tgindex
𝗔𝗵𝗹𝘂𝗹 𝗤𝘂𝗿𝗮𝗻 || አህሉል ቁርአን

𝗔𝗵𝗹𝘂𝗹 𝗤𝘂𝗿𝗮𝗻 || አህሉል ቁርአን

Статистика

ይህ ቁርኣን ወደዚያች እርሷ ቀጥተኛ ወደ ኾነችው መንገድ ይመራል፡፡ እነዚያንም በጎ የሚሠሩትን ምእመናን ለእነሱ ታላቅ ምንዳ ያላቸው መኾኑን ያበስራል፡፡ [ሱረቱል ኢስራ: 9] https://t.me/AhlulQuranOfficial

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
2 779
+61 за 5 дн.
Сутки
+31
+1,13%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 857
21 постов
Вовлечённость
66,8%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 21
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
15
1/48двое суток
17
1/72трое суток
18

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.17из ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!

    без подписи

  • 13 авг.11из ጌታዬ ሆይ! ልቤን አስፋልኝ!удалён 14 авг.

    без подписи

  • 11 авг.35удалён 14 авг.

    ማን ቀድሞ ይመልስ !  🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ  👉 በቁርኣን ውስጥ ስማቸው ከሌሎች ነብያት በበለጠ ሁኔታ በብዛት የተጠቀሰው ነብይ ማን ናቸው?

  • 5 авг.79удалён 14 авг.

    ማን ቀድሞ ይመልስ !  🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add  የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ 👉 ነብዩ ሙሀመድ ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም  «በመልክም በፀባይክም እኔን ትመስላለህ»  ያሉት ሰሀባ ማነው?

  • 25 июн.2 5781

    ቃሪእ: ዐብደላህ አል-ማሊኪ = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AhlulQuranOfficial https://t.me/AhlulQuranOfficial

  • без подписи

  • المختصر في التجويد ويليه متن تحفة الأطفال ومتن المقدمة الجزرية (ملون) كتبه: أبو عبد الله نبيل الكريري #نبيل_الكريري #منظومات #علوم_القرآن

  • 16 июн.134из DarulIlmMerkezOfficial

    📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ መዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ለመጪዉ ክረምትና በጋ በአዳሪ መርሃግብር ተማሪዎችን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ በምዝገባ ላይ ይገኛል። ☑️ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ☑️ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለምዝገባ እና ለበለጠ መረጃ፡ +251911171786 | +251910034682 +251947224231 | +251970092357 በቴሌግራም ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈 በዋትስ አፕ  ለመመዝገብ ይህን ይጫኑ👈          የቴሌግራም አድራሻ፡ 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗https://t.me/darulilmmerkezofficial 🏢 አድራሻ: አንፎ 105 ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ

  • 9 июн.2 9065

    በአላህም ላይ የሚመካ (የሚጠጋ) ሰው እርሱ በቂው ነው፡፡ [ሱረቱ አጥ-ጠላቅ 3] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AhlulQuranOfficial https://t.me/AhlulQuranOfficial

  • ዒድ ሙባረክ ! እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሓ (ዓረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የደስታ፣ የጤና ፣ የመተሳሰብና የሰላም እንዲሆን እንመኛለን። አላህ ዱዓችሁን እና ምኞታችሁን ሁሉ የሚያሳካበት ፣ ቤታችሁም በበረከት የሚሞላበት ያድርግላችሁ። አህሉል ቁርአን የቴሌግራም ቻናል = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AhlulQuranOfficial https://t.me/AhlulQuranOfficial

  • ⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ አካውንት ጋር ለማስተሳሰር የሰጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ፣ ሌቦች "ከብሔራዊ ባንክ ነው የምንደውለው፤ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ልናስተሳስር ነው፣ የፋይዳ ቁጥርዎንና አካውንትዎን ንገሩን" በማለት ዝርፊያ እየፈፀሙ ይገኛሉ። በመሆኑም በምንም መልኩ በስልክ ተደውሎ የዚህ አይነት ጥያቄ ስትጠየቁ መልስ ባለመስጠት ራሳችሁን ከዘረፋ እንድትጠብቁ እና አካውንታችሁ ከብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር ያልተያያዘ ከሆነ፣ ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ብቻ እንድታስተካክሉ ለማስታወስ እንወዳለን። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/FuadKemal https://t.me/FuadKemal

  • 6 мая5 4179

    ﴿ یَـٰۤأَیُّهَا ٱلنَّاسُ إِنَّ وَعۡدَ ٱللَّهِ حَقࣱّۖ فَلَا تَغُرَّنَّكُمُ ٱلۡحَیَوٰةُ ٱلدُّنۡیا وَلَا یَغُرَّنَّكُم بِٱللَّهِ ٱلۡغَرُورُ ﴾ •••••——————▪️▫️——————-••••• እናንተ ሰዎች ሆይ! የአላህ ቀጠሮ እውነት ነው፡፡ የቅርቢቱም ሕይወት አታታላችሁ፡፡ አታላዩም (ሰይጣን) በአላህ (መታገስ) አያታላችሁ፡፡ [ፋጢር: 5] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AhlulQuranOfficial https://t.me/AhlulQuranOfficial

  • 26 апр.384из HalalGebeyaOfficial

    እንኳን ወደ ሐላል ገበያ በደህና መጡ!  ~ በዚህ ቻናል ላይ አዳዲስና በጥሩ ሁኔታ ላይ ያሉ ያገለገሉ፦ 🏠 የቤትና የቢሮ ዕቃዎችን 🛠 የሥራ መሣሪያዎችን እና 📦 ልዩ ልዩ ንብረቶችን ያለ ምንም ደላላ፣ በቀጥታ ከሻጩ ጋር በመገናኘት በታማኝነት የሚገበያዩበት አስተማማኝ መድረክ ነው! 🛒 ገዢ ከሆኑ፦ ምርጥ ዕቃዎችን በቅናሽ ዋጋ ሳይቀደሙ ለማግኘት ቻናሉን በንቃት ይከታተሉ! 💰 ሻጭ ከሆኑ፦ የሚሸጡትን ዕቃ ፎቶ፣ ሙሉ መረጃና ዋጋ በ @ContactHalalGebeya በኩል ይላኩልን፣ ያለምንም ደላላ እራስዎ ይሸጣሉ! = ቻናሉን ለመቀላቀል፦ t.me/HalalGebeyaOfficial t.me/HalalGebeyaOfficial

  • 23 апр.3 5852

    ﴿ إِن تَجْتَنِبُوا كَبَائِرَ مَا تُنْهَوْنَ عَنْهُ نُكَفِّرْ عَنكُمْ سَيِّئَاتِكُمْ وَنُدْخِلْكُم مُّدْخَلًا كَرِيمًا﴾ [آلنساء ٣١] •••••——————▪️▫️——————-••••• ከእርሱ ከተከለከላችሁት ታላላቆቹን (ኀጢአቶች) ብትርቁ (ትናንሾቹን) ኀጢአቶቻችሁን ከእናንተ እናብሳለን፡፡ የተከበረንም መግቢያ (ገነትን) እናገባችኋለን፡፡ [ሱረቱ አን-ኒሳእ 31] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AhlulQuranOfficial https://t.me/AhlulQuranOfficial

  • 18 апр.3 4353

    ﴿أَمَّن یُجِیبُ ٱلۡمُضۡطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَیَكۡشِفُ ٱلسُّوۤءَ وَیَجۡعَلُكُمۡ خُلَفَاۤءَ ٱلۡأَرۡضِۗ أَءِلَـٰهࣱ مَّعَ ٱللَّهِۚ قَلِیلࣰا مَّا تَذَكَّرُونَ﴾ [النمل ٦٢] •••••——————▪️▫️——————-••••• «ወይስ ያ የተቸገረን ሰው በጠራው ጊዜ የሚቀበል (የሚመልስለት)፣ መከራንም የሚያስወግድ፣ በምድርም ላይ ምትኮች የሚያደርጋችሁ (ይሻላል ወይስ የሚያጋሩት)? ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን? ጥቂትን እንጂ አትገሠጹም (አታስታውሱም)።» [ሱረቱ አን-ነምል] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AhlulQuranOfficial https://t.me/AhlulQuranOfficial

  • 12 апр.4001из HudaJobs

    ይህ ቻናል ሥራ አጥ ለሆኑ ወንድም እና እህቶቻችን በአላህ ፈቃድ የሥራ ሰበብ እንዲሆን ታስቦ የተከፈተ ነው። ማንኛውንም ሐላል የሆኑ የሥራ ማስታወቂያዎች በነፃ የምንለቅ ሲሆን፣ በተለይ ከመስጂድ እና መድረሳ ጋር የተያያዙ ሥራዎች ላይ ትኩረት እናደርጋለን። የቻናሉ ተደራሽነት እንዲሰፋና ብዙዎች እንዲጠቀሙበት ሼር አድርጉት። ቻናሉን ለመቀላቀል፦ https://t.me/HudaJobs https://t.me/HudaJobs

  • 6 апр.3 5273

    без подписи

  • 26 мар.67111из DarulIlmMerkezOfficial

    📢 አስደሳች ዜና! ከዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝ እና የተርቢያ ማዕከል 💎 ዳሩል ዒልም መርከዝ ባሉን ክፍት ቦታዎች ተማሪዎችን በአዳሪ መርሃ-ግብር ተቀብለን ለማስተማር ምዝገባ ላይ እንገኛለን። ✅ የመመዝገቢያ መስፈርቶች፦ 📍ጾታ፦ ለወንዶች ብቻ (አዳሪ) 📍 እድሜ፦ ከ10 - 20 ዓመት 📍 ጤንነት፦ ከማንኛውም በሽታ ነፃ የሆነ 📍 ስነ-ምግባር፦ ለመርከዙ ህግና ደንቦች ተገዢ የሆነ 📍 ፍላጎት፦ ለመቅራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለው 📍ክፍያ፦ ወርሃዊ ክፍያን መክፈል የሚችል ✅ የሚሰጡ የትምህርት አይነቶች፦ 📌 የቁርአን ሒፍዝ (በቃል መያዝ) 📌 የቁርአን ነዘር (ንባብ) እና ሙራጀዓ (ክለሳ) 📌 ቃዒደቱን ኑራኒያ እና የተጅዊድ ትምህርቶች 📌 የተለያዩ የዲን ኪታቦች ☎️ ለበለጠ መረጃ እና ለምዝገባ፦ +251911171786 | +251910034682 ⏳ በኦንላይን ለመመዝገብ፦ ➡️በቴሌግራም፦ እዚህ ይጫኑ ➡️በዋትስአፕ፦ እዚህ ይጫኑ       🏢  አድራሻ፦ አንፎ 105፣ ከዘቢዳር ሆቴል ጀርባ ✈️ የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦                           🔽🔽 🔗 https://t.me/darulilmmerkezofficial 🔗 https://t.me/darulilmmerkezofficial

  • እንኳን ለ1447ኛው ዓመተ ሂጅራ የዒድ አል-ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ! በመላው ዓለም ለምትገኙ ሙስሊም እህት ወንድሞቻችን በሙሉ፦ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን። አላህ ጾማችንንና ዱአችንን ይቀበለን። ዒድ ሙባረክ!

  • 11 мар.3 0715

    ﴿رَّبِّ ٱغۡفِرۡ لِی وَلِوَ ٰ⁠لِدَیَّ وَلِمَن دَخَلَ بَیۡتِیَ مُؤۡمِنࣰا وَلِلۡمُؤۡمِنِینَ وَٱلۡمُؤۡمِنَـٰتِۖ وَلَا تَزِدِ ٱلظَّـٰلِمِینَ إِلَّا تَبَارَۢا﴾ [نوح ٢٨] •••••——————▪️▫️——————-••••• «ጌታዬ ሆይ! ለእኔም ለወላጆቼም አማኝ ኾኖ በቤቴ ለገባም ሰው ሁሉ ለምእመናንና ለምእምናትም ምሕረት አድርግ፡፡ ከሓዲዎችንም ከጥፋት በቀር አትጨምርላቸው፤» (አለ)፡፡ [ሱረቱ ኑሕ: 28] ~ ይህ አንቀጽ አማኞች ለራሳቸው፣ ለቤተሰቦቻቸዉና ለጠቅላላው የሙስሊም ማህበረሰብ ሁልጊዜ ዱዓ ማድረግ እንዳለባቸው ትልቅ ትምህርት ይሰጣል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/AhlulQuranOfficial https://t.me/AhlulQuranOfficial