tgindex
ሰማያዊ MEDIA

ሰማያዊ MEDIA

Статистика

" ለአንዳንዶች የሚዘገይ እንደምመስላቸው ጌታ ሰለ ተስፋ ቃሉ አይዘገይም፥ ነገር ግን ሁሉ ወደ ንስሐ እንድደርሱ እንጅ ማንም እንዳይጠፋ ወዶ ሰለ እናንተ ይታገሳል።2ኛ ጴጥ 3፥9 ገና በጣም ጥቅት ጊዜ ነው፤ ሊመጣ ያለውም ይመጣል አይዘገይምም።" ዕብራ 10፥37 ❓(ጥያቄዎች ካሉዎት እባክዎን በዚህ ሊንክ ያግኙን)@Fiqaduuapostolic

Последний пост
16 мар.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
am
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
1 131
−1 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 231
22 постов
Вовлечённость
374,1%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 16 мар.3 0702

    Welcome, Teka Alemayehu 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups

  • Welcome, Teka Tadu 🔸 @fovbot — professional tool for managing Telegram groups

  • 28 февр.3 870234

    #ማሳሰቢያ:- ከብዙ ጉጉትና ናፍቆት የተነሳ በተለያዩ እቃወች በተለይም ውኃና ዘይት ጠርሙዝ ዋራ ቤቴ ብላችው በAI አማካኝነት በመጻፍም ይሁን የተጻፈውን በሶሻል ሚዲያ ከማሰራጫት እንቆጠብ ከዝህ በፍት ባለማወቅ የፖሰታችው እንድታጠፉ በጌታ ፍቅር እናሳስባለን። ስለምትተባበሩ ተባረኩ❤❤ @fiqaduuapostolic

  • без подписи

  • без подписи

  • 21 дек.2 750103из MARANATHAWOCH

    የኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለሁላችሁ ይሁን የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል በሃድይኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን አቲ አቴቴሜ ደበሰንቶዮ (አንተ ያው አንተ ነህ አትለወጥም) የተሰኘ የዝማሬ ስንዱቅ (Album) ሲያቀርብላችሁ በደስታ ነው። ይህንን የዝማሬ አልበም በብዙ ድካም ያዘጋጀውን ዘማሪ ማርቆስ ተሰማን እና በአልበሙ ዝግጅት በተለያየ መንገድ የተሳተፉትን ሁሉ እግዚአብሔር እንዲባርካቸው እየፀለይን፥  አልበሙን በ Apostolic Songs መተግበሪያ ላይ የተለቀቀ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን። በኢትዮጵያ ያላችሁ ተጠቃሚዎቻችን ዝማሬዎቹን ለማውረድ የምትጠቀሙበትን ኮድ  በቴሌግራም  @Fiqaduuapostolic Call 0964253735 ላይ ማግኘት የምትችሉ ሲሆን ከኢትዮጵያ ውጪ ያላችሁ ደግሞ ክሬዲት ካርድ በመጠቀም አልበሙን ማግኘት እንደምትችሉ እንገልፃለን። የኦዲዮ ቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ክፍል ሚያዚያ  2017 ዓ.ም @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH #Please shere adirgu በውጭ ሀገር ያላችሁ ወንድሞች እና እህቶች ኮድችሁን ካፈልጋችሁ አግኙኝ እኔ አሁን እልክላችኋለሁ በውስጥ አግኙኝ @Fiqaduuapostolic

  • ታላቅ የምስራች። ትንቢት መፈፀም ጀምሯል🙏 የስላሴ እምነት ተከታይ የነበሩ ሁለት አጥቢ ከነ ፀሎት ቤት እና ከነንብረታቸው  የእውነትን  ወንጌል ተቀብለው አንዱን አምላክ አምነው የኃጢአታቸው ስርየት  በጌታ በኢየሱስ ስም ተጠምቀው  በሐዋርያት በነቢያት መሠረት ላይ ተጨምሯል።🙏 (ትንቢተ ኢሳይያስ 66 ) ...18፤ ሥራቸውንና አሳባቸውን አውቄአለሁና፤ አሕዛብንና ልሳናትን ሁሉ የምሰበስብበት ጊዜ ይደርሳል፥ እነርሱም ይመጣሉ ክብሬንም ያያሉ። 👉ምንጭ የይርጋዓለም እናት አጥቢያ መጋቢ እና የሐንጣጤና ደራራ ዙሪያ ሰበካ ኃላፊ  ከBishop Tarekegn (Tariye) "፤ ይህን የሠራና ያደረገ፥ ትውልድንም ከጥንት የጠራ ማን ነው? እኔ እግዚአብሔር፥ ፊተኛው በኋላኞችም ዘንድ የምኖር እኔ ነኝ። " (ትንቢተ ኢሳይያስ 41: 4) ድሉ የአንዱ አምላክ ነው🙏❤🙏የጣኦታት መሠዊያ ከምድር ያጠፋል ኢየሱስ ብቻውን በሰማይና በምድር ይነግሣል🙏

  • ሰላም በየስፍራው ሁሉ ለምትገኙ የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ምርጦች በሙሉ!  ቤተክርስቲያን ለምዕመናን መታነጽ እንዲሆን የተለያዩ የዝማሬ አልበሞችን በማዘጋጀት በኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ስርጭት ክፍል አማካኝነት ለቅዱሳን በማሰራጨት ላይ ትገኛለች፡፡ ይሁን እንጂ  እነዚህን የዝማሬ አልበሞች ለማዘጋጀት ከሚከፈለው የገንዘብ፣ የጊዜ እንዲሁም የተለያዩ አይነት መስዋዕትነቶች አንፃር የዝማሬ አልበሞቹ  የሚሸጡበት ዋጋ በጣም አነስተኛ ስለሆነ ከፊታችን ከሚለቀቀው የዘማሪ አቤንኤዘር ፍቃዱ  ቁጥር 2  እጠጋለሁ ወዳንተ ከሚለው አልበም  ጀምሮ የዝማሬ አልበም የመሸጫ ዋጋ 100 ብር የተደረገ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ የኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን ኦዲዮቪዥዋልና ስነ-ጽሑፍ ስርጭት ክፍል ሐምሌ 2017 ዓ.ም @Fiqaduuapostolic Call 0935018533

  • አመለጥኩኝ ከሞት ጌታ  ረዳኝ ተፈታሁ ከጠላት እስራት ዳግም እንዳይገዛኝ ዳግም ላልሞት ተሰጠኝ የዘላለም ህይወት መዳኔ ገረመኝ *2 ይህው አመለጥኩኝ እኔ አመለጥኩኝ በደሙ ገዛኝ የሱስ ገዛኝ የዘላለም ህይወት እንዲሰጠኝ በደሙ ዋጀኝ የሱስ ዋጀኝ

  • የጎፋ ንዑስ መዘምራን እግዚአብሔር መንፈስ የሚመለከው በመንፈስ በስጋ ጩኸት ሩጫ መች ዙፋኑ ሊደርስ የሰውን ሁለንተና ፍቃድ የሚመረምር የቅኖች አምላክ እርሱ ቅዱስ ነው እግዚአብሔር ከሰበሰብከው ጉባዔ ከጠራኸው ህዝብ መሃል ልቡ ወደ አንተ የቀናውን አውቃለሁ አንተ እንደምታይ የሰውን የልብ ሀሳብ ትኩረቱን የምትሻ ከመጣሁኝ አይቀር ይሁን ክብርህ ለእኔ መዳረሻ ክብርህን ሳላይ አልመለስ ከመንፈስህ ጠል ሳልረሰርስ አንዳች ምስጢር ሳትገልጥልኝ ካለሁበት ስፍራ ሳታስጠጋኝ አንተን ሊያይህ ፈልጎ ፈጥኖ ዛፍ ላይ የወጣውን እንዲሁ አይተህ እንዳላየህ ችላ ብለህ መች አለፍከው ከሚጋፉት ሰዎች መሃል የዘኪዎስ ልብ አንተን ጠራ ዞር ብለህ ስታየው ተቀየረ የእርሱ ስፍራ አንተን ሳላይ አልመለስ ድምፅህን ልስማው ተናገረኝ ና እና ቤቴ ውለህ እደር የእኔም ታሪክ እስኪቀየር ልቤ አንተን አንተን ይላል መገኘትህን ይናፍቃል ካልባረከኝ አልለቅህም ለእኔ ከአንተ ሌላ አላውቅም

  • без подписи

  • ክርስትናን የእውነት ልኑር እንጂ ክርስትናን የእውነት ልኑር እንጂ ልኑር እንጂ ላንተ በመሰጠት ልኑር እንጂ አልፈልግም ለብ ያለ ህይወት አልፈልግም ስም ይዤ መሞት አልፈልግም ከሰማይ መቅረት #1) በመንፈስህ እሳት ግዬ አንተን ደስ እንዳሰኝ ፀጋን ተቀብዬ ድካም ዝለት ሁሉም ጠፍቶ የእውነት ልከተልህ የልብ አይኔ በርቶ ከትላንት ይልቅ አብልጬ ዛሬ ልጠጋ እየተከተልኩ ጌታዬ አንተን ፍለጋ ባይኔ ፊት ተሳል ሁሌም ልይህ በግርማህ ሁሉንም ትቼ ለክብርህ እንድኖርልህ ልኑር እንጂ... #2 በራድ ወይም ትኩስ ሳልሆን እንደው ለብ ብዬ ከመንግስትህ እንዳልቀር የሱስ ካፍህ እንዳተፋኝ መቅረዜን በዘይት ባክህ ሙላልኝ በክፉ ዘመን ሀይሌ እጅግ እየጨመረ መንገዴ ይቅና አካሄዴ እያማረ ልፈፅም እንጂ ጌታዬ የልብህን መሻት ሳበኝ እየሱስ ለፅድቅም እንድበረታ #3 ታላቅ ተስፋን ሰተህኛል ለክብር ለመዳን ወደህ ጠርተህኛል ፍቅርህ ይንደድ በልቤ ላይ ከንቱን ሁሉ እንድንቅ የሚበልጠውን እንዳይ በእምነቴ ላይ በጎነትን ልጨምር አመፅ ቢበዛ እኔ ግን ልፅና በፍቅር የብርሃን ልጅ በብርሃን ልመላለስ እየመረመርኩ ጌታ የሚያሰኝህን ደስ እንደልጅነቴ ወራት አንተን እንዳገኘሁበት በልቤ ዙፋን ላይ ነግሰህ ጌታዬ ሁሌ እያየሁህ ወደልብህ ተጠግቼ ከመንፈስህ ሀይል አግኝቼ በከፍታ ላይ መብረር የእውነት ለአንተ መኖር አማረኝ አማረኝ ኢየሱሴ ደግፈኝ😭😭😭

  • ልኑር እንጂ ክርስትናን የእውነት ልኑር እንጂ ልኑር እንጂ ላንተ በመሰጠት ልኑር እንጂ አልፈልግም ለብ ያለ ህይወት አልፈልግም ስም ይዤ መሞት አልፈልግም ከሰማይ መቅረት በመንፈስህ እሳት ግዬ አንተን ደስ እንዳሰኝ ፀጋን ተቀብዬ ድካም ዝለት ሁሉም ጠፍቶ የእውነት ልከተልህ የልብ አይኔ በርቶ ከትላንት ይልቅ አብልጬ ዛሬ ልጠጋ እየተከተልኩ ጌታዬ አንተን ፍለጋ ባይኔ ፊት ተሳል ሁሌም ልይህ በግርማህ ሁሉንም ትቼ ለክብርህ እንድኖርልህ ልኑር እንጂ... በራድ ወይም ትኩስ ሳልሆን እንደው ለብ ብዬ ከመንግስትህ እንዳልቀር የሱስ ካፍህ እንዳተፋኝ መቅረዜን በዘይት ባክህ ሙላልኝ በክፉ ዘመን ሀይሌ እጅግ እየጨመረ መንገዴ ይቅና አካሄዴ እያማረ ልፈፅም እንጂ ጌታዬ የልብህን መሻት ሳበኝ እየሱስ ለፅድቅም እንድበረታ ታላቅ ተስፋን ሰተህኛል ለክብር ለመዳን ወደህ ጠርተህኛል ፍቅርህ ይንደድ በልቤ ላይ ከንቱን ሁሉ እንድንቅ የሚበልጠውን እንዳይ በእምነቴ ላይ በጎነትን ልጨምር አመፅ ቢበዛ እኔ ግን ልፅና በፍቅር የብርሃን ልጅ በብርሃን ልመላለስ እየመረመርኩ ጌታ የሚያሰኝህን ደስ እንደልጅነቴ ወራት አንተን እንዳገኘሁበት በልቤ ዙፋን ላይ ነግሰህ ጌታዬ ሁሌ እያየሁህ ወደልብህ ተጠግቼ ከመንፈስህ ሀይል አግኝቼ በከፍታ ላይ መብረር የእውነት ለአንተ መኖር አማረኝ አማረኝ ኢየሱሴ ደግፈኝ የሱስ ያለፈውን መልሰህ ትሻለህ ዛሬም እውነተኞቹን ትፈልጋለህ ልጓዝ በእውነትና በልብህ ቅንነት ባንተ የተወደደ ስጠኝ ያማረ ህይወት

  • ገና ሩጫዬን ሳልጨርስ ካሰብክልኝ ቦታ ሳልደርስ ከበረከትህ ምንጭ ሳልጠጣ ከህይወት ውሀ ምንጭ ሳልቀዳ እንዳያልቅ ዘመኔ በከንቱ እባክህ አደራህን በኔ ያሰብኩውን ሳትሰራ ሳላየው ክብርህን 1) ህይውትህን ሳልኖር መስቀልህን ሳልሸከም ምስክርህ ሆኜ ሳልገለጥ ለአለም ደስ ሳላሰኝህ እንደልብህ ሳልሆን አይለቅ ዘመኔ እንዲሁ አደራህን እንዳያልቅ ዘመኔ.. ብዙ የደከምኩኝ የሮጥኩኝ መስሎኝ ገና ከጅምሩ ስንፍና እንዳይገዛኝ አቤቱ ባሪያህን በሀይልህ አበርታኝ ጉዞዬን አልጨረስኩም አሁን መንገድ ላይ ነኝ ያለህኝ ተስፋዬ አንተው ነህ ሁሉን ትቼ የተከተልኩህ ይህው ሰጥሀለው ህይወቴን መንገድ ላይ እንዳልቀስ አደራህን እንካ ይህው ህይወቴን(ጉልበቴን) እንካ ይህው ኑሮዬን(ጊዜዬን) ላንተ ሰጥሀለው እንካ ይህው ዘመኔን (ያለኝን) እንካ ይህው እድሜዬን በፍቃድህ ያዘው እንደገና ስራኝ እንደገና አበጀኝ እንደገና ለውጠን መታደስ እንፈልጋለን ሸክላ ሰሪው እንዳሻው አርጎ ይሰራል እንደፈቀደው አፍርሶ መልሶ ያበጅል እኔም ያንተው እቃ ነኝ ያንተ ሽክላ ሙሉ ህይወቴን ስራው

  • Nami fooni maal bahee dande'aa Siin ala you deeme essa gehaa Jireenyi namaa hiikka hin qabuu yoo humni tee keessa hi jiratini Ifiin dande'ee eessalle hin gahuu Yoo humna teetini hin gargaarinii Na hoo yesuusi(*2) Anaa sii Tolee na faayyadami Jireenyi kiyyaalle keeti te'uuti JOIN US

  • ታላቅ የምስራች ለጭሮ ከተማ እና ለአካባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ ኑ የእግዚአብሔርንም ሥራ እዩ መዝሙር 66÷5 የማዕ/ምስ/ኢትዮጵያ ሐዋ/ቤ/ክ የምዕ/ሐረ/ቅ/ሰበካ ታላቅ ዓመታዊ ጉባኤ በ 2017 ከግንቦት 29 እስከ ሰኔ 1 በአድስ ከተማ ጫፌ አራራ ቀበሌ ከከብት ተራ በታች ባለው ጭሮ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግብ ይካሄዳል:: እርሶም ወደዚህ እግዚአብሔር ብቻ ወደ ሚመለክበት እና ወደምሰራበት እንዲሁም ድንቅ እና ታምራት ወደ ሚሆንበት ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ በመገኘት የነፍሶ እረፍት የሆነውን ጌታን አግንተው የበረከቱ ታካፋይ እንዲሆኑ በኢየሱስ ፍቅር ተጋብዘዋል:: በዚህ መንፈሳዊ ጉባኤ ላይ:- •  እግዚአብሔር በእውነት እና በመንፈስ ይመለካል • የእግዚአብሔር ቃል በስልጣን ይሰበካል • ለበሺተኞች የእምነት ፀሎት ይደረጋል • ለመንፈስ ቅዱስ ሙላት ይፀለያል ኢሳ 55÷12 እናንተም በደስታ ትወጣላችሁ በሰላምም ትሸኛላችሁ፤ ተራሮችና ኮረብቶች በፊታችሁ እልልታ ያደርጋሉ፥ የሜዳም ዛፎች ሁሉ ያጨበጭባሉ። Oduu Gammachiisaa jiraattota magaalaa ciroo fi naannoo ishee jiraattan hundumaaf Koottaa, wanta Waaqayyo godhe ilaalaa! Faarfannaa 66÷5 Konfiraansii waggaa waldaa ergamootaa giddu gala baha Itiyoophiyaa kutaa lallaba hararge lixaa caamsaa 29 hanga waxabajjii 1 bara 2017 magaalaa ciroo ganda caffee araaraa gabayaa looniiti gadi mooraa mana kadhataa waldaa ergaamootaa cirootti hin geggeeffama. Isinis gara iddoo waaqayyo qofti itti waaqeffamuufi itti hojjetu akkasumas baasafi dinqii guddaa itti raawwatu kanatti argamtanii gooftaa lubbuu keessanii argattanii eebba isaatirraa akka qooddattaniif jaalala Iyyesuusin affeeramtaniirtu. Konfiraansii hafuuraa kana irratti • Waaqayyo hafuuraafi dhugaadhan hin waaqeffama • Sagaleen dubbii waaqaa in lallabama • Dhukkubsattootaf amantiidhan kadhannaan in godhama • Bu'iinsa hafuura qulqulluutif in kadhatama "Isin gammachuudhaan iddoo itti booji'amtanii in baatu, nagaadhaanis in geggeeffamtu; tulloonnii fi gaaronni isin duratti in ililchu, Isay55÷12 አድራሻ:- ጭሮ ከተማ ጫፌ አራራ ከቤት ተራ በታች ባለው ጭሮ ሐዋርያዊት ቤተ ክርስቲያን ቅጥር ግብ:: Tesson:- magaalaa ciroo ganda caffee araaraa gabayaa looniit gadi mooraa mana kadhataa waldaa ergaamootaa cirootti. @fiqaduuapostolic

  • #የጸሎት_እርዳታውድ የማራናታ ቻናል ቤተሰብ ወንድሞችና እህቶች በጸሎታችሁ አስቡኝ አደራ። (ትንቢተ ኢሳይያስ ምዕ. 40) ---------- 6፤ ጩኽ የሚል ሰው ቃል፤ ምን ብዬ ልጩኽ? አልሁ። ሥጋ ለባሽ ሁሉ ሣር ነው፥ ክብሩም ሁሉ እንደ ምድረ በዳ አበባ ነው። 7፤ የእግዚአብሔር እስትንፋስ ይነፍስበታልና ሣሩ ይደርቃል አበባውም ይረግፋል፤ በእውነት ሕዝቡ ሣር ነው። 8፤ ሣሩ ይደርቃል አበባውም ይረግፋል፥ የአምላካችን ቃል ግን ለዘላለም ጸንታ ትኖራለች። ወንድማችሁ እኔ ወ/ም Fiqaduu ነኝ። እግዚአብሔር የእናንተን ጸሎት እንደሚሰማ አውቃለሁ @Fiqaduuapostolic

  • без подписи

  • без подписи

  • ✔️“እላችኋለሁ፥ እንዲሁ ንስሐ ከማያስፈልጋቸው ከዘጠና ዘጠኝ ጻድቃን ይልቅ ንስሐ በሚገባ በአንድ ኃጢአተኛ በሰማይ ደስታ ይሆናል።” ሉቃስ 15፥7 👉በኢትዮጵያ ሐዋርያዊት ቤተክርስቲያን አሮሬሳ ዙሪያ ቅ/ሰበካ ወቴ ንኡስ 10/09/2017 ዓ.ም በነበረው መንፈሳዊ ኮንፈረንስ ላይ  83 ነፍሳት ለኃጢአታቸው ስሪየት በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተጠመቁ:: @Amen1234567810