tgindex
AFRICAN TECH

🌍 African Tech Empowering Africa through innovation, technology, and digital transformation.

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
197
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
57
28 постов
Вовлечённость
28,9%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 28
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
16
1/48двое суток
18
1/72трое суток
19

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 👉ምርጥ የ ሳይኮሎጂ መፅሐፍ ከፈለጉ ከታች ባለዉ ሊንክ በመንካት አውርደው በማንበብ አእምሮዎን ተጠቅመው ስኬታማ ይሁኑ👇 https://ye-buna.com/matoro27?ref=product_detail&product=6a7c75d0cc8f4_matoro27

  • 👉ምርጥ ቤዝመንት ያለው G+5 ህንፃ ማለትም አርክቴክቸራል፣ስትራክቸራል፣ኤሌክትሪካል እና ሳኒተሪ ያካተተ በ Auto Cad የተሰራ ዲዛይን ከፈለጉ ከታች ባለው ሊንክ ያውርዱት👇 https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a75638f22910_etconp

  • 👉ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን 🚧ስላብ ዲዛይን ስናደርግ Depth ካልኩሌት የሚያደርግላቹ Excel Template ከፈለጋቹ 👇 https://ye-buna.com/etconp?ref=product_detail&product=6a5cafa5b0526_etconp

  • 18 июл.441из ETCONp

    👉የምስራች ዜና ለዚህ ቻናል ቤተሰቦች ⏺PASSPORT APPOINTMENT (ፓስፖርት ቀጠሮ) እንይዛለን 💫ለ ስኮላር ሺፕ አመልካቾች ደሞ ⏺CV EURO PASS እና Motivational Letter እናዘጋጃለን ⏺የተለያዩ የ ስኮላርሽፕ ዕድሎች እናማክራለን 📞በተመጣጣኝ ዋጋ በ 0902024749 ይደውሉ ወይም @Matoro27 ፃፉልን🙏 @etconp

  • 13 июл.42из ETCONp

    https://youtube.com/shorts/WBjVB4u_HJA?feature=share

  • 9 июл.55из ETCONpWORK

    💰 $2,000,000+ Rewards Pool Join millions of players and compete for over $2 Million in World Cup rewards. Claim Now

  • 💥አሸነፍኩ Br80000 ገቢ ለማግኘት ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ! https://smartgyci-cjksad.xyz/ETMNBVCXZLKJET.html?pid=r_917825828379458

  • 25 июн.45из ETCONpWORK

    Do you have a Telegram channel? Are you already monetizing it? 🤔 Try Inside Ad — I’ve already started earning. Here’s the link: https://t.me/InsideAds_bot/open?startapp=r_476411043

  • ቴሌግራም ያቀረበው የውድድር ጥሪ የቴሌግራም መሥራች ፓቬል ዱሮቭ በኦስሎ በተካሄደው "ፍሪደም ፎረም" ላይ ያደረገውን ንግግር ተከትሎ የዲጂታል የግል ነጻነት ላይ ያተኮሩ ፈጠራ የታከለባቸው ቪዲዮዎችን በተለያዩ ማኅበራዊ ሚዲያዎች ላይ ለሚያጋሩ የ200,000 ዶላር ጥቅል ሽልማት ይፋ አድርጓል። ተወዳዳሪዎች የፓቬል ዱሮቭን የቅርብ ጊዜ ንግግር መሠረት በማድረግ፣ ስለ ዲጂታል ነፃነት አስፈላጊነት የሚያጠነጥኑ ቪዲዮዎችን መሥራት ይጠበቅባቸዋል ሲባል ከፍተኛ ተመልካች የሚያገኙት ለውድድር ብቁ ይሆናሉ ተብሏል። የውድድሩ ዋና ዋና መስፈርቶች፦ - ቪዲዮዎቹ ቢያንስ የተወሰኑ ሐሳቦችን ወይም ምስሎችን ከፓቬል ዱሮቭ የቅርብ ጊዜ የንግግር ይዘት መውሰድ አለባቸው፤ - ተወዳዳሪዎች ሥራዎቻቸውን በቲክቶክ፣ ኢንስታግራም፣ ዩቲዩብ፣ ስናፕቻት ወይም ኤክስ (X) ላይ መለጠፍ ይጠበቅባቸዋል፤ - ለውድድር ብቁ ለመሆን ቢያንስ 10,000 እውነተኛ/Authentic ተመልካች ማግኘት ግዴታ ነው። የውድድሩ የመጨረሻ ቀን እ.ኤ.አ ሐምሌ 15 ቀን 2026 ሲሆን የቪዲዮዎችን ሊንክ መላኪያ መመሪያዎች ሐምሌ 6 (እ.ኤ.አ) ቀን ይፋ ይደረጋል። የውድድሩ ውጤት ነሐሴ ላይ የሚገለጽ ሲሆን ዝቅተኛ ጥራት ያላቸው ወይም ሰው ሰራሽ በሆነ መንገድ የታዩ (Artificial views) ቪዲዮዎች ከውድድሩ ውጪ እንደሚሆኑ ተገልጿል። ፓቬል ዱሮቭ ንግግር : https://youtu.be/1Yq_5aDdJ24?si=cqX6UWQJShaFStQT

  • ⚠️የስልካችሁን ስክሪን ከጥፋት የሚታደጉ 3 ጠቃሚ ምክሮች!በተለይ የ AMOLED ስክሪን ያላቸው ስልኮች (እንደ Samsung እና iPhone) ለረጅም ጊዜ በአንድ አይነት ምስል ላይ ከቆዩ "Screen Burn-in" ወይም በስክሪኑ ላይ የማይለቅ ጥላ (Shadow) ሊያመጡ ይችላሉ። ይህ እንዳይሆን እነዚህን አድርጉ፦ 😀 ቋሚ የሆኑ ምስሎችን (Static Icons) ቀይሩ ሁልጊዜ አንድ አይነት "Wallpaper" ለረጅም ጊዜ አትጠቀሙ። 😎መፍትሄ፦ በየሳምንቱ Background ምስሉን (Wallpaper) ቀይሩት። እንዲሁም ከዚህም በተጨማሪ በስክሪኑ ላይ ያሉ አፖችን ቦታ በየጊዜው በመቀያየር ስክሪኑ በአንድ በኩል ብቻ እንዳይዝል ወይም ቅርፅ እንዳይዝ ያደርገዋል። 😀 የ-Navigation Bar ምልክቶችን መደበቅ ✅ከታች የሚታዩት ሶስቱ ምልክቶች (Back, Home, Recent) ሁልጊዜ ስክሪኑ ላይ ስለሚሆኑ ምልክታቸው ስክሪኑ ላይ የመቅረት ዕድላቸው ከፍተኛ ነው። መፍትሄ፦ Settings > Display > Navigation Bar ውስጥ በመግባት ወደ "Swipe Gestures" ይቀይሩት። ይህም ስክሪኑ ሙሉ በሙሉ ንፁህ እንዲሆንና ምልክቶች ተለጥፈው እንዳይቀሩ ያደርጋል። 😀 ከፍተኛ ብርሃን (Brightness) ለረጅም ጊዜ አትጠቀሙ "Auto-Brightness" ማብራት ወይም ብርሃኑን ከ 50% በታች ማድረግ ይመከራል። በተለይ ፀሐይ ላይ ካልሆናችሁ በስተቀር ብርሃን ብትቀንሱ ለስክሪኑም ለባትሪውም ጥቅም አለው። 💡 ወርቃማ ምክር፦ ስልካችሁ ስክሪን ላይ "Ghost Image" ወይም ጥላ ካያችሁ፣ "Screen Burn-in Fixer" የሚባሉ ቪዲዮዎችን ዩቲዩብ ላይ ከፍታችሁ ለጥቂት ደቂቃዎች በማየት ስክሪኑን ለማስተካከል መሞከር ትችላላችሁ ። ከጠቀማችሁ 👍❤️

  • 🔥በ2026 አለም ዋንጫ ተግባራዊ የሚደረጉ ቴክኖሎጂዎች 1. የሮቦት ውሾች የሜክሲኮ ፖሊስ የሮቦት ውሻዎችን ይጠቀማል። የGuadalupe ከተማ ፖሊስ ሰዉ በሚሰበሰብባቸው ቦታዎች እነዚህን ባለ4 እግር የሮቦት ውሾች በማሰማራት አካባቢውን በመቃኘት video ቀርፀው በonline ለፖሊስ ጣቢያ ይልካሉ። መሳሪያ አይታጠቁም። ይልቁንም ፀብና ብጥብጥ በሚመለከቱበት ጊዜ በተገጠመላቸው የድምፅ ማጉያ በመጠቀም ብጥብጡ እንዲቆም ትዕዛዝ ያስተላልፋሉ ተብሏል። 2. Referee Body camera ሁሉንም 104 ጨዋታዎችን የሚገኙ ዳኞች ሰውነታቸው ላይ ካሜራ ይገጠማል። ስለዚህ ከዳኞች perspective ጨዋታውን በመመልከት ሜዳ ውስጥ እንዳለን እንዲሰማን ያደርጋል። 3. Sensor የተገጠመላት የመጫዎች ኳስ Trionda የተሰኘችው Adidas የሰራት ይህቺ ኳስ በውስጧ IMU Sensor ተገጥሞላታል። በዚህ Sensor አማካኝነት በ1 ሰከንድ 500 ጊዜ አጠቃላይ የኳሷ እንቅስቃሴና ፍጥነት ወደ VAR room ይላካል። ስለዚህ የVAR ዳኞች ማንኛውንም ውሳኔ በቀላሉ ለመወሰን ያስችላቸዋል። 4. የተጫዋቾች 3D model እየነዳንዱ ተጫዋች የራሱ 3D ሞዴል ተሰርቶለታል። ስለዚህ የሁሉም ተጫዋች እያንዳንዱ እንቅስቃሴ Realtime track ይደረጋል። ይህም ለsemi Automated offside technology ግብአት ይሆናል። እንዴት አያችሁት ?

  • 💡Tip 📶Modem እና Router ምንድን ናቸው? ልዩነታቸውስ ምንድን ነው? ብዙ ሰዎች Modem እና Router አንድ ነገር እንደሆኑ ያስባሉ፤ ነገር ግን የተለያዩ ሥራዎች አሏቸው። 🔹 Modem ምንድን ነው? Modem ቤትዎን ወይም ቢሮዎን ከኢንተርኔት አቅራቢው (ISP) ጋር የሚያገናኝ መሣሪያ ነው። ከፋይበር፣ ከስልክ መስመር ወይም ከኬብል የሚመጣውን ምልክት በመቀበል ኮምፒውተር እና ሌሎች መሣሪያዎች ሊጠቀሙበት ወደሚችሉት የዲጂታል መረጃ ይቀይረዋል። በቀላሉ ለመናገር፣ Modem ከሌለ ከኢንተርኔት አቅራቢዎ ጋር መገናኘት አይቻልም። 🔹 Router ምንድን ነው? Router ደግሞ ከModem የመጣውን ኢንተርኔት ለብዙ መሣሪያዎች የሚያከፋፍል መሣሪያ ነው። ስልክ፣ ላፕቶፕ፣ ታብሌት፣ Smart TV እና ሌሎች መሣሪያዎች በWi-Fi ወይም በLAN Cable እንዲገናኙ ያደርጋል። Router በተጨማሪ የኔትወርክ ደህንነትን ይጠብቃል፣ መሣሪያዎችን ያስተዳድራል እና የWi-Fi ምልክትን ያሰራጫል። 🔹 ዋና ልዩነቶች ✅ Modem ከISP ጋር ያገናኛል ✅ Router ኢንተርኔቱን ለብዙ መሣሪያዎች ያከፋፍላል ✅ Modem ያለ Router አንድ መሣሪያ ብቻ ሊገናኝ ይችላል ✅ Router ያለ Modem ወደ ኢንተርኔት መድረስ አይቻልም ይህ Post ምን ያህል ጠቃሚ ነዉ? REACT እያደረጋችሁ😍🔥👍

  • 18 июн.54из sclethiopia

    Dark Nova — VPN с европейскими серверами Dark Nova — стабильный VPN с европейскими серверами. ✅ 2 дня бесплатно — попробуй без риска ✅ Безлимитный трафик ✅ Высокая скорость подключения ✅ До 3 устройств на одном аккаунте ✅ Оплата: СБП и Telegram Защити данные в общественных Wi‑Fi и пользуйся интернетом спокойнее дома и в поездках. Подключение за пару минут — через бота в Telegram. Перейти в бота

  • 16 апр.77из ETCONp

    🎉 Welcome to Ads Galaxy! Your channel has been successfully connected. Start earning by posting quality ads. How it works: ✅ Get matched with quality ads ✅ Post ads on your schedule ✅ Earn instantly Earning Potential: 💰 10K subscribers = up to $20/day 💰 50K+ subscribers = up to $50+/day No upfront costs. No stress. Just post and earn! 💵 📱 Visit Ads Galaxy

  • 22 мар.85из ETCONp

    Trade with India’s fastest-growing broker 🚀📈 ✅ ZERO account opening charges ✅ Invest in IPOs, Mutual Funds, Gold & FDs ✅ Buy/Sell stocks in one click ✅ Trade in Stocks, F&O, Commodities & Currencies Download the app

  • የስማርት ቤቶች መነቃቃት 🏠 ስማርት ቤቶች ከስልክዎ መብራቶችን፣ የደህንነት ካሜራዎችን እና የቤት እቃዎችን ለመቆጣጠር ከበይነመረቡ ጋር የተገናኙ መሳሪያዎችን ይጠቀማሉ። ቴክኖሎጂ ቤቶችን የበለጠ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ቀልጣፋ እያደረገ ነው። ለወደፊት ተጨማሪ የቴክኖሎጂ ሀሳቦችን ለማግኘት @AfriTech27ን ይቀላቀሉ። ሌሎች ከእኛ ጋር እንዲማሩ ያጋሩ እና ይጋብዙ።

  • The Rise of Smart Homes 🏠 Smart homes use devices connected to the internet to control lights, security cameras, and appliances from your phone. Technology is making homes safer and more efficient. Join @AfriTech27 for more future technology ideas. Share and invite others to learn with us.

  • 20 мар.582из ETCONp

    🌙 እንኳን ለ1447 የኢድ አል-ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ❤ 🕌በዓሉ የሰላም ፣ የፍቅር ፣ የደስታና የመተሳሰብ ይሁንላችሁ🙏 💬 @etconp

  • ዲጂታል ክህሎቶች አዲሱ ልዕለ ኃያል ናቸው 💻 በዛሬው ዓለም፣ እንደ ኮድ ማድረግ፣ የውሂብ ትንተና እና ዲጂታል ማርኬቲንግ ያሉ ዲጂታል ክህሎቶች ዓለም አቀፍ የሥራ ዕድሎችን ሊከፍቱ ይችላሉ። ዛሬ ቴክኖሎጂን መማር የወደፊት ሕይወትዎን ሊለውጥ ይችላል። ተጨማሪ የቴክኖሎጂ እውቀት ለማግኘት @AfriTech27ን ይቀላቀሉ። ሙያውን ማሳደግ ለሚፈልግ ሰው ያጋሩ።

  • Digital Skills Are the New Superpower 💻 In today’s world, digital skills like coding, data analysis, and digital marketing can open global job opportunities. Learning technology today can change your future. Join @AfriTech27 for more tech knowledge. Share with someone who wants to grow their career.

AFRICAN TECH — tgindex