000,000 ብር፣ መሸጫ ዋጋ 14,000,000 ብር ******** ✍🏼 የኢትዮጵያ ዲያስፖራዎች የባንክ አክሲዮን መግዛት ይችላሉ! ✍🏼 የዘመን ባንክ አክሲዮኖችን በመግዛት የአትራፊና በፍጥነት እያደገ ያለ ድርጅት ባለቤት ይሁኑ! ********** 🖥ለመግዛት የታደሰ መታወቂያ/መንጃፈቃድ/ፓስፖርት/ቢጫካርድ እና ብሄራዊ መታዎቂያ ያስፈልጋል። ለበለጠ መረጃ፡ 📲💬 0940599595 / 0911248597 ይደውሉ! ***** 🔵 ቴሌግራም ቻናል፡👉🏼 https://t.me/abayaxionmarket ⭐️ የፌስቡክ ገፅ፡ 👉🏼 https://www.facebook.com/abayaxionmarket 💬✉️ Inbox: 👉🏼 https://t.me/abaystock #ZemenBank #bankinginethiopia #Zemen #ዘመን #ዘመንባንክ #አዲስዓመት #ኢንቨስትመንት
без подписи
"የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ምዝገባ ሊጠናቀቅ 30 ቀን ቀረው *************** ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች (አክሲዮኖች) በሙሉ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን መመዝገብ እንዳለባቸው በካፒታል ገበያ አዋጅ እና የሰነደ ሙዓለ ንዋይ ለህዝብ የማቅረብ እና ግብይት መመሪያ ተደንግጓል። የምዝገባ ህጉ ተፈጻሚነት የሚኖረው፤ 1ኛ. ከዚህ ቀደም አክሲዮኖቻቸሁን ለህዝብ የሸጣችሁ፣ 2ኛ. መመሪያው ከመውጣቱ በፊት የአክሲዮን ሽያጭ ጀምራችሁ ሽያጩ አሁንም በሂደት ላይ የሆነ ወይም፣ 3ኛ. አዲስ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች የሚያወጡ የአክሲዮን ማህበራት ላይ ተፈጻሚነት ያለው በመሆኑ በሚቀጥሉት ሰላሳ ቀናት መመዝገብ እንዳለባችሁ በድጋሚ ለማስታወስ እንወዳለን፡፡" የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን
የዘመን ባንክ የ 2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም ******** Gross Profit: 8.9 Billion EPS: 68.3% Total Asset: 88.6 Billion ***** ምንጭ፡'Zemen Bank S.C. 2024-25 Annual Report'
🎯 ካሳንችስ: ኡራኤል አደባባይ👉 🏢5B+G+25 አዲሱ አመትን 🌻🌻🌻 ምክንያት በማድረግ እስከ 13% Discount ታላቅ ቅናሽ አዘጋጅተናል በ ቅድመ ክፍያ 10% ጀምሮ 🎯 ባለ 2 መኝታ ከ 115 ካሬ -149 ካሬ 🎯 ባለ 3 መኝታ 137 ካሬ ,147 ካሬ&159 ካሬ በ ህንፃው ላይ 🔸ጂም 🔸ተጠባባቂ ጀነሬተር 🔸የከርሰምድር ውሀ 🔸በቂ ሊፍት 🔸በቂ የመኪና ማቆሚያ 🔸የ ቆሻሻ ማስወገጃ 🔸ሰገነት ተጨማሪ የጋራ መገልገያዎች ↪ ለበለጠ መረጃ ☎️ 0954625642 #NewProject #reality #ማረፊያhomes #ቦሌ #realityrealestate #propertiesforsale #higlights #higlightseveryonefollowers2025 #RealEstateTips #realestateinvestment
የወጋገን ባንክ 2017 ዓ/ም አፈፃፀም
የአቢሲኒያ ባንክ 2017 በጀት ዓመት አፈፃፀም
የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ለንብ ባንክ አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች ****** ቀን፡ ጥቅምት 15 ፣ 2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡00 ቦታ፡ ሚሊኒየም አዳራሽ
አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) **** ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ኢዮብ ተካልኝን (ዶ/ር) የብሔራዊ ባንክ ገዥ አድርገው ሾመዋል። #ETV #NBE #Governor
አዲሱ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) **** ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከመስከረም 9 ቀን ጀምሮ ኢዮብ ተካልኝን (ዶ/ር) የብሔራዊ ባንክ ገዥ አድርገው ሾመዋል። #ETV #NBE #Governor
የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ለአማራ ባንክ አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች ****** ቀን፡ ሕዳር 20 ፣ 2018 ቦታ፡ ሚሊኒየም አዳራሽ #AmharaBank
የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ ለዘመን ባንክ አክሲዮን ማህበር ባለአክሲዮኖች ****** ቀን፡ ጥቅምት 01፣ 2018 ቦታ፡ ሚሊኒየም አዳራሽ የዘመን ባንክ አክሲዮን ለመግዛት፡ 094 059 9595 / 0911248597 #ZemenBank
без подписи