Abdu creative
Статистика- Последний пост
- 10 февр.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 15
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
My design for Parklane homes
Brand without digital marketing is just look like this. Dm @Abilo7
без подписи
AI + photoshop = Creativity
"ቀፀላ" - አውቶቡስ ተራ የሚገኝ አንድ ምግብ ቤት ውስጥ የሚባል ምግብ #Ethiopia | አንዲት እጇ የሚጣፍጥ ወጥ ቤት ነበረች አንድ ደግሞ ቀፀላ የተባለ ደንበኛ ነበር ይህች ወጥ ቤት እና ቀፀላ የፍቅር ግንኙነት ኖሯቸዋል ለካ ቀፀላ ለየት ያለ ምግብ ይሠራለታል... ቀፀላ እንጀራ ፍርፍር ሲያዝ ከውስጥ ያበደ ዱለት በእንጀራ ፍርፍር ተሸፍኖ ይመጣለታል በሌላ ግዜ ደግሞ ከፍርፍሩ ሥር ቀውጢ የሆነ ቀይ ወጥ ይነጠፋል አንዳንዴም ቅል ጥም ሊኖረው ይችላል ፍርፍር በቅልጥም! ከእለታት በአንዱ ቀን እንጀራ ፍርፍር ያዘዘው ቀፀላ ከስሩ ምን የመሰለ ጥብስ ተደርጎለት ፍርፍሩን ሲበላ የምግብ ቤቱ ባለቤት መጥቶ አብሮ እያወራው ይቀመጣል በመኃል "ብላ እንጂ አልጣፈጠህም እንዴ?" ብሎ ሲጎርስ የወጥ ቤቷን ልዩ እጅ የቀፀላ ግርግር ላይ አገኘው ባለቤቱ ነቃ ሁኔታው ገባው.... ወጥ ቤቷ ላይ አልተቆጣም... ቀፀላ" የሚል ምግብ ሜኑው ላይ ጨመረ ደንበኛ ሁሉ ወደደው ምግቡም ተወዳጅ ሆነ.... “ሰዎች በሚወረውሩብህ ድንጋይ ቤት ሥራበት" እንዲሉ ብልሁ የምግብ ቤት ባለቤትም ወጥ ቤቷን ተናዶ ከማባረር ይልቅ "ቀፀላ" ምግብን በሜኑ ላይ ጨመረ...
Do it now not tomorrow 🧠
Mindset is everything 🧠
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
My design for Golden family realestate
Channel created