tgindex
Abu Hanifa - አቡ ሐኒፋህ - قناة أبـى حـنـيفــة

Abu Hanifa - አቡ ሐኒፋህ - قناة أبـى حـنـيفــة

Статистика

join~ይህ ግሩፕ በአላህ ፍቃድ °የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ድምፅ እና ሙሓደራ ፤ ከሰለፎች ንግግር የተወሰዱ አጫጭር ጽሑፎች እና ሌሎችም የተለያዩ እውቀቶች የሚሰራጭበት ቻናል ነው!!

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
13
Всего постов
36
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 638
+41 за 6 дн.
Сутки
+23
+1,42%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
100
36 постов
Вовлечённость
6,1%
к подписчикам
Постов в день
1,9
всего 36
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
49
1/48двое суток
56
1/72трое суток
60

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.311из 𝐑𝐚𝐟𝐢𝐪𝐮𝐥 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦 𝐏𝐫𝐨𝐦𝐨𝐭𝐢𝐨𝐧

    без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 12 авг.911из abuzekeryamuhamed

    ✍ ለትዳር የሚመረጥ ወንድ! ⇨ ለጌታው ታዛዥ የሆነ ⇨ የቀደምቶችን መንገድ የሚከተል ⇨ የሚስቱን ሀቅ ሊጠብቅ የሚችል ⇨ ለሀቅ ልቡ ክፍት የሆነ ⇨ ስነምግባሩ እና ዲኑ ያማረ ⇨ ከጥሩ ቤተሰብ የተወለደ ⇨ ሚስጥር ጠባቂ የሆነ ⇨ ለመከሰብ ዝግጆነት ያለው ⇨ የሸሪአዊ እውቀት የሚማር https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

  • 12 авг.831из abuzekeryamuhamed

    ✍ ለትዳር የምትመረጥ ሴት፦ ⇨ ሲያያት የምታስደስተው ⇨ ሲያዛት እሺ የምትለው ⇨ በነፍሷም በንብረቱም የማትቃረነው ⇨ ለጌታዋ ታዛዥ የሆነች ⇨ ከጥሩ ቤተሰብ የተወለደች ⇨ ሚስጥር ጠባቂ የሆነች ⇨ ውስጧም ውጪዋም ቆንጆ የሆነች ⇨ ወላድ እና አፍቃሪ የሆነችዋ 👆 በቃ አግባ አትልፈስፈስ! https://t.me/abuzekeryamuhamed https://t.me/abuzekeryamuhamed

  • አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህት ወንድሞች አንድ ነገር ላስቸግራቹ ነው ለአላህ ብላቹ ተባበሩኝ አንዲት እህት ስደት ከመጣች ሁለት አመት ሆኗታል ግን በጣም እሚያሳዝነው አሰሪዋ ጠንቋይ ናትና ልጅታን ምንም ነገር እንዳታቅ አድርጋ አፍዝዛታለች እናም ይችህ እህት አላህ ዳኚ ሲላት ዝምብላ ከቤቱ ትወጣለች ከዛም ሲደክማት መንገድ ላይ ቁጭ ትላለች ከዛም አንድ ሱዳናዊ ግለሰብ ያያታል ሲያያት ግን ልጅቷ ላይ ችግር እንዳለ ይረዳና ጠጋ ብሎ ሲጠይቃት ተስፋን የሚያስቆርጡ ንግግሮችን  ትመልስለታለች እሱም ችግር እንዳለ ይረዳና ያለውን ገንዘብ ሰጣትና ሪያድ ኢንባሲ ብላ እንድትሳፈር ተባበራት ከዛም ይችህ እህት ወደ ኢንባሲው ከገባች ቦሀላ ፈዛ ቁጭ ባለችበት አንድ ሀበሻዊ ያገኛታል ከዛም  እነደመጀመሪያው ገለሰብ  ሲጠይቃት ተመሳሳይ መልስ መለሰችለት እና ይችህ እህት ስትጠየቅ ምታቀው ወላሂ ስሟንና የአባቷን ስም ብቻ ነው ምታቀው 2ት አመት ቤተሰብን ሳታወራ ቆይታለች ቤተሰቦቿ ይኑሩ አይኑሩ አንድ ምታቀው ነገር የለም የት እንደነበረችኳን ስንጠይቃት ምታስታውሰው ነገር የለም  እና አስብት እናት የልጇን ድምፅ ሀለት አመት  ሳትሰማ ሞታለች ብላ ቁርጧን አላውቀች ሁሌ ልባ እንደተጠለጠለ  ወላሂ ይከብዳል ልጅቱም እናት አባትን የወንድም እህቶቿን ድምፅ ሳትሰማ  ጭራሽ ስማቸውን እስከመርሳት ድርስ እና ውንድምና እህቶች ሼር በማድረግ ተባበሩኝ በዝች ልጅ ቦታ እራሳችንን አስቀምጠን እናስብ የልጅቷ ስም ሙኒራ አብደላህ ትባላለች የትወልድ ባታ ጉንችሬ  ልዩ ስሙ ኡፍጠሬ ሚባል ቦታ ነው ብላናለች ባረከላሁፊኩም ተባበሩን ወላጆች ልጆቻቹን እያሰባቹ ወደዃላ አትበሉብን  ያገኘ ካለ በዚህ ስልክ ተባበሩን 0550745238 የቻናል ባለቤቶች ተባበሩን

  • 🇪🇹የኢትዮጵያ ሰለፊዮችን ትክክለኛ ቻናል በቀላሉ ለማግኘት👉OPEN👈 ምትለዋን ብቻ ይጫኑ

  • '' ዘፈን እያዳመጥክ ውስጥህ ከተረጋጋ ሰላም ከተሰማህ ያኔ የኢማንህ መድከም የልብህ መቁሸሽ ያለ ምስክር እመን '' ▸ ከአላህ እርቆ ሰላም ያገኘ ደስታ የተሰማው አንድም ሰው አላጋጠመኝም!!

  • 📩 قال الشاعر: • يَا حَاسِدًا يَتَلَظَّى حَسْرَةً وَأَسًى • وَيَشْتَهِي أَنْ يَرَانِي سَيِّئَ الْحَالِ • ذُقِ الْحِمَامَ فَإِنَّ اللَّهَ أَنْزَلَنِي • بِحُسْنِ مُعْتَقَدِي فِي الْمَنْزِلِ العالي. 🖊️ من البسيط.

  • 11 авг.7323из Abu_Hessan

    ⚠️ በፊትና ወንፊት ከሚጠሩት እንጂ ከሚጣሩት አትሁን። 🫱ታላቁ ሊቅ አብኑ በ'ጧህ አል-ዑክበሪይ 🤎 እንዲህ አሉ፦ "ይህች በርካታ ፈተና እና በርካታ ስሜት በርካታ ፍጡሮችን አዋርዳለች፤ ከቆሻሻ ሁኔታዎች ሽፋናቸውን ገልጣለች። 🫱ከሰዎች ራሱን በጣም ጠባቂ ማለት፦ ምላሱን በጣም የሚጠብቅ፣ በዲኑ በጣም ቢዚ የሚሆን፣ የማይመለከተወን በጣም የሚተው ነው።" ✅ አል-ኢባነህ 2/596] || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan

  • 🎙 الشيخ صالح الفوزان

  • 9 авг.1104из abu_abedelah_Ezedin_inbnu_Siraj

    🔉ታላቅ የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰባያ ፕሮግራም🔊 🛋ተጋባዥ እንግዶቻችን ❶ታላቁ ሼይኽ አ/ሐሚድ አለተሚይ-ሐፊዘሁሏህ- ❷ሼይኽ ማህቡብ-ሐፊዘሁሏህ- ❹ኡስታዝ ዒዙ'ዲን-ሐፊዘሁሏህ- ❺ኡስታዝ ሰይፉ'ዲን-ሐፊዘሁሏህ- ❻ኡስታዝ አቡ መርዋን-ሐፊዘሁሏህ- ❼ኡስታዝ ሙሀመድ ከዶቦ-ሐፊዘሁሏህ- ፕሮግራም 🪧አድራሻ;- መድረሰቱ አሰለፊያህ imo room 🗓የፊታችን እሁድ ቀን10/12/2018 e.c 🕰ከምሽቱ 02;30🇪🇹በይፋ ይጀመራል ⚠️ማሳሰቢያ;- 🚫አደለም መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል!! 🚫የኡስታዛችን ኡስታዝ ዒዙ'ዲን-ሐፊዘሁሏህ- ተማሪዎች ከቦታ እጥረተ የተነሳ በጣም ተችግረዋል እና ይህን ማስታወቂያ ሼር ሼር በማድረግ አደራ እንላለን!! አዘጋጅ;-የሁልባረግ ሰለፊያ ጀመዐዎች

  • без подписи