tgindex
علي الحيدر مدرسة

علي الحيدر مدرسة

Статистика
@AHmedresaарабский
Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
14
Всего постов
39
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
275
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
44
39 постов
Вовлечённость
16,0%
к подписчикам
Постов в день
2,0
всего 39
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
33
1/48двое суток
37
1/72трое суток
40

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • تلاوة عطرة

  • без подписи

  • በዲን ጉዳይ ላይ ማላገጥ❗️ በሸይኽ ኢልያስ አህመድ (ሀፊዘሁላህ) Share & Join 👉https://t.me/yeilyaswedaje

  • без подписи

  • без подписи

  • ቤታችሁን ሰትሩ! የዐይንም ሐቅ አለው‼ ========================= ✍ ሸይኽ ሱለይማን አር-ሩሐይሊ (አላህ ይጠብቃቸው) ወሳኝ ምክር ሰጥተዋል። «በዘመናችን ብዙ ወንዶችንና ሴቶችን እናገኛለን... √ በቤቱ ውስጥ ያለውን ነገር ሁሉ ፎቶ የሚያነሳ፣ √ ልጆቹን ፎቶ የሚያነሳ፣ √ መኪናውን ፎቶ የሚያነሳ፣ ከዚያም ይህንን ሁሉ በሰው ፊት በይፋ የሚበትንና የሚያጋራ! ነገር ግን ሰዎች ሁሉ በአንድ ደረጃ ላይ አይደሉም! ይልቁንም ከእነሱ መካከል... √ ሐሲድ (እጅግ ምቀኛ የሆነ ሰው) አለ። ሐሲድ ደግሞ በዐይኑ ይበላሃል። √ ከእነሱ መካከል ደግሞ በሚያየው ነገር የሚደነቅ ሰው አለ። ሲደነቅ ግን አላህን አያወሳም (ማሻ አላህ አይልም)። አላህን ሳያወሱ ማድነቅ ደግሞ በዐይን ለመመታት (ለቡዳ) ሰበብ ነው። ስንትና ስንት ሰው ነው በዚህ ምክንያት በራሱ ላይ፣ በልጆቹ ላይ፣ በቤተሰቦቹ ላይ በላእን የጎተተና ያመጣ?! ✔  የኑሮዋችንን፣ የቤታችንን፣ የልጆቻችንን እና የንብረታችንን ምስል ሁሉ ሶሻል ሚዲያ ላይ ስንለጥፍ እራሳችንን ለዐይንና ለምቀኝነት እያጋለጥን ነው። ✔ ኒዕማን (ጸጋን) መደበቅ ከሱንና ነው። አላህ የሰጠንን ጸጋ ሁሉ ለሰው ከማሳየት እንቆጠብ። የዐይንም ሐቅ አለውና እንጠንቀቅ!

  • ይህንን ደዕዋ ተጋበዙልኝ 🌱ሸይኽ በድር አል-ዑተይቢ ሐፊዘሁሏህ

  • без подписи

  • መውሊድና ነባሩ እስልምና አይተዋወቁም!                 {ምስክር እራሳቸው!} ~ ቀደም ባለው ዘመን መውሊድን ደጋፊዎቹ ጭምር ቢድዐ መሆኑን ያምኑ ነበር። ክርክራቸው ቢድዐ ሐሰና (መልካም ቢድዐ) ነው የሚል ነበር። ዛሬስ?አይናቸውን በጨው አጥበው እነ አቡበክርንና እነ ዑመርን ሳይቀር መውሊድ አክባሪዎች እያደረጓቸው ነው። አንዳንዶቹማ ነብዩን ﷺ ሳይቀር መውሊድ አክባሪ ለማድረግ ሲንደፋደፉ ትንሽ እንኳን አይሰቀጥጣቸውም። ነብዩ ﷺ “በኔ ላይ ሆነ ብሎ የዋሸ ሰው መቀመጫውን ከእሳት ያዘጋጅ!” ብለዋል። [ቡኻሪና ሙስሊም] እልህ በሳቸው ላይ እስከሚዋሽ ያደረሰው ሰው ወዮለት! ለማንኛውም ቀደም ያሉት የመውሊድ #ደጋፊዎች ይሄ ድግስ ከነባሩና ከጥንቱ ኢስላም ውስጥ የማይታወቅ መጤ ፈሊጥ እንደሆነ አስረግጠው መስክረዋል። ንግግራቸውን እጠቅሳለሁ፡- 1. አቡ ሻመህ (665 ሂ.)፡- “በዘመናችን ከተፈጠሩ ከዚህ አይነት ነገሮች ያማረ ከሆነው የላቀው አላህ ይጠግናትና በኢርቢል ከተማ በያመቱ ከነብዩ ﷺ የልደት ቀን ጋር በሚገጥመው ቀን ይፈፀሙ የነበሩ ሶደቃዎች፣ በጎ ነገሮች፣ ጌጦችንና ደስታን ማንፀባረቅ ነው።” [አልባዒሥ ዐላ ኢንካሪል ቢደዕ ወልሐዋዲሥ፡ 95] 2. አት-ተዝመንቲይ (682 ሂ.)፡- “የመውሊድ ተግባር በመልካም ቀደምቶች የኢስላም ቀዳሚ ዘመን አልተከሰተም።” [አስ-ሲረቱ አሽ-ሻሚያህ፡ 1/441] 3. አቡ ዙርዐህ አል-ዒራቂይ (826 ሂ.)፡- “ይህንን ነገር ምግብ በማብላት መልኩ እንኳን ከሰለፎች አናውቀውም።” [ተሽኒፉል ኣዛን፡ 136] 4. ኢብኑ ሐጀር (852 ሂ.)፡- “የመውሊድ ድርጊት መሰረቱ ቢድዐ ነው። ከሶስቱም ክፍለ-ዘመናት መልካም ቀደምቶች አልተላለፈም።” [አልሓዊ ሊልፈታዊ፡ 1/188] 5. አስ-ሰኻዊይ (902 ሂ.)፡- “የተከበረው መውሊድ ተግባር በተከበሩት ሶስቱ ክፍለ-ዘመናት ይኖሩ ከነበሩት ደጋግ ቀደምቶች ከአንድም አልተገኘም። ይልቁንም የተከሰተው ከዚያ በኋላ ነው።” [ሱቡሉል ሁዳ ወረሻድ፡ 1/439] 6. አስ-ሲዩጢይ (911 ሂ.)፡- “የመጀመሪያው ይህን ስራ የፈጠረው የኢርቢሉ ንጉስ ሙዞፈር ነው።” [አል-ሓዊ፡ 1/189] (መጤ እንደሆነ መናገራቸውን ለመውሰድ ያክል እንጂ ንግግሩን ያጣቀስኩት መውሊድ የተጀመረው በሺዐዎች እንደሆነ በማስረጃ አሳልፌያለሁ።) 7. አዝ-ዘርቃኒይ (1112 ሂ.)፡- “መውሊድን መፈፀም ቢድዐ ነው።” [ሸርሑል መዋሂብ፡ 1/264] ይስተዋል። እነዚህ ሁሉም የመውሊድ ደጋፊዎች ከመሆናቸው ጋር ቢድዐ እንደሆነ ግን ባንድ ድምፅ እየመሰከሩ ነው። (وَشَهِدَ شَاهِدࣱ مِّنۡ أَهۡلِهَاۤ) እነዚህ ሁሉም የመውሊድ ደጋፊዎች ከመሆናቸው ጋር ቢድዐ መሆኑን በግልፅ ይናገራሉ። የድሮዎቹ መውሊድ አክባሪዎች ከነ ክፍተታቸው የሆነ ያክል ኢንሷፍ ነበራቸው፣ ሚዛናዊነት። ቢያንስ መጤ ቢድዐ መሆኑን እንዲህ እቅጩን ይናገራሉ። የዛሬዎቹስ? አይኔን ግንባር ያድርገው ካሉ አይመለሱም። ብቻ አንባቢ አንድ ቁም ነገር ይውሰድ። መውሊድ በደጋፊም በነቃፊም ኢጅማዕ (የጋራ ስምምነት) መጤ ፈሊጥ ነው፣ ቀደምት ሙስሊሞች ዘንድ የማይታወቅ ከብዙ መቶ ዓመታት በኋላ የተጠነሰሰ ቢድዐ!! በየመንደሩ ከዚህ የተለየ እያስተጋቡ ለሚበጠብጡ አካላት ይሄ አስደንጋጭ መብረቅ ነው! “ነባሩ እስልምና” እያሉ ልባችንን ለሚያደርቁ ሁሉ አንድ መልእክት ይድረሳቸው። ነባሩ ኢስላም ማለት የነብዩ ﷺ፣ የሶሐቦች፣ የታቢዒዮች፣ የአትባዑ ታቢዒን ኢስላም ነው። የአኢማዎቹ፣ የነ ቡኻሪ፣ የነ ሙስሊም፣… ኢስላም። ከዚህ ውጭ ያለ እምነት በኢስላም ስም ቢጠራም፣ "ነባሩ" እያሉ ቢያሽሞነሙኑትም ነባር ሳይሆን ፎርጂድ ነው። ስለዚህ መውሊድና ነባሩ እስልምና ፈፅሞ አይተዋወቁም። ስለሆነም መውሊድን የሚቃወመው የተሀድሶ እንቅስቃሴ ወዝጋባ ሱፍዮች እንደሚሉት የሃያና የሰላሳ አመት እድሜ ያለው ወይም በ “ወሃ.ብዮች” የተጀመረ አዲስ ፈሊጥ ሳይሆን ስሩ ከነብዩ ﷺ ዘንድ የሚዘልቅ ከሱፍ .ዮቹ የተንሻፈፈ አረዳድ የቀደመ ጥንታዊ ነው ማለት ነው። ማምታቻ! - መውሊድ ራሳቸው በሚያከብሯቸው የመውሊድ ደጋፊዎች ቢድዐ መሆኑ ሲነገር ጊዜ እንደ ሐሰን ታጁ ያሉ የዚህ ቢድዐ ደጋፊዎች ሌላ ማምታቻ አምጥተዋል። ይኼውም ቢድዐ የሆነው በኦፊሴል ማክበሩ እንጂ ቀድሞም ነበር የሚል። ይሄ የለየለት ማምታታት ነው። 1ኛ፦ በቁርኣንም በሐዲሥም የመውሊድ በዓል ፈፅሞ አልተወሳም። ቢወሳ ኖሮ ቀደምቶች በተፍሲራቸውና በሐዲሥ ድርሳኖቻቸው ይገልፁት ነበርና። 2ኛ፦ ከሰለፎች ውስጥ አንድ እንኳ ኦፊሴል ባልሆነ መልኩ እንኳ ያከብሩ እንደነበር መረጃ የለም። 3ኛ፦ በቁርኣንና በሐዲሥ የሚገኝ፣ በሰለፎች የተፈፀመ ቢሆን ኖሮ ከላይ የዘረዘርኳቸው የመውሊድ ደጋፊዎች ቢድዐ ነው ብለው አይደመድሙም ነበር። አንዳቸውም በኦፊሴል ከመከበሩ በፊት በግል ወይም በማህበረሰብ ደረጃ ይከበር ነበር አላሉም።

  • без подписи

  • ማነው ኡስማን የገደለው? ማነው አልይ ኢብኑ አቢ ጧሊብን የገደለው?? ማነው ፊትና ያመጣው ?? በሽይኽ ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ)

  • عن سلمان الفارسي -رضي الله عنه- قال: قال رسول الله ﷺ : (إنَّ المسلمَ يصلي وخطاياه مرفوعةٌ على رأسِه كلما سجد تحاتَّ عنه فيفرغُ من صلاتِه وقد تحاتَّتْ عنه خطاياه). صحيح الترغيب .

  • без подписи

  • ያሳዝናል! በነብዩ ﷺ የሞት ገርገራ ህመምና ጭንቀት ታሪክ ድቤ እየደበደበ የሚጨፍር አሳዛኝ ትውልድ እያየን ነው

  • без подписи

  • 🍂• لَيْتَنِي لَمْ أَتَّخِذْ فُلَانًا خَلِيلًا •🍂 • القارئ ؛ #عبدالرحمن_الجبير

  • без подписи

  • "ልጅህ ትልቅ ሲሆን እንዲህ አይነት ጉድጓድ ውስጥ እየገባ እንዳይጃጃል፣ ህፃን እያለ ተውሒድ አስተምረው።" * ኮፒ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor