tgindex
INFORMATIONS AND EXAMS

INFORMATIONS AND EXAMS

Статистика

THIS CHANNEL CREATED TO HELP ALL ETHIOPIA HIGHER EDUCATION STUDENTS AS THEY GET ALL INFORMATIONS ABOUT UNIVERSITY , DEP. AND TO GIVE ALL FRESHMAN COURSES EXAMS. #FOR_ANY_QUESTIONS_OWNER 👉🏻 @EBISA_T_K

Последний пост
11 февр.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Образование
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
84
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 543
20 постов
Вовлечённость
1836,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • LOGIC WORKSHEET!

  • 🎓 የትኛውም ካንፓስ ቢደርሳችሁ የማታጧቸው 7 ግለሰቦች ...! 🔗 ካንፓስ ቆይታ ማለት በህይወታችን በጣም ውዱ ግዜ ነው ።ደግመን ልናገኘው የማንችለው ነው ። በጣም ከብዙ ሰዎች ያስተዋውቀናል በትንሹ የአለም ትክክለኛ ገፅ የምናይበት ነው ። ታዲያ በካንፓስ ቆይታ ግዜ የሚገጥሙን የተማሪ አይነቶች አሉ ። ሚገራርሙ ሰዎችን በህይወታችን እናያለን ። ሚገራርም ሰገጤ ፥ አራድዬ ሰዎች ፤ መማራቸው በራሱ የሚያጠራጥር...! በቃ ውዝግበግብ ያሉ ነፍ ሰዎች አሉ ። ታዲያ እኛም መርጠን በየካንፓሱ የማይጠፉ 7 ታይፖችን መርጠናል ። እንያቸው እስቲ ፦ 😏 7 ወንዶች ታይፕ ተማሪዎች ፦    😀MR .ቴንሽን ...! 🎓 ካንፓስ ላይ ነፍ ሙድ መያዣ ነገሮች አሉ ። አንዱ ማተንሸን ነው😁፤ በቃ ከመሬት እየተነሱ የማይሆነ ነገር እያወሩ ያስፈራራሉ በተለይ ፍሬሽ ስንሆን ሙድ መያዣ ነው የምንሆነው ። በቃ ነገ ፈተና ተብሏል ብሎ ይደውልልሃል አንዱ ከዛ አንቺ ተንሽነሽ አዳር ስታነቢ አድረሽ ጠዋት ክላስ ደፈንኩት ብለህ ሱክ ሱክ ስትል ትምህርት ራሱ የለም😒...ምናምን ። ታዲያ በነዚ ወሬዎች የሚተንሸን ቦቅቧቃ ሰው ሁሌ አለ ። በቃ በሆነው ባልሆነው ይንበጨበጫል ከዚ ሰው ራቁ ይዟቹሁ ገደል ነው ። የሚተንሸኑ ተማሪዎች ብዙ ግዜ አንባቢ ናቸው በዛውም ልክ ውጤት ግን አይሰሩም ። ከነዚ ሰዎች ራቅ ነው ። 🏋️‍♂️ MR..  ስፓርተኛ 🚨ዶርም እስከ 8  ሰዎች ይኖራሉ በእርግጠኝነት  አንዱ ብረት ተሸካሚ ነው ። በቃ ፍጋት ያስጠላሃል ። በየቀኑ ስለ 6 pack ነው ወሬው ። በሶ ካላቹሁ በቃ አለቀላችሁ በፍቅርም ሆነ በጉልበት ይጠጠባቹሃል😁 ። ታዲያ ብዙዎች አንድ ሰሞን ይነሽጣቸዋል ደሞ ቺኮችን ለማማል ብለው👌 ። ስፓርት ከጀለስ ጋር ይጀምራሉ ግን አይቆይም ይተውታል ። ታዲያ ይቺ ጀለስ ጥቅም አላት ለስፓርቱዋ ጠዋት ስለምትነሳ ትቀሰቅሳለች ደሞ በጡንቻዋ ማስፈራራት ትችያለሽ የሚያስቸግር ካለ ።   😔MR .አይናፋሩ 📚 ካንፓስ የሄዱ  ብዙዎች  ይዘውት የሚመጡት ነገር ፎንቃ ነው ። ታዲያ ሴት ተጠግቶ የማያውቀው ጀለስ ድንገት ፎንቃ ሲገባለት በቃ ተውኝ ።የሌለ የሚያስቅ ነው😄 ። ሲጃጃል ታያላችሁ ። እሷን ሲያይ አለቀ ...ቀነኒሳ መቼ ይሮጣል🏃‍♀️ ። ንገራት ብላችሁ ጨቅጭቃችሁ አሳምናቹሁት ሄዶ ስለ አሳይመንት አውሮቶ ይመጣል😂 ሊያው ከደፈረ ወይ መንገድ ቀይሶ ወደ ዶረም ይሸበለላል ። ከዚ ይሰውራቹሁ ። ግን ላይፉ በተለይ የዶርም ልጅ ከሆነ ሳትስቁ አታድሩም😘 ። 🫤ዘረኛው ጅላስ..... 😑በቃ አክቲቪስት አክቲቪስት የሚያጫውተው ነው አጅሬው ። ተጨቁነን ይልሃል እየመጣ ፤  ነፃነት ይልሃል እየመጣ ....በቃ እንትን ላይ እንትን ሆኑ ነው ። ገደሉን ነው .... የረብሽ ግዜ ከዚ ሰውዬ መራቅ ነው👀 ። ልታስረዳው ስሞክር አልገባህም ይልሃል.... በቃ ሳትፈልግ  ይሄ ፖተሊካ ትጋታለህ ።  ደሞ ከወደደሽ ወይ ዘሩ ከሆንሽ ሊከትብሽ የማይፈነቅለው ነገር የለም ። ተጠንቀቁ ዘረኝነት ከለከፋችሁ ...ብትሞቱ ነው ሚቀለው ። ፓለቲካ አቋማችሁ ለራሳችሁ ራሱ እንዳትናገሩ🤚 ...ያለበለዚያ ውጣ በተባለ ቁጥር ወጥተህ ይሄን የፌደራል ዱላ ቀምሰህ ትመጣለህ ። ሰልፍ የካፌ ራሱ ረዘም ካለ ይቅርብህ.....ብሮ 😏THE ፈላስፋው MAN ......! 👨‍🏫 ካንፓስ ዶርም ይሄን ሰው ካገኛችሁት ዕድለኛ ናችሁ ። በቃ አለ ኣ ለሊት 7 ሰዓት ግድግዳ ላይ እያፈጠጠ ታገኙታላችሁ  ፤ ደንግጣችሁ ምን ሆነህ ❓  ነው ስትሉት ክር እፈለኩ ይላቹሃል ..የምን ክር ስትሉት ❓  በማወቅ እና በመማር መሀከል ያለችውን ቀጭር ክር እየፈለኩ ነው ይላቹሃል 😁።ወይ ደግሞ ድንገት ጠዋት 12 ሰዓት ተነስቶ ይቀሰሰቅሳችሁ እና ከመሞት መኖር እንደሚቀል ማረጋገጥ እፈልጋለሁ  ይላቹሃል 😐  ይሄ ሰውዬ.... ያምሃል... ሆ ልተኛበት ባክህ ስትሉት ....ዘላለማዊ እንቅልፍ አላማረህም ይልሃል ....ይሄ ልጅ ሊወጋኝ ነው ዴ ብላችሁ እንቅልፋችሁ ጠፍቶ ስትነሱ ...ትንሽ ቆይቶ አገኘውት ብሎ ሊተኛ ይችላል😂 ። በቃ ሲወዛገብ እያያችሁ መሳቅ ነው ። ሳትስቁ አታድሩም አልኳቹሁ ። ታዲያ እንዳትከተቡ ማዘር ዲግሪ ስጠብቅ ጨልላችሁ እንዳትጫሩ ...ዋ".! 😀አቶ uniqe.... 🥸አጅሬን ካገኛችሁት እንዳትፋቱት በቃ አለ ኣ የምትቀኑበት አይነት ሰው ነው ።ስለ ህይወት ያለው ዕይታ ....ስለ ገንዘብ ስለ ነገሮች በቃ በተየለ መንገድ የሚኖር ስለ ሌሎቹ የማይመለከተው የራሱ LIFE ስታይል ያለው ምናምን ፐፐ አቦ በቃ ትደመማላችሁ ። እነዚ ሰዎች ትምሮ ብዙ ግዜ ይሰራሉ ግን 24 ሰዓት ሲቸክል አታየውም በቃ የሚያረገውን ያውቃል ። ጥንቁቁቅ ምናምን ዝንጥ ያለ አራዳ .....ይሄ ሰው ጓደኛ ካረጋችሁ የምር ላይፋችሁ ይቀየራል ዶርማችሁ ባይኖር ክላስ ውስጥ በእርግጥም ቢያንስ 1 አለ ጓደኛ አርጉት ስለ ህይወት ብዙ ትማራላችሁ።  money hesit አይተሃዋል በቃ ፕሮፌሰሩ ማለት ነው ። ወይም prsion break ካየክ ማይክል ስኮፌልድ ማለት ነው😎። በቃ ወጣ ያለ ነው ግን የራሱ way ያለው ነው ። ✍️ MR ..ቸካይዬ..! ይቺ ሰው የትም አለች ሰጋጭ ነች ። በቃ ህይወቱ ተመሳሳይ አዙሪት ጠዋት ክላስ ከዛ ካፌ ፤ ከዛ ላይብረሪ ፤ ማታ ዶርም አዳር ንባብ  ፤ ጠዋት ክላስ... በቃ ቅዳሜ የለ ፤ ፊልም ልይ የለ ፤ over የለ ....ወይኔ ለገነት ቁልፍ ነው ሚመስላቹ ። ቺክ ላጫውት የለ ፦ ፈተና አልቋል የለ ፤ ፍሬንዶች ይደብራቸዋል  የለ ፤ ፓሪ የለ ፤ ፎንቃሼ የለ ...በቃ ሙሉ ህይወቱ x መፈለግ ነው ። ሽምደዳ ንባብ ነው ። ለውጤት ከዚ ጋር መሆን አሪፍ ግን አድክም ንባብ አነባለው ብለሽ ማን እስከ ደም ጠብታ መታገል ይከብዳል😀 ። ሳትንዘላዘይ ግን ፈታ እያልሽ ነው ብሮ እንጂ በገገሙ የሚሆን ነገር የለም ። ደሞ ዶርማቹ እንዲ አይነት ሰው ካለ በቃ ይጨንቃቹሃል ።ፈታ እንዳትሉ እሱ እያሰባችሁ ትተሽናላችሁ ። ያን ያክል ለውጥ የለውም መገገሙ የመጀመርያ ውጤት ስታዮ ትረጋጋላቹሁ ። ግን ይቺ ሰውዬ ስለ ፈተና ምናምን እውቀት ስለሚኖራት መጠጋቱ አሪፍ ነው😉 ። ውጤት ታስተካክላለች ። በሉ ለዛሬ እዚህ ላይ ይብቃን😁 JOIN:ተጨማሪ ትምህርታዊ መረጃ ለማግኘት ቻናላችን ይቀላቀሉ! ✈️https://t.me/Wolkiteuniversity2018 ✈️https://t.me/Wolkiteuniversity2018

  • መልካም አዲስ ዓመት!🌼🌼🌼🌼 2018 ዓ.ም የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እና የስኬት ይሁንልን!! 🌼🌼🌼 🌼2018 ዓ/ም መልካሙን የምንሰማበት፣ 🌼🌼 - በችግር ላይ ያሉ ወገኖቻችን መፍትሄ የሚያገኙበት፣ 🌼🌼 - - የወገኖቻችን ሰቆቃ የማንሰማበት፣ 🌼🌼 -- ያለ ሰቀቀን ወጥተን የምንገባበት፣ 🌼🌼 -- በሰው ሰራሽ ችግሮች በጦርነት በግጭት እንዲሁም በተፈጥሮ አደጋ ወገኖቻችን የማይረግፉበት እንዲሆንልን ፈጣሪ ይርዳን። መልካም አዲስ ዓመት 🌼🌼🌼🌼 @ALLFRESHMANEXAM

  • #WOLKITE-UNIVERSITY ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ገቢ ተማሪዎች በሙሉ ለወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ነባርና አዲስ ገቢ ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ፕሮግራም በመደብኛ እና በተከታታይ መርሃ ግብር ተማሪዎች ለሆናችሁ በሙሉ የ2018 ዓ/ም ት/ት ዘመን ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት ❖ ለሁሉም ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ የጤና ሳይንስና ህክምና ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 5 ❖ ለሁሉም ነባር ቅድመ ምረቃ እና ድህረ ምረቃ ፕሮግራም በመደብኛ እና በተከታታይ መርሃ ግብር ተማሪዎች መስከረም 8 እና 9 ❖ በት/ት ሚኒስቴር የሚመደቡ አዲስ ገቢ መደበኛ(ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገቡ) እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ የተከታተላችሁና የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ እና አዲስ በአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም(Remedial) ለምትመደቡ ተማሪዎች መግቢያ ቀን ከት/ት ሚኒስቴር መረጃ እንደደረሰን የምናሳውቅ ይሆናል፡፡ ማሳሰቢያ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድመው ወይንም ዘግይተው የማያስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን @ALLFRESHMANEXAM @ALLFRESHMANEXAM

  • ለደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ተማሪዎች እና 3ኛ ዓመት 1ኛ ሴሚስተር አጠናቃችሁ ለወጣችሁ መደበኛ ተማሪዎች፤ በዩኒቨርሲቲያችን ሁሉም የጤና ሳይንስ ተማሪዎች እና የደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ ሁለቱም ካምፓስ (ዋናው ካምፓስና ቡሬ ካምፓስ) የሶስተኛ ዓመት አንደኛ ሴሚስተር ትምህርት አጠናቃችሁ ለእረፍት የወጣችሁ መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመመዝገቢያ ጊዜ መስከረም 09 እና 10/2018 ዓ.ም መሆኑን አውቃችሁ:- 1. ሁሉም የጤና ተማሪዎች በጤና ካምፓስ ግቢ 2. 3ኛ አመት 1ኛ ሴሚስተር አጠናቃችሁ የወጣችሁ ተማሪዎች በየነበራችሁበት ካምፓስ እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን፡፡ ማሳሰቢያ:- 1. ከተጠቀሱት ቀናት ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ 2. ከላይ ከጠቀስናቸው ውጭ ያላችሁ የዩኒቨርሲቲያችን ተማሪዎች በሙሉ የጥሪ ማስታወቂያ ወደፊት የምናወጣ በመሆኑ እስከዚያ ድረስ በትግስት እንድትጠብቁ እናሳስባለን። FOR MORE 👇👇 @ALLFRESHMANEXAM @ALLFRESHMANEXAM

  • #AmboUniversity #የጥሪማስታውቅያ ለአምቦ ዩኒቨርሲቲ ነባር መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሔደው መስከረም 07 እና 08/2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳዉቃለን፡፡ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በአምቦ ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ማለፍያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች እና የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ (ፍሬሽማን) ተማሪዎች ምዝገባ መስከረም 09 እና 10, 2018 መሆኑን አሳውቋል። @ALLFRESHMANEXAM

  • #ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ብዙወቹ ዩኒቨርሲቲዎች ትምርት ሚኒስቴር ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት ተማሪዎቻቸውን እየጠሩ ይገኛል ይህን ተከትሎ የሚመለከታቸውን አካላቶች ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ መች እንደሚጠራ ጠይቀን ነበር ያገኘንውም ምላሽ በቅርቡ የጥሪ ማስታወቂያ እንደሚወጣ ነው፤ ስለዚህ በቅርቡ ስለሚጠራ ዝግጅት እንድታደርጉና እንድጠብቁ እናሳውቃለን። For More 👇 @ALLFRESHMANEXAM @ALLFRESHMANEXAM

  • видео или голосовое, без подписи

  • 📣 OdaBultum University ኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ የነባር መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ትምህርት ዘመን ምዝገባ የሚካሔደው መስከረም 08 እና 09/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል፡፡ ትምህርት መስከረም 12/2018 ዓ.ም እንደሚጀምር ተገገልጿል፡፡ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታችሁን በኦዳ ቡልቱም ዩኒቨርሲቲ ተከታትላችሁ ማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች፤ የ2018 ዓ.ም አዲስ ገቢ (ፍሬሽማን) ተማሪዎች ምደባ በትምህርት ሚኒስቴር ይፋ ሲደረግ ወደፊት በሌላ ማስታወቂያ ጥሪ ይደረግላችኋል ተብሏል🙌፡፡ #for more 👇👇 @ALLFRESHMANEXAM @ALLFRESHMANEXAM

  • #BulehoraUniversity #ጥሪማስታወቂያ ለቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ መደበኛ ተማሪዎች በሙሉ ዩኒቨርሲቲያችን እንኳን ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሠላም አደረሳችሁ በማለት መልካም ምኞቱን እየገለጸ፡ ነባር የቅድመ-ምረቃ እና የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደዉ መስከረም 5-6/2018 ዓ.ም ስለሆነ ማንኛዉም ተማሪ በአካል ቀርቦ በተጠቀሰዉ ቀነ ገደብ ዉስጥ እንዲመዘገብ እየገለጽን ከተባለዉ ጊዜ ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆናችንን በጥብቅ እናሳዉቃለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- • በ2017 የትምህርት ዘመን 1ኛ ዓመት ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች የትምህርት ክፍል ምርጫ የሚካሄደዉ መስከረም 06/2018 ዓ.ም እና ዉጤታችሁ ደግሞ የሚገለጸዉ መስከረም 08/2018 ዓ.ም ይሆናል፡፡ • የቅድመ ምረቃና ድህረ ምረቃ ተማሪዎች ትምህርት ከመጀመሩ በፊት በ(e-SHE) የተዘጋጀዉን (student Success Suit (SSS)) ሥልጠና የሚትወስዱ መሆኑን ከወዲሁ እናሳዉቃለን፡፡ For more 🙌 @ALLFRESHMANEXAM

  • 😅በፍርሃት ውጤት በመጠበቅ ላይ ያሉ 12ኛ ክፍሎች የላኩልን Rate አርጉት ሃሳቡን ከ 100😁

  • 📣 AASTU ለአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመደበኛ እና የተከታታይ ትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎች በሙሉ እንኳን ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ እያለ የ2018 ዓ.ም የመጀመሪያው ወሰነ ትምህርት ምግባ ከዚህ በታች በተገለጸው መሰረት የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን፡ 1. ሁሉም የመጀመሪያ ድግሪ እና የድኅረ-ምረቃ መደበኛ ፕሮግራም ተማሪዎች - መስከረም 08-09/2018 ዓ.ም (ሃሙስ እና አርብ) 2. ሁሉም የተከታታይ መጀመሪያ ድግሪ እና የድኅረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራም ተማሪዎች - መሰከረም 10-11/2018 ዓ.ም (ቅዳሜ እና እሁድ) ማሳሰቢያ፡ 1. ከተጠቀሱት ቀናት ውጭ ምዝገባ የማይካሄድ መሆኑን እናሳውቃለን። 2. ምዝገባ የሚከናወነው በአካል ነው። 3. የመጀመሪያ ድግሪ መደበኛ ተማሪዎች የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እንድታወጡ እናሳሰባለን። @ALLFRESHMANEXAM

  • #MattuUniversity የጥሪ ማስታወቂያ!! ይህ መቱ ዩኒቨርሲቲ ነባር የቅድመ-ምረቃ ፕሮግራም መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ትምህርት ዘመን የዩኒቨርሲቲ መግቢያ መስከረም 08 እና 09 ቀን 2018 ዓ.ም መሆኑን አስታውቋል። የ2018 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 12/2018 ዓ.ም መሆኑን ተገልጿል፡፡ ማሳሰቢያ፡- የ2018 የትምህርት ዘመን የመጀመሪያ አመት (አዲስ) ተማሪዎች፣ እንዲሁም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ (Remedial) ፕሮግራም ያጠናቀቁና የትምህርት ሚኒስቴር የማለፊያ ነጥብ ያገኙ ተማሪዎች መግቢያ ከትምህርት ሚኒስቴር የአዲስ ገቢ ተማሪዎች መረጃ እንደደረሰን ወድያውኑ የምናሳውቅ ይሆናል። ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት ቀድመውም ሆነ ዘግይተው የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው የማያስተናግድ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ @ALLFRESHMANEXAM

  • ቤተሰብ ወደ ግቢ ለመክነፍ✈️ ዝግጅት እንዴት ነው🤙 ዘንድሮ ትምህርት ሚኒስቴር አልተቻለም ቃሉን በተግባር እያሳየ ነው 🤓ስሜቱ እንዴት ነው ግን 🥺 2017 አልቆ መስከረምም ሊጠባ ነው 😁 🤞እስቲ ያላችሁበትን ሁኔታ በሚገልፃቹ #reaction ግለፁ🙌 #Me: 🗿 FOR MORE👇👇 @ALLFRESHMANEXAM @ALLFRESHMANEXAM

  • ዘው ተብሎ የማይገባባቸው 4ቱ ስመጥር የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲዎች🙌 1. አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከ2017 ዓ.ም ጀምሮ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ለመግባት ተጨማሪ የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና (UAT Exam) መጠየቅ ጀምሯል። ታዲያ የመግቢያ ፈተናው (UAT Exam)ምን ምንን ይዟል?? 📌 ይህ የመግቢያ ፈተና በዋናነት መሰረታዊ የEnglish እና Maths ጥያቄዎችን የያዘ ሲሆን የተማሪዎችን Verbal and quantitative ችሎታቸውን ለመገምገም የሚሰጥ ነው። አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የሚሰጣቸው programs 📌 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ 55 undergraduate programs በ 12 campus የሚሰጥ ሲሆን በጥቂቱ ፦ 👉Doctor of medicine 👉Doctor of Dental medicine 👉 Software Engineering 👉Chemical engineering 👉 Architecture 👉 Law 👉Accounting and finance 👉 Management የመሳሰሉትን ይሰጣል። 2. አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ 📌 ይህ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን የሚቀበለው በራሱ መመዘኛ አወዳድሮ ነው። በ 2015 እና በ2016 ዓ.ም matric ያለፉ ተማሪዎች ቁጥር መቀነስን አስከትሎ እንደማንኛውም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን በምደባ መቀበል ጀምሮ ነበር። ነገር ግን በ2017 ዓ.ም ዳግም የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ፈትኖ መቀበል ጀምሯል። የ ASTU መግቢያ ፈተና ይዘት ምን ምንድነው? 📌የዚህ ዩኒቨርስቲ የመግቢያ ፈተና በዋነኝነት 4 ትምህርቶችን ይይዛል። 👉Mathematics 👉English 👉Physics 👉Chemistry 👉Biology 📌Mathematics, Physics እና Biology በአብዛኛው የ12ተኛ ክፍል ትምህርትን የያዙ ሲሆን English እና Chemistry ደግሞ General knowledge ጥያቄዎችን በብዛት ይዟል። አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ የሚሰጣቸው programs 📌 ASTU 19 programs በ 4 campus የሚሰጥ ሲሆን በዋነኝነት 👉 Pharmacy 👉Industrial chemistry 👉Architecture 👉Civil Engineering 👉Computer science 👉Software Engineering 👉Chemical Engineering የመሳሰሉትን ይሰጣል። ለጓደኞቻቹህ share አድርጓቸው። For more👇👇 @ALLFRESHMANEXAm @ALLFRESHMANEXAM

  • #WOLLO__UNIVERSITY 🫶ወሎ ዩኒቨርሲቲ ለ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር መደበኛ ተማሪዎቹ ጥሪ አድርጓል። 👉የ2ኛ ዓመትና ከዚያ በላይ ነባር የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች የ2018 ዓ.ም የመግቢያ ጊዜ መስከረም 08 እና 09/2018 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል። በተጠቀሱት ቀናት በየምትማሩበት ግቢ (ደሴ ግቢ፣ ኮምቦልቻ ግቢ እና ልዕለ ህክምና ግቢ) ሪፖርት ማድረግ እንዳለባችሁ ተገልጿል። #በ2018 ዓ.ም አዲስ ለምትመደቡ የአንደኛ ዓመት እና የሪሚዲያል ተማሪዎች እንዲሁም በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርት ተምራችሁ የማለፊያ ውጤት ያመጣችሁ ተማሪዎች ጥሪ ወደፊት ይገለጻል ተብሏል🙌🙌። For more :👇👇 @ALLFRESHMANEXAM @ALLFRESHMANEXAM

  • እስካሁን የጠሩ  ዩኒቨርስቲዎች ዝርዝር 1 .ጎንደር ዩኒቨርሲቲ 2.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 3.አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 4.ጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ 5.ድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ 6.ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ 7.ወልድያ ዩኒቨርሲቲ (ለጤና ሳይንስና የእንስሳት ህክምና) 8 .አሶሳ ዩኒቨርሲቲ 9.ጂንካ ዩኒቨርሲቲ 10 .ቀብሪደሀር ዩኒቨርሲቲ 11.ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ 12.ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ 13,መቱ ዩንቨርስቲ ፈጣን እና እውነተኛ መረጃ እንዲደርሳችሁ @ALLFRESHMANEXAMን ተቀላቀሉ🙌 Please please join join Please please share share    ╔═══════════╗ ♨️ @ALLFRESHMANEXAM ♨️ ♨️ @ALLFRESHMANEXAM♨️ ♨️ @ALLFRESHMANEXAM♨️ #share አድርጉ #share  አድርጉ

  • ዉድ የመቱ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች እንኳን ለ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በሰላም አደረሳችሁ! Barattoonni keenya buleeyyiin Baga bara barnootaa haaraa 2018'n isin gahe❤️! #for more👇👇 @ALLFRESHMANEXAM

  • "በአዲሱ አመት መንገድ ላይ ለብቻችን ማውራትን Normalize ማድረግ አለብን!!!"

INFORMATIONS AND EXAMS — tgindex