tgindex
ABI ✍

እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉና ያዝናናሉ ብዬ የማስባቸውን ማንኛውም አይነት ፅሁፎች ከተለያዩ ቦታዎች እየለቀምኩ አቀርባለሁ። ስታነብ ታውቃለህ፣እራስህን ትመለከታለህ፣ክፉና ደጉን ትለያለክ። እዚህ የሚለቀቁ ፅሁፎች እኔ የተናገርኳቸው እና የፃፍኳቸው ብቻ አይደሉም። ከመፃፍ፣ከሶሻል ሚዲያ እና ከተለያዩ ሰዎች የሰበሰብኳቸው ጭምር ናቸው። Comment▹ @abiye00

Последний пост
19 янв. 2025 г.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
36
мало замеров
Замеров пока мало
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
49
20 постов
Вовлечённость
136,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • በሀገር ውስጥና በመላው ዓለም ለምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ ኢትዮጵያውያን ወገኖች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ....አደረሰን። 💚💛❤️መልካም በዓል።💚💛❤️ @Asresee @Asresee @Asresee

  • ማግባቷን ክዳለሁ              : ዳሯት ፍቅረኛየን.. .......ፍቅረኛየን ዳሯት እኔም አቅም ሳጣ... .........አጨብጭቤ ላኳት      : እናቷ መረቁ እንትፍ አሉ አባት እኔም በመሀል ቤት አልኩ ግራ እንደመጋባት ተገርሜ እያየሁ እናቷ ለሌላው አሳልፋ ስትድራት አባቷ በደስታ ቆመው ሲመርቋት ውለዱ ክበዱ ምድርንም ውረሷት እያሉ ሲያወርሷት ለሀብታም ሰው ድረው ሀብቱንም እንድትወርስ በአሽሙር ሲነግሯት እሷ መቼ ገብቷት         : ቀልቧ ያለው ከእኔው ልቧም ያለው ከእኔው ሙሽራው ያቀፈው በድን አካላቷን ስንተያይ እኛ ያስታውቃል መልኳ በውስጧ ማንባቷን አዝኜ ስታየኝ አዝና እኮ ነው ማያት እንዲህ ያለ ልብ ከየት አገኘሽ ስላት ነው አለችኝ ከአንተው ያንተው ፍልቃቂ ስትስቅ ኑርልኝ የህይወቴ አድማቂ በአንተ ደስታ ነው ምኖር ስቀህ ሳይህ ነቂ ከሌለህማ አንተ ሳትስቅ እንኳ ባይህ መሞቴን አስታውስ ነገርኩህ ወየሁልህ       : የውሸትም ቢሆን ሳቅ ባንተ ሳቅ ስለሆን ሚሞላው የኔ ሀቅ              : ማለቷን አስታወስኩ  አግብታም እያየሁ እያየሁ ክዳለሁ ወንድሟ ባረገኝ እያልኩ እመኛለሁ       ማግባቷን ክዳለሁ                                             :                                             :                         .........  ✍️ Telegram channel 👇👇👇 ➱

  • -- የኔ.... ስልሽ           -- -- የኔ ፍቅር ስልሽ እንባ ያረገዘዉ ይሄ አይኔ ይደርቃል፣ መኖር የደከመዉ አካሌ ይወናል፡፡ የኔ ውድ ስልሽ እርካሹ ስሜ ባንቺ ይወደዳል፣ ፅልመት የለበሰዉ ህይወቴ ይበራል፡፡ የኔ ቆንጆ ስልሽ .....ጨለማዬ ነግቶ፣ በቋጥሮ የቆየው ደስታዬ ፈንድቶ፣ ዘላለም የሚቆይ ብርሀንን ይረጫል፣ መቼም ላይጠወልግ ደሰታዬ ያብባል፡፡ የኔ ፍቅር ስልሽ ስሜት ይፀነሳል፣ የኔ ውድ ስልሽ ፍቅር ይወለዳል፡፡ የግሌ አድርጌሽ      የኔ ብቻ ስልሽ መሞቴን ረስቼ ይኼው በነፃነት መኖር ጀመርኩልሽ። ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ..................Share&join

  • ➨ አስተውል ፦ ጀግናው በዚህ ምድር ላይ መጥፎ ቀን እንጂ መጥፎ ህይወት የሚባል ነገር የለም ፤ ሰዎች መጥፎ ቀናቶችን ማለፍ ሲያቅታቸው ራሳቸው ላይ መጥፎ ህይወት ነው ያለን በማለት ድምዳሜ ላይ ይደርሳሉ ። ህይወትህን ያበላሸው ቀኑ ሳይሆን ምላስ እና አዕምሮህ ናቸው ምክንያቱም በምላስ መጥፎ ህይወት ብለህ አዕምሮህን አስረህ አስቀምጠሃል እና ስለዚህ ሁሉም ቀናቶች የተለያዩ ነገሮች ይዘው ይመጣሉ ፤ የደስታውን ቀን በደስታ አሳልፍ ፤ ከባዱን ጊዜን ደሞ በጥንካሬ አሳልፍ ። በገዛ ምላስህ ራስህ ላይ መጥፎ ቃል አውጥተህ አሁን ካለህበት የባሰ ነገሮችን ራስህ ላይ አታካብድ ። ተግባባን ጀግኖች ! ❤🔥👍 #ቻናሉን_ለወዳጆቻችሁ_ሼር_በማድረግ_እንዲቀላቀሉ_አድርጓቸው። SHARE"

  • በሰዎች መወደድን መፈለግሽ!!! ጥፋት አይደለም ይህ የሁሉም ሰዉ ተፈጥሮ ነዉ ማንኛዉም ሰዉ በሰዉ መወደድን ይፈልጋል ግን ልብ ማለት አለብሽ የሰዎቹን ነፃነት መንፈግ የለብሽም ሚወዱሽም ይዉደዱሽ ሚጠሉሽም ይጥሉሽ Normal ነዉ ምክንያቱም ሁሉም ሰዎች እንዲወዱን ማድረግ አንችልም ደጋፊ እንዳለ ነቃፊም አለ........ ሚወድሽም እንዳለ ሚጠላሽም አለ በዚች ምድር ሰዎች በአንድ ድምፅ ሊጠሉሽ ወይም ሊወዱሽ አይችሉም የኔ እህት የአለማቱ ጌታ አይጥላሽ እንጂ ሰዉ ባይወድሽ ቢጠላሽ ምንም አይደል። ... @abiye00 ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢

  • ..ሰይጣን በሰው አድሮ እኔ አንቺን ቢያስከዳኝ ያ ቃልኪዳናችን እሾህ ሁኖ ይውጋኝ.... ..ግን ቃሌን አጥፌ እኔው ካፈረስኩት እሾህ ሁኖ ይውጋኝ ብዬ ነው የማልኩት...💝💝💝 ............. ....የእናቴ ልጅ-𝑨𝒃𝒊

  • ነፍሷ ከምንጭ እንደ ተቀዳ ውሃ ኩልል ብሎ የሚወርድ ንጹሕ ነው።የዋህነቷ እንኳን ከሰው ከአዋፍት ጋር የሚያግባባት ቃል አልባ ቋንቋዋ ነው።መደፍረስ አንድም ቀን ጎብኝቷት አያውቅም።በድፍርስ ዓለም ውስጥ እየኖረች አለመደፍረስን ግን እንደምን ቻለችበት?! ...Telegram channel👇👇

  • አስኳላ💚💛❤ 👉ያመንከው እንዳይከዳህ፦....... ሰውን አምኖ ቀርቦ በቀረበው የተጎዳ ስንት ሰው ይሆን ? ቀን ካንበረከከው ክፉ ሰው ያንበረከከውን ትውልድ ዘመን ከራሱ ጋር ይቁጠረው ። ስንቶች ጠላት ብለው ያሰቧቸውን ሲጠነቀቁ ወዳጅ ባሏቸው ተጎዱ። ስንቶች ይጠቅሙኛል ባሏቸው ከሰሩ። ስንቶች ባፈቀሩት ተነከሱ። የሚቀርበንን ሰው ቀድሞ ብናውቅ ኖሮ የዚህ ሰለባ ባልሆነ ነበር። ግን የዚህን እውነት ሳናውቅ ቀርተን ሳይሆን በሰው የተጎዳነው የሚቀርበንን ሰው ሁሉ ለምን እንደቀረበን እና ምን አይነት ስብዕና እንዳለው ከወዲሁ ማወቅ የምንችልበት ጥበብ ስለሌን ነው። በዚህም አጨብጭበን በሾምነው ስንገረፍ ፣ባበደርነው ስንከዳ፣ባፈቀረን ስንነከስ እንገኛለን:: ...Telegram channel Joined

  • "ሰላም ላንቺ ይሁን!" ይልሻል! የፈጠረሽ  ይወድሻል::........ - አምላክሽን ማመን ብቻ በቂ አይደለም:: ከልብሽ  ማፍቀርም ጀምሪ:: - እርሱ የፈጣራቸው ብዙ ውብ ፍጥረታት አሉ::እንደ አንቺ  አስውቦ  የሰራው  ግን የለም:: - ውብ ያደረገሽ ውብ በሆነው መንፈሱ ነው::ይህም ንፁሁ ያልተቀየጠ ፍቅር ነው::አዎ አንቺ ንፁሁ ፍቅር ነሽ:: - ካንቺ በህይወት መገኘት አብልጦ  የአምላክን ፍቅር ምን ሊገልፀው ይችላል? - ያንቺ አሰራር እና ፀጋ ከሁሉም ፍጥረት የሚልቅ የአምላክ ጥበብን ያዘለ ነው::ይህም ፍጥረትን ሁሉ የሚያድን የአምላክ ንፁህ ፍቅር ነው:: - እርሱ ፍቅር አድርጎ ሰርቶሻል::አንቺ ግን እርሱን አፍቅረሻል? ልብሽን ለልቡ አስገዝተሻል? - ፍጥረት ሁሉ የአምላክን  ፍቅር ባንቺ ውስጥ ለማየት እየናፈቀ ነው::ነፍስ ሁሉ ሰላምን ተጠምቶ ካንቺ ልብ ለመጠጣት እየጠበቀ ነው:: - ገንዘብ እንጂ አምላክ ባልተፈቀረበት አለም አንዲት አምላክን የምታፈቅር ሴት ሁኚ::አለምን መስማት ትተሽ ጆሮሽን ወደ አምላክ አዘንብይ::እርሱን የቀንም  የሌሊትም ጌጥሽ አድርጊው::እስቲ ....እውነተኛ  የልብሽን ሜክአፕ ተቀቢው:: - በጊዚያዊ እርካታ የጠፋው አለም በዘለዓለማዊ የአምላክ ፍቅር ባንቺ በኩል ይዳን:: - የደግነት እና የመልካምነት ብርሃንሽ በሰዎች መካከል ይብራ::ትልቁ የአምላክ መንፈስ ባንቺ ውስጥ ይስራ::.... _ አንተም ዎንድሜ የፈጠረህን አምላክ ተከተል አመስግነው። . የጎደለህን ሳይሆን ያለህን ተመልከት ለማመስገን በቂ አደለምን??....... ....   ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን...🙏🙏🙏 ...Telegram channel Joined

  • ማ ፍ ቀ ሬ ን  ፡ መ ች  ፡ አ ዉ ቃ ለ ሁ ? . . . እንዲህ ያየሁሽ ሲመስለኝ ከጥርሴ እኩል ልቤ መፍገግ ከጀመረ ፣ አጠገቤ ስትሆኚ የምርኮ ያህል ይረዝም የነበረ ቀን የቀሚስሽን ያህል ካጠረ ፣ አይኔን ስታይ ልል ያሰብኩት ከጠፋኝ ፣ ስትስሚኝ ቀልቤን ካጣሁ ፣ ባቀፍኩሽ ቁጥር ራሴንን ማመን ከተዉኩ  . . . ገና ሳገኝሽ ስለመሄድሽ ከባባሁ ፣ ልረሳሽ እየተጋሁ  ጠረንሽ ከናፈቀኝ ፣ ከንፈሮችሽ ትዝ ካሉኝ ፣ በምናቤ ከነገስሽ ?  ልኮራ ... ብትሄጂ አይገደኝም ስል ፥ ልቤ በአፌ ከተከፋ ? እኮ ንገሪኝ . . .  እዉነት ማፍቀሬን መች አዉቃለሁ? .....Telegram Channel

  • .    ስሚኝማ ቆንጂት… ፍቅሬን ባልሸሸግም በስስ መጋረጃ ስሜቴን ባልክድም መጋባቱን እንጃ ፡ ለምን ያልሺኝ እንደው ከጠየቅሺኝ መልሱን አንብቢ ገላልጠሽ መፅሃፍ ቅዱሱን አንድ ለአንድ ይላል ከገፆቹ ባንዱ ቃሉንም የሻረ በእሳት ነው ፍርዱ ፡ ለዚህ ነው ፍቅሬ ሆይ … እኔ ብፈልግም ህጉ አይፈቅድልኝም ሁለት ቤት ለመምራት አቅሙም የለኝም ስለዚህ ጠብቂ አለዚያም እንዳሻሽ ከኑሮ ስፋታ ነው እኔ የማገባሽ ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢    Telegram channel 👇👇👇 ➱ https://t.me/Abiye2000 ➱ https://t.me/Abiye2000 ➱ https://t.me/Abiye2000

  • ዛሬን ከፍቶህ ይሆናል! ህይወት ታስደስታለች እንዲሁም አንዳንዴ ታስከፋለች። ግን እዉነት ህይዎት እራስዋ ያደረገችዉ ነገር ነው? ደስታህን ቆጠብ ሀዘንህን በልክ ቁጣህን በትዕግሥት ጭንቀትህን ቀለል እንባህን ዋጥ እምነትህን ጠበቅ ||እነዚህን ሁሉ ካላደረግህ ህይዎት ፈተናዋን ትደራርብብሃለች። አንተ ደግሞ መቶ በመቶ እነዚህን የማድረግ አቅሙ አለህ ምክንያቱም አንተን የሚመራህ ማንም ሳይሆን ፈጣሪህ እና አንተዉ እራስህ ነህና! ➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢

  • --..ሊያብብ ሲል..-- ___ሱስ ሳይበላው፣ ሲጋራ መግዣ መለመን ሳይጀምር፤ጉስቁልና ሳያፈዘው፤ ለልብሱ መቆሸሽ ደንታ ቢስ ከመሆኑ በፊት፤ ሰዎቹም ሲጠሩ ባልሰማ መሄድ ሳይጀምሩ፤ ቃል አባይ ከመሆኑ በፊት፤ ክብሬ ማለት ሳያቆም፤ ለትንሽ ትልቁ መላክ ሳይጀምር በ..ፊት...... __ቆንጆ፣ተወዳጅ፣ዘናጭ ነበር። ከጓደኞቹ በላይ ድምቅ ያለ ልጅ ነበር፤ ቆንጆ አማርጦ ይሰክስ ነበር፤ የፀጉሩን ፍሪዝ በመስታውት አስር ጊዜ እያዬ አስር ጊዜ ያስተካክል ነበር።..... _ሕልመኛ ነበር። እንደ ሁሉም ወጣት ሀብታም መሆን፤ አዋቂ መሆን፤ ቤተሰቦቹን የመርዳት ሕልም ነበረው፡፡.... ___የተንሸዋረረ አራድነት አሳስቶት የለኮሳት ሲጋራ፤ ለሳቅ ብሎ የተጎነጫት አረቄ፣ ለሙድ ብሎ የቀነጠሳት የጫት ቅጠል ስትደጋገም አፈዘዘችው፤ ሕልሙን ወጣትነቱን ክብሩን አረገፈችው፡፡ ___ማንም ብርቱ ነኝ ቢል ታግሎ የማያስመልሳትን ወጣትነቱን ለማያቀው ጣዖት እየሰዋት ነው፡፡ ጥግ ላይ ተቀምጦ ዘመን ሂዶ ዘመን በመጣ ቁጥር የሚመጡ ለውጦችን _ ከዳር _ በትዝብት እየተመለከተ 'ጊዜው እንዴት ነው የሚሮጠው?' የሚል ይመስለኛል፡፡ ምንጭ:-አዎ! እሱ ጋ ያመኛል ! መፅሐፍ Telegram channel 👇👇👇 ➱ https://t.me/Abiye2000 ➱ https://t.me/Abiye2000 ➱ https://t.me/Abiye2000

  • ➡️ የትውልድ ቀንና ወር 💔        ↪️  መጋቢት12 -ሚያዝያ 11     ↪️  የኮከቡ መጠርያ ስም💬         ⭐️ኤሪስ(Aries)♈️ ⬅️የትውልድ ቀንና ወር 👋        ➡️ሚያዚያ12 - ግንቦት 12      ➡️ የኮከብ መጠርያ ስም💬       ⭐️ታውረስ(Taurus)♉️ ➡️ የትውልድ ቀንና ወር✌        ↪️ ግንቦት13 - ሰኔ13      ↪️ የከኮብ መጠረያ ስም💬            ⭐️ጄሚኒ(Gemini)♊️ ⬅️ የትውልድ ቀንና ወር 🔥        ➡️ሰኔ14 - ሃምሌ15      ➡️የኮከብ መጠርያ ስም💬        ⭐️ካንሰር(Cancer)♋️ ➡️ የትውልድ ቀንና ወር 🎁        ↪️ ሃምሌ16-ነሃሴ16      ↪️ የኮከብ መጠርያ ስም💬       ⭐️ሊዮ(Leo)♌️ ⬅️ የትውልድ ቀንና ወር 🎶         ➡️ ነሃሴ17 - መስከረም12      ➡️ የኮከብ መጠርያ ስም💬       ⭐️ቪርጎ (Virgo)♍️ ➡️ የትውልድ ቀንና ወር ⭐️      ↪️ መስከረም13- ጥቅምንት12     ↪️ የኮከብ መጠርያ ስም💬         ⭐️ሊብራ(Libra)♎️ ⬅️ የትውልድ ቀንና ወር 😯       ➡️ ጥቅምት13 - ህዳር 12        ➡️ የኮከብ መጠርያ ስም💬         ⭐️ስኮርፒዮ(Scorpio)♏️ ➡️ የትውልድ ቀንና ወር 🍓     ↪️ ህዳር13 - ታህሳስ12       ↪️ የኮከብ መጠርያ ስም💬       ⭐️ሳጁታሪየስ(Sagittarius)♐️ ⬅️ የትውልድ ቀንና ወር 🌜      ➡️ታህሳስ13 -ጥር11       ➡️የኮከብ መጠርያ ስም💬       ⭐️ካፕሪኮን(Capricorn)♑️ ➡️ የትውልድ ቀንና ወር ☕️      ↪️ ጥር12 - የካቲት 11       ↪️ የኮከብ መጠርያ ስም💬         ⭐️አኳርየስ(Aquarius)♒️ ⬅️ የትውልድ ቀንና ወር ⭐️      ➡️የካቲት12 - መጋቢት11       ➡️ የኮከብ መጠርያ ስም💬          ⭐️ ፓይሰስ(Pisces)♓️

  • he፦ ፈገግ ስትይ መተሽ ብትጎበኚኝ ብዬ እመኛለሁ😍 she፦ ሲንግል ነህ😊? he፦ አይ የጥርስ ሀኪም ነኝ🌚 #share @abiye2000

  • ደህና ነኝ! ሰላምታ ሲጠየቅ በተለምዶ ሁሉም ሰው መልሱ ደህና ነኝ ነው! እየከፋው፣ እያዘነ፣ ውስጡ ተጎድቶ፣ ለህይወት ትርጉም አጥቶ፣ ዲፕሬሽን ውስጥ ሆኖ፣ 'ደህና ነህ?' ስንለው ወግ ነውና 'ደህና ነኝ!' ይላል! እያለቀሰ ብታገኘው 'ደህና ነኝ' ይልሀል! ቆዝሞ ብታገኘው 'ደህና ነኝ!' ይልሀል... ስንት የምናቃቸው ወጣቶች ዛሬ ሰላምታ ስንሰጣቸው 'ደህና ነኝ!' ብለውን.. በንጋታው ራሳቸውን አጥፍተዋል! ስንቱ ለቅሶ ላይ ተገኝተን... ትላንትኮ፣ የዛሬ ሳምንትኮ፣ የዛሬ ወር ኮ አጊኝቼው... 'ደህና ነኝ!' ብሎኝ ነበር... ምነው ለዚህ ውሳኔ ያበቃውን ባማከረኝ ብለን አልቅሰናል ስንቱ ጠዋት 'ደህና ነኝ!' ብሎን ከሰዓት ራሱን አጠፋ ተብለናል! ምክንያቱም እንዴት ነህ? ለሚለው የለመድነው፣ ያደግነው፣ 'ደህና ነኝ!' እያልን ነው! መርምሮ፣ ቀርቦ፣ ያለንበትን ሁኔታ ተረድቶ፣ አጥብቆ ካልጠየቀን 'ደህና ነህ?' ለሚለው መልሱ የቱን ያህል ቢከፋን፣ ብናዝን፣ መልሱ ደህና ነኝ ነው! እስኪ ራሳችንን እንጠይቅ?! ስንቱ ደህና አለመሆኑን እያወቅን.. 'ደህና ነኝ!' ስላለ ብቻ አልፈነዋል ስንቱ ራሱን ሊያጠፋ በኪሱ መርዝ፣ ገመድ ይዞ 'ደህና ነኝ!' የሚል ቃል እያወጣ ደህና አለመሆኑ ሁኔታው እያሳበቀ አልፈነው የሞቱን ዜና ሰምተናል? ደህና ነኝ! ያለ ሁሉ ደህና ነው? ደህና ነኝ! የሚል ቃልስ ደህንነትን ይገልፃል? ስለዚህ ምናልባት ደህና ነኝ! ከሚለው ቃል ጀርባ ያለውን ህመም ተረድተን ወይም ገምተን ደህና መሆኑን አጥበቀን ብንጠይቀው..... ደህና አለመሆኑን ነግሮን... ምናልባት ላለበት ችግር መፍትሔ ማስቀመጥ ችለን ካለበት ዲፕሬሽን ወይም ራስ የማጥፋት ስሜት እንታደገው ይሆናል ኮ! እስኪ እንጠይቅ ስንቱ ሀሳቡን፣ ጭንቀቱን፣ የሚያካፍለው አቶ ደህና ነኝ! እያለ አተነዋል? ምናልባት ቤታችን ውስጥ አንድ ጣሪያ ስር እየኖርን ቀርቦ ባለመጠየቁ፣ አይዞህ ያልፋል ባለመባሉ ከባድ ጊዜን ብቻውን እያሳለፈ ነው? ከጊዜ በኋላ ወይ በሽታ ላይ ወይ ሞት ወስዶብናል? ብዙ ባለማውራታችን፣ ባለመወያየታችን፣ ባለመጠየቃችን፣ ባለመረዳታችን በአከባቢያችን ያለን ሰው እያጣን ነው? አሁን እየተበራከተ የመጣው የወጣቶች ሱሳይድ ቀርቦ የሚጠይቃቸው አተው፣ ችግራቸው የሚያዋዩት አተው 'ደህና ነህ?' 'ደህና ነኝ!' በሚል ቃል እያለፍናቸው በጣም ከተጎዱ በኋላ ያኔ ባወራሁት ብለናል! በተለይ ጉዳታቸውን፣ ስሜታቸውን፣ ስብራታቸውን ለሰው ማዋየት ልምድ እንደሌላቸው የምናውቃቸው ምናልባት የቤተሰባችን አካልም ሊሆን ይችላል እሱ/ሷ እንደዛ ነው! እንደዛ ናት! ማውራት አትወድም፣ አይወድም ብለን አንለፋቸው! የሰው ልጅ በተፈጥሮ መፍትሔ ማግኘት ባይችል እንኳ ችግሩን በአፅኖት የሚያዳምጠው ካገኘ ይቀለዋል ማውራት በራሱ የመፍትሔው 50% ነውና! 💚 http://t.me/Abiye2000 💛 http://t.me/Abiye2000 ❤ http://t.me/Abiye2000

  • በጫወታችን መሀል..."ባል ፈልግልኝ"..... አለችኝ ምን አይነት?.....አልኳት "ጥሩ ጸባይ ካለው ይበቃኛል።" የምሯን እንደሆነ ሁለ ነገሯ ይናገራል.....ጉጉቷ እንጀቴን በላው። ፍቅረኛ ኖሮሽ ያውቃል? አልኳት። ጥያቄውን ለማለስለስ ስታገል:: "ነበረኝ" "ዛሬ ነገ እያለ ሕልሙ ላይ ተመስጦ ድክመቴን እያጎላ፣ እያሳጣ... ከዛሬ ነገ እንጋባለን እያለ ቀኔን እድሜዬን በልቶ ተልካሻ ምክንያቶችን ጠቃቅሶ ተለየኝ። አሁን ሌላ ከእኔ በአስር አመት የምታንስ ጉብል አግብቶ ይኖራል" ምናለ..... ካልወደድካት፣ ካላገባሃት ብትተዋት፣ ቀኗን ባታኝከው!! ውበቷ ሳይደበዝዝ፣ የከጀለችውን አማርጣ በጊዜዋ ታግባ። ጊዜ ለሴት ልጅ ከወንድ ልጅ የበለጠ ትርጉም አለው። ምንጭ:-አዎ! እሱ ጋ ያመኛል ! መፅሐፍ ➱🌹🌹 t.me/Abiye2000 🌹🌹 ➱🌹🌹 t.me/Abiye2000 🌹🌹 ➱🌹🌹 t.me/Abiye2000 🌹🌹

  • ጥልቅ ሀዘን ማለት ማዘን ሲያቅት ነው።ማዘን መልካም ነው፣መኖር ነው፣የመኖር ምልክት ነው። ህይወት ያለው ሁሉ ያዝናል።ማዘን አለመቻል ግን ከሞት ይከፋል።ሰው በመጀመርያ ሰሜት ነው፣ሌላው ሁሉ ተከታይ ነው።ሰው ስሜቱን ካጣ ጎዶሎ ነው።   ምንጭ አለማወቅ @Abiye2000 @Abiye2000

  • . . . አንዳንድ ቀናቶች ድንቅ የሆኑ ሰዎችን ያስናፍቃሉ............. አንዳንድ ሰዎች ደሞ ውብ የሆኑ ቀናቶችን እንድንናፍቅ ያደርጉናል ......... https://t.me/Abiye2000

  • መተኛት ካልቻልክ - አንብብ መወሰን ካቃተህ - ወክ አድርግ በጣም ከጨነቀህ - ፀሎት አድርግ ዘና ማለት ከፈለክ - በረጅሙ ተንፍስ መርሳት ካቃተህ - ይቅር በል ማቶከር ካልቻልክ - አሰላስል ማሳከት ከፈለክ - እመን @abiye2000

ABI ✍ — tgindex