tgindex
ADDIS FRESHMAN Academy ✍

ADDIS FRESHMAN Academy ✍

Статистика

Addis Freshman Academy is a premier educational hub providing essential resources, guides, and academic support for university students in Ethiopia. We simplify complex courses with tailored content to 📩For any help and ads: @addisfreshmanlinkbot ተጠቀሙ

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
72
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 426
−13 за 3 дн.
Сутки
−2
−0,04%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 285
40 постов
Вовлечённость
23,7%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 72
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
884
1/48двое суток
1 013
1/72трое суток
1 092

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Civil Engineering በፊት ስራ ላይ ተፈላጊነት ነበረው በተለይ ከ2005 ዓም በፊት፡፡ አሁን ላይ ሰምታቹ ሊሆን ይችላል ፤ በብዛት በ Civil Engineering ስራ ማግኘት አስቸጋሪ ሆኗል፡፡ ለአንድ ስራ position ብዙ ሰዎች ያመለክታሉ፡፡ Demand ጠፍቶ ሳይሆን ፤ demand እና supply ስላልተመጣጠነ፡፡ Software Eng. / Computer Science ይሄ እጣ ፈንታ የሚገጥመው ይመስላችኃል?

  • 10 авг.1 0051

    видео или голосовое, без подписи

  • የዚህች እህታችን ሁኔታ በቀናነት እንድትተባበሩ ከዚህ በፊት አጋርተንላቹ ነበር። ነገሮች አሁንም በከባድነታቸው መቀጠላቸውን ተከትሎ ኢቺ ታዳጊ እገዛችንን እጅጉን ትፈልጋለች ታዳጊዋ በቀን 50 ሺ ብር ድረስ የሚያስወጣ ወጪ ያለባት ሲሆን ይሄ ደግሞ እንኳን አይደለም ለታማሚ አቅም አለኝ ለሚለውም ገንዘብ ያዥ ከባድ ነው። ሁላቹም ከታች በተቀመጠላቹ አካውንት ያላቹን በማስገባት ተባበሩ። CBE - 1000487578828 TeleBirr - 0911179293 Awash Bank - 013471629151800 የሁሉም አካውንት ስም - Rahel Aregay

  • 4 авг.2 060529

    የኢትዮጵያ አየር መንገድ ይፋዊ ማስታወቂያ የስራ መደብ: ET Sponsored Trainee Cabin Crew እና ሌሎች የምዝገባ ቀን: ከኦገስት 10 እስከ ኦገስት 14፣ 2026 የመመዝገቢያ መስፈርቶች ➜ በኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና (EUEEC) ቢያንስ 200 ውጤት ያለው ➜ዕድሜ: ከ21 እስከ 30 ዓመት ➜ቁመት:ሴት፦ ቢያንስ 1.58 ሜትር እና 212 ሴ.ሜ Arm Reach ወንድ፦ ቢያንስ 1.70 ሜትር ➜ ክብደት ከቁመት ጋር ተመጣጣኝ መሆን ➜የእንግሊዝኛ ቋንቋ Level III እና ከእንግሊዝኛ ውጭ ተጨማሪ ቋንቋ ማወቅ ተጨማሪ ጥቅም አለው። ሌሎች ተጨማሪ ክፍት የስራ ቦታ ስላለ ከታች ባስቀመጥንላቹ Offical website ላይ ገብታቹ መመልከት ትችላላቹ👇👇። For more: https://corporate.ethiopianairlines.com/AboutEthiopian/careers/vacancies ሌሎች መረጃዎችን ለማግኘት Join ይበሉ @Addis_freshman @Addis_freshman @Addis_freshman

  • 28 июл.1 3951

    🔥 ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ዓ.ም የ1ኛ ዓመት ተማሪዎች በሙሉ! ​የየትምህርት ክፍል/ዲፓርትመንት ምርጫ (Academic Preference) የማስገቢያ ጊዜ እና ዝርዝር መመሪያ ይፋ ሆኗል። 📌 ተማሪዎች ከዛሬ ሐምሌ 21 እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ በፖርታል በመግባት ምርጫችሁን ማጠናቀቅ አለባችሁ።

  • 23 июл.1 701211

    Tele ለ2 ቀን የሚቆይ ነጻ የData የድምፅና የsms ስጦታ እንደሚሰጡ ተናግረዋል ስጦታው 1.5GB data, 15 ደቂቃና 30 sms ሲሆን ከሀምሌ 17 ሌሊት 6 ሰዐት እስከ ሐምሌ 19 ድረስ ይቆያል። ስጦታው ቀርቶብን መባላታቸውን በተዉት ነበር😂🤣🤓

  • 21 июл.1 58236

    📚 በ አዲሱ ስርአተ ትምህርት መሰረት የ መጀመሪያ አመት የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ግቢ እንደገቡ ፍሬሽማን ኮርሶችን ይወስዳሉ ፡  ዲፓርመንት አይመርጡም ማለት ነው። 👨‍👨‍👧‍👧 በ ተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ የምትገቡ ተማሪዎች በ መጀመሪያው ሴሚስተር  የ ተፈጥሮ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትማራላችሁ። 👨‍👨‍👧‍👧 በ ማህበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የምትገቡ ተማሪዎች በ መጀመሪያው ሴሚስተር የ ማህበራዊ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትማራላችሁ። 🤔 የመጀመሪያው ሴሚስተር ላይ እነዚህን ኮርሶች ከ ተማራችሁ በሗላስ❓❓ 🔰 በ ተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተመድባችሁ የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከ ጨረሳችሁ በሗላ 🙌 Faculty of Health ( Medicine, Dental Medicine, Pharmacy, Health office/HO )  መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ ። የ መጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ እና የ CoC EXAM ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ ወደ መረጣችሁት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ። 🙌 Faculty of Technology ( Engineering, Architecture, Computer Science, Information Technology/ It) መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ። የ መጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ እና የ CoC EXAM ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ ወደ መረጣችሁት ዲፓርትመንት ትገባላችሁ።  🙌 Faculty of Other Health Science ( Midwifery, Nursing , Medical Laboratory, Anesthesia, Radiography...) 🙌 Faculty of Natural and Computational Science ( Chemistry, Biotechnology, Physics, Biology , Maths , Statistics , Sport Science....) መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች ደግሞ በ መጀመሪያው ሴሚስተር CoC EXAM አትፈተኑም። የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በሗላ የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የተፈጥሮ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርስ ትወስዳላችሁ። ከዛ የመጀመሪያውን አመት ከጨረሳችሁ በሗላ ነው ዲፓርትመንት የምትመርጡት። 🔰 በ ማህበራዊ ሳይንስ ተመድባችሁ የመጀመሪያውን ሴሚስተር ከ ጨረሳችሁ ⚖️ Law መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ። የመጀመሪያው ሴሚስተር ውጤታችሁ  የ CoC EXAM ውጤታችሁ ተደምሮ መመዘኛውን የሚያሟላ ከሆነ Law ትገባላችሁ🕺። 🔰  Law መግባት የማትፈልጉ በ ማህበራዊ ሳይንስ የተመደባችሁ ተማሪዎች የ መጀመሪያውን ሴሚስተር ከጨረሳችሁ በሗላ CoC EXAM አትፈተኑም። የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የ ማህበራዊ ሳይንስ ፍሬሽማን ኮርሶችን ትወስዱ ና ወደ  ዲፓርትመንት መስክ መረጣ ትሰማራላችሁ። 🥺 አስፈላጊ ከሆነ የ ሁለተኛውን ሴሚስተር የ ተፈጥሮ እና የ ማህበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የምትወስዷቸውን ኮርሶች እንለቅላችሗለን።         📌😁 CoC EXAM First Semester ከ ጨረሳችሁ በሗላ faculty of Health , faculty of Technology እና Law መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ትፈተናላችሁ። ለመሆኑ CoC EXAM ምን ምን ትምህርቶችን ያካትታል🤔? ፈተናው ቀላል ነው😋 ወይስ ይከብዳል😏? 📌 Faculty of Health መግባት የምትፈልጉ ተማሪዎች CoC EXAM ላይ የምትፈተኗቸው ትምህርቶች👇👇👇 🕺 General English   💃 General Biology 🕺 General Chemistry   💃 General Health 📌 Faculty of Technology የምትገቡ ተማሪዎች CoC EXAM የምትፈተኗቸው ትምህርቶች👇     👷‍♂️ General Physics     👷‍♀️ General Maths     👷‍♂️ It ( for CS) Law የምትገቡ ተማሪዎች CoC EXAM የምትፈተኗቸው ትምህርቶች👇    🤝 General English    🤝 General Civics    🤝 Constitution    🤝 Critical thinking 😋😊 የምትፈተኑት CoC EXAM አብዛሀኛው የ ፍሬሽማን ትምህርቶችን የ 11 እና የ 12 ክፍል ቢሆንም የ 9 እና የ 10 ኛ ክፍልንም ያጠቃልላል። ጥያቄዎቹ ደግሞ General የሆኑ እና ቀለል ያሉ ጥያቄዎች ናቸው። 📚 ማስታወሻ :- የ CoC ፈተናዎቹ በይዘት ና በ ትምህርቶቹ አይነት ከ ግቢ ግቢ ይለያያሉ። ለተማሪዎች ሼር አርጉላቸው!👇👇 @Addis_freshman @Addis_freshman @Addis_freshman

  • 20 июл.1 263210

    የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ ምንድነው? የዩኒቨርስቲዎች የ ትዉልድ ደረጃ በ አመሰራርት የጊዜ ሂደት ዩኒቨርስቲዎችን በቅደም ተከትል እንደ አንጋፋነታቸው የማስቀምጥ ሂደት ነው።ከተመሰረቱ ብዙ አመታትን ያስቆጠሩ ዩንቨርስቲዎች ብዙ ነገሮችን ያሟላሉ ተብሎ ስለሚታሰብ በብዙዎች ዘንድ ተመራጭ ያደርጋቸዋል 1st Generation   Addis ababa university   Arba Minch University   Bahirdar University.   University of Gondar   Hawassa University   Haramaya University   Jimma University   Mekele University 2nd Generation    Dila University    Dire dawa University    Jijiga University    Mede welabo University    ASTU    Debra Markos University    Aksum University    Debra Birhan University    Wollega University    Wollo University    Mizan Teppi University    Mekdela Amba University    Ambo University    Semera University    kotebe motrop. University 3rd Generation   Adigrat University   Mattu University   Woldia University   Wolkite University   Debratebor University   Wachamo University   Assosa University   Aastu University   Arsi University   Gambela University   Bulehora University   Wolaita sodo university 4th Generation Jinka University Bonga University Worabe University Injibara University Debark University Mekdela Amba University Raya University Dembidolo University Selale University Oda Bultum University Borna university

  • 5 июл.1 76098

    🎓Software Engineering.⚙⚙️ 📚 ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ በአሁኑ ሰአት በብዙ ተማሪዎች ተፈላጊ እየሆነ የመጣ የ ኢንጅነሪንግ ፊልድ ነው ።የተለያዩ ሶፍትዌሮች(System or application software's) ለመስራት እና ለመፍጠር በዩኒቨርሲቲ የሚሰጠው ትምህርት ዘርፍ 'ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ' ተብሎ ይጠራል። 📚 በ ቅድመ ምረቃ ዲግሪ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው❔ 🌟በአብዛኞቹ የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች ላይ በ5 አመት የሚወሰድ ነው። 📚 ምን አይነት ተማሪ ነው Software Engineeering መግባት ያለበት❓ 💻 Software Engineering ለመግባት programming ላይ አሪፍ ፍላጎት እና ዝንባሌ ያላቸው ተማሪዎች ቢገቡበት ይመረጣል።ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ላይ የሚሰጡ የ programming language ትምህርቶች ላይ ጎበዝ ለመሆን Math(specially discrete mathematics ) ላይ አሪፍ ብትሆኑ ይመረጣል። 📚 Software Engineering የሚገቡ ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች ምን ምን ናቸው❓ ✅ሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል👇። 📚Some of main programming languages are                             👩‍💻•  C++                             👩‍💻•  JAVA                             👩‍💻•  PYHTON                             👩‍💻•  C#                             👩‍💻•  HTML                             👩‍💻•  CSS                             👩‍💻•  JAVASCRPT                             👩‍💻.  PHP 💻👨‍💻 A Software Engineer is someone who: 📌• Designs, builds, and tests software applications. 📌•  Understands user requirements and solves problems using coding/technology. 📌•  Uses programming languages to turn instructions into something a computer can understand. 🎓 በ Software Engineering የተመረቀ ሰው ምን ምን ስራዎችን መስራት ይችላል❓ 🔻1.  Applications Developer 🔻2.  Cyber Security Analyst 🔻3.  Game Developer 🔻4.  Information Systems Manager 🔻5.  IT Consultant 🔻6.  Multimedia Programmer 🔻7.  Web Developer 🔻8.  Web Designer 🔻9.  Software Engineer 💻 Software Engineering የስራ እድሉ እስከምን ድረስ ነው❔ 💻በ Software Engineering ተመርቄ ስራ ላላገኝ እችላለሁ🤔❓ አይስጉ ሰፊ የሆነ የስራ ዕድል ይገኝበታል እንደውም ከለሎች የ Engineering ፊልዶች የሚለይበት አንድ ነገር የግድ የ መንግስት ስራ ላይ መቀጠር አይጠበቅባችሁም። በ Software Engineering የተመረቀ ተማሪ በራሱ የተለያዩ ስራዎች መስራት ይችላል። 📚 የ Software Engineering ትምህርት ከባድ ነው ወይስ ቀላል🤔❓ 🔻 በ Software Engineering ስር ከሚሰጡ ኮርሶች መካከል አብዛሀኞቹ programming languages, Data structures እና Architectures of computer system ናቸው እና እነሱን በደንብ መረዳት እና Practise ማድረግ ከቻላችሁ ደስ የሚል እና easy የሆነ ትምህርት ነው። 💵 ገቢውስ ምን ያክል ነው😋❓ 💻 አንድ የ Software Engineering ምሩቅ ስራ ላይ አሪፍ የሚባል ደሞዝ ያገኛል። በ ወር በትንሹ መነሻ ደሞዝ ከ10,000 ብር እና ከዛ በላይ ታገኛላቹ በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል። ይቀጥላል.....

  • 4 июл.1 58457

    🎧JOURNALISM 🎤                      Department ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የጋዜጠኝነት ዘርፍ በሀገሪቱ ፖለቲካዊ፣ ማህበራዊ እና ባህላዊ ለውጦች የተቀረፀ ልዩ ልዩ ፈተናዎች እና እድሎች ይገለጻል። 🎤የ journalism ትምህርት ማለት በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ያሉትን መሰረታዊ መርሆዎች ፣ ችሎታዎች እና ልምዶች ለማስተማር የተዘጋጀ የትምህርት መርሃ ግብር ነው።ይህ ትምህርት ተማሪዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ለስኬት አስፈላጊ የሆኑትን መሰረታዊ ችሎታዎችን እንዲያዳብሩ እና ለሙያ ዝግጁ እንዲሆኑ ይረዳቸዋል። 🎧ትምህርቱ ምን ኮርሶችን ያካትታል❔ 🎧የጋዜጠኝነት መርሆዎች፡- ይህ ኮርስ ጋዜጠኝነትን ለመረዳት አስፈላጊ የሆኑትን መሰረታዊ መርሆዎች፣ ታሪክ፣ እና ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ልምዶችን ያስተምራል። 🎤የዜና ሪፖርታጅ፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች ዜናዎችን በትክክል እና በተጨባጭ እንዴት እንደሚሰበስቡ፣ እንደሚጽፉ እና እንደሚያቀርቡ ያስተምራል። 🎧የምርምር ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ በጥልቀት በመመርመር እና በማረጋገጥ ላይ ያተኩራል። ተማሪዎች ውስብስብ ጉዳዮችን ለማጥናት እና ጠቃሚ መረጃዎችን ለማግኘት ያስፈልጋቸውን ችሎታዎች ይማራሉ። 🎧የጋዜጠኝነት ህግ እና ሥነምግባር፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ያለውን ህግ እና ሥነምግባር እንዲረዱ ያስችላቸዋል። 🎧የጋዜጠኝነት እና የህዝብ ግንኙነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች የጋዜጠኝነትን እና የህዝብ ግንኙነትን አጠቃላይ ግንኙነት እንዲረዱ ያስችላቸዋል። 🎧በተጨማሪም በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ልዩ ሙያዎችን የሚያቀርቡ ኮርሶችን ይሰጣሉ፣ እንደ፦ 🎧የቴሌቪዥን ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች ለቴሌቪዥን ዜናዎች ሪፖርታጅ እንዴት እንደሚሰሩ ያስተምራል። 🎧የሬዲዮ ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች ለሬዲዮ ዜናዎች ሪፖርታጅ እንዴት እንደሚሰሩ ያስተምራል። 🎧የዲጂታል ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች በዲጂታል መድረኮች ላይ ዜናዎችን እንዴት እንደሚያቀርቡ ያስተምራል። 🎧የፎቶ ጋዜጠኝነት፡- ይህ ኮርስ ተማሪዎች በፎቶግራፍ በኩል ዜናዎችን እንዴት እንደሚያቀርቡ ያስተምራል። ግቢ ላይ ምን ያህል ዓመት ይወስዳል❔ Journalism ተምሮ ለመጨረስ ከ3-4 ዓመታት ይፈጃል Graduate ካረኩ ቦኃላስ❔ 🎧በJournalism ትምህርት graduate ካደረጋችሁ በኃላ የቴሌቪዥን, የሬድዮ እና ሌሎች የሕዝብ ግንኙነት ላይ ተቀጥራችሁ መስራት ትችላላችሁ ክፍያዉስ እንዴት ነዉ❔ ክፍያው እንደ ተቋሙ ይለያያል:: ለምሳሌ:ለማጣራት እንደሞከርነው, ETV ላይ ሚሰሩ ጋዜጠኞች ከ30,000-40,000 ብር ይከፈላቸዋል የት የት ዩኒቨርሲቲዎች ላይ ይሰጣል❔ 🎧በኢትዮጵያ ውስጥ የ journalism ትምህርት በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች እና ኮሌጆች ይሰጣል። አዲስ አበባ, ሐዋሳ, ባህርዳር, ዲላ ዩኒቨርሲቲዎች ዋና ዋናዎቹ ናቸው :: 🎧የ journalism ትምህርት በኢትዮጵያ በአዎንታዊ አቅጣጫ እየተንቀሳቀሰ ነው። በርካታ ዩኒቨርሲቲዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ልዩ ትምህርት እየሰጡ ናቸው፣ እና በተማሪዎች መካከል ለጋዜጠኝነት ፍላጎት እየጨመረ ነው። 🎧በኢትዮጵያ ውስጥ የ journalism ትምህርት በተማሪዎች ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እያሳደረ ነው። ተማሪዎች በጋዜጠኝነት መስክ ውስጥ ስኬታማ ለመሆን አስፈላጊ የሆኑትን ችሎታዎች እያዳበሩ እና ለሙያ ዝግጁ እየሆኑ ናቸው። በተጨማሪም፣ የ journalism ትምህርት በኢትዮጵያ ውስጥ ለዴሞክራሲ እና ለነፃነት መስፋፋት አስተዋጽኦ ያደርጋል. ከሌሎች ቻናሎች new

  • 4 июл.1 18267

    🆕 Modified with Quality 💡Mathematics 2018 Second Round Entrance Exam With answer

  • 4 июл.1 49565

    ለOTHERS የስራ እድል እና ችሎታወችን የያዘች ፖስት እንደሚከተለው አቀርብላቹሃለሁ። የትምህርቱን አይነት ፡ጥራት፡ብዛት እና weight መረጃ አላገኘሁም 1) Horticultural Science ☑️Woreda, Zonal and regional ☑️agriculture sectors ☑️Land beautification, greenery ☑️Flower company ☑️Fruit farmers ☑️Vegetable farms Coffee, tea, spice sector/ ☑️industry ☑️Irrigation sectors ☑️Agro-processing sectors 🛑Self job creation (seedling preparation, floriculture, urban horticulture) ❗️Skills required: Good in any natural science subjects 2) Plant Science ☑️Kebele, woreda, Zone, ☑️regional office, ☑️NGOs, ☑️Research centers ☑️Wheat industry sectors ☑️Agro-processing ☑️Biodiversity institute ☑️Agro-processing parks Universities ❗️Skills required: Good in any natural science subjects 3) Animal Science ☑️Woreda, Zone, regional ☑️Agriculture ☑️Trade and industry ☑️Cooperatives ☑️Research centers, pastoral office ☑️Agro-processing parks ☑️Private feedlots, export industry ☑️Hide and skin industry ☑️Universities ☑️Biodiversity institute ☑️NGOs ☑️Consultant ☑️Self job creation(fattening, poultry, dairy, beekeeping) ☑️Skills required: Good in any natural science subjects, biology 4) Food Science and Postharvest Technology ☑️Woreda, Zone, Regional office ☑️Agroprocessing industry ☑️Food industry ☑️Beverage industry ☑️Industrial parks ☑️NGOS ❗️Skills required: Good in chemistry, physics, Maths 5) Human Nutrition ☑️Woreda, Zone, Regional office ☑️Health centers (Hospitals) ☑️Agroprocessing industry ☑️Food industry ☑️Industrial parks (Yirgalem) ☑️NGOS (community nutrition ) ☑️Food security experts ☑️Emergency ❗️Skills required: Good in chemistry, biology 6)Rural Development and Agricultural Extension ☑️Woreda, Zone, Regional office ☑️Cooperative and marketing office ☑️NGOs, ☑️Universities ☑️Research centers ☑️Food security expert ☑️Saving and credit associations Any development projects (Social sciences) 7) Agribusiness and Value chain management ☑️Woreda, Zone, Regional office ☑️Agroprocessing industry ☑️Food industry ☑️Industrial parks ☑️NGOS ☑️Banks, ☑️Saving and credit associations (Good in Economics, statistics, management) 8) Agrieconomics ☑️Woreda, Zone, Regional office ☑️Industrial parks ☑️NGOS ☑️Agricultural inputs ☑️Research centers ☑️Universities ☑️Banks ❗️Saving and credit association (Good in Economics, Maths, statistics)

  • 3 июл.1 16469

    👨‍💻Computer Science💻 Computer science ምን አይነት Department ነው ❔ 💻Computer science በአካዳሚክ ተቋም ወይም በቴክኖሎጂ ላይ ያተኮረ የTechnology field ሲሆን ከኮምፒዩተር ጋር ተዛማጅ በሆኑት ነገር ላይ ያቶክራል ። 💻Computer scienceአብዛኛው ጊዜ በComputer science እና ተዛማጅ ዘርፎች ውስጥ የማስተማር፣ የምርምር እና የፈጠራ ስራዎችን የማከናወን ሃላፊነት አለበት። አብዛኛው ጊዜ Computer science ስትማሩ የምትወስዱት ኮርስ እነዚህ ናቸው 💻Software Development 💻Computer system 💻HARDWARE 💻Artificial Intelligence (AI) 💻Data science 💻Cyber security እና ሌሎችንም ጨምሮ ከኮምፒዩተር ጋር የተያያዙ በርካታ ርዕሰ ጉዳዮች አሉ:: 🎓በ ቅድመ ምረቃ ድግረ መርሐ ግብር የስንት አመት ትምህርት ነው? 🟢በኢንጅነሪንግ field ስር የሚመደብ ሆኖ : ድሮ አሁን ላይ ፍሬሽማንን ጨምሮ 4 ነው:: 📚 Computer science የሚገቡ ተማሪዎች ልክ እንደ SOFTWARE ENGINEERING ተማሪዎች ግዴታ ማወቅ ያለባቸው ነገሮች አለ እሱም Programming Language🖱 💻 Computer science የሚማር ተማሪ ከታች የተዘረዘሩትን የ Programming Language የትምህርት ዘርፍ መውሰድ እና ማወቅ ይጠበቅበታል። 📚Some of main programming languags are🔺 💻C++ 💻JAVA 💻JAVASCRIPT 💻CSS 💻C# 💻PHP 💻PYTHON 💻HTML 📚በ Computer science የተመረቀ ሰው ምንምን ስራዎችን መስራት ይችላል? 🟢አንድ በ COMPUTER SCIENCE የተመረቀ ተማሪ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሞያዎች ላይ ተመርክዞ Bank ቤቶችን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት እና የግል ድርጅት ላይ ተቀጥሮ መስራት ይችላል። 🏷Data Scientist/Analyst 🏷Database Administrator 🏷Network Administrator 🏷Systems Analyst 🏷Cybersecurity Analyst 🏷IT Consultant 🏷Machine Learning Engineer 🏷Artificial Intelligence Specialist 🏷Cloud Computing Engineer 🏷Quality Assurance Tester እና ብዙ የስራ እድል አለ:: በቀላሉ አማርኛ COMPUTER የሚገባበት ቦታ ሁሉ ላይ የComputer Science ተመራቂ ይገባል 😎 💸ገቢውስ ምን ያክል ነው😋? 💻 አንድ የComputer Science ምሩቅ በአሁን ሰዓት በ ወር ከ6,000 እስከ 15,000ብር እና ከዛ በላይ ያገኛል ግን በየመስሪያ ቤት ወይም በየ ደርጅት ይለያያል: በዛ ላይ ከ መደበኛ ስራ ውጪ በግል የራሳችሁን ስራ ለመስራት ስለሚመች በጣም አሪፍ ገቢ ይኖራችኋል። 💻ይህ Computer science አጭር ማብራሪያ ነው። ስለ Computer science ሙሉ INFO ለመስጠት በጣም ብዙ ማብራሪያ ስለሚፈልግ እኛ ከሰጠናችሁ Info በተጨማሪም በዚህ ዲፓርትመንት የተማሩ senior ተማሪዎችን ለመጠየቅ ሞክሩ😊::ካስፈለገም እኛ ቀጥታ senior ተማሪዎችን ከናንተ ጋር እናገናኛቿለን:: ይቀጥላል.....

  • 2 июл.1 093710

    📑 Department Tip: Accounting (አካውንቲንግ)! 🧮 🧮 አካውንቲንግ (Accounting) ማለት ምን ማለት ነው? 📝 ቀለል አድርገን ስናየው አካውንቲንግ ማለት የሂሳብ አያያዝ ማለት ነው። አንድ ድርጅት የሚያደርጋቸውን የገንዘብ እንቅስቃሴዎች መመዝገብ፣ መተንተንና ሪፖርት ማድረግ ማለት ነው። 🔍 ስለዚህ የድርጅቱን ገቢና ወጪ በመቆጣጠር የፋይናንስ መረጃዎች ትክክለኛ መሆናቸውን ያረጋግጣል። 🎯 ምን አይነት ተማሪዎች ቢመርጡት ይሻላል? ➕ ለአካውንቲንግ የሚመጡ ተማሪዎች Mathematics (ሂሳብ) የሚወዱ፣ ለትንንሽ ነገሮች ትኩረት የሚሰጡ፣ እና ኃላፊነታቸውን የሚወጡ መሆን አለባቸው። 💪 ዋናው ነገር ለሂሳብ ስራ ፍቅርና ትጋት ሊኖራቸው ይገባል። 💼 የስራ መስኮች (Career Paths): በአሁኑ ጊዜ በአካውንቲንግ የተመረቁ ተማሪዎች በሚከተሉት ስራዎች ላይ ተሰማርተዋል፡ 🏦 በባንኮች እና በኢንሹራንስ ኩባንያዎች ውስጥ 🏢 በመንግስትና በግል ድርጅቶች ውስጥ በአካውንታንትነት 🧐 በኦዲተርነት (Auditor) 📈 በፋይናንስ ተንታኝነት (Financial Analyst) 📜 በግብር አማካሪነት (Tax Consultant) እና በመሳሰሉት። 💵 ደመወዝ ምን ይመስላል? 💰 📊 የአካውንቲንግ ባለሙያዎች ደመወዝ እንደ ልምድ፣ እንደ ትምህርት ደረጃና እንደ ተቋሙ ይለያያል። 🌱 አዲስ ተመራቂዎች፦ በአማካይ ከ10,000 ብር በላይ ሊያገኙ ይችላሉ። 🌳 ልምድ ያላቸው፦ በኃላፊነት ቦታ ላይ ያሉ ከ25,000 ብር እስከ 100,000 ብር ወይም ከዚያ በላይ ሊያገኙ ይችላሉ። ✨ ለምን መመረጥ አለበት? 🔄 የሂሳብ ባለሙያዎች በሁሉም የኢኮኖሚ ዘርፎች ውስጥ ስለሚያስፈልጉ መምረጥ ጠቃሚ ነው። 🤝 ከ Economics እና Marketing ትምህርቶች ጋር ከፍተኛ ተቀራራቢነት አለው። 💡 ማሳሰቢያ፦ "ስለ Department ጥልቅ መረጃ ሳታገኙ department አትምረጡ። ይህንን አስመልክተን መረጃ እየሰጠን እንገኛለን።" 📌

  • 2 июл.1 3004

    видео или голосовое, без подписи

  • 2 июл.1 7095

    видео или голосовое, без подписи

  • 2 июл.1 3625

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 2 июл.1 0055

    видео или голосовое, без подписи

  • ትምህርት መስከረም 5 ይጀመራል‼ የትምህርት ሚኒስቴር በመላው ሀገሪቱ ወጥነት ያለው የማስተማር ሂደት እንዲኖር ለማስቻል ያዘጋጀውን የ2019 ዓ.ም አጠቃላይ የትምህርት ዘመን ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ (ካላንደር) ለክልሎች እና ለከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮዎች አስተላልፏል። ​በወጣው የጊዜ ሰሌዳ መሰረት፦ 📌​ ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜ 5 ቀን 2018 ዓ.ም ይከናወናል። 📌​ መስከረም 5 ቀን 2019 ዓ.ም በይፋ ትምህርት ይጀምራል። @Addis_freshman

ADDIS FRESHMAN Academy ✍ — tgindex