የሱና ነፀብራቅ
Статистикаከቻናሉ ይቀላቀሉ በአላህ ፍቃድ ጠቃሚነጥቦችንያገኛሉ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Assunahtunuur ”ሙብተዲዕ (መጀመሪያ) ቤቱን ከውስጥ ያበላሻል። ከዛም ለጠላት በሩን ከፍቶ ግባ ይለዋል” ሸይኽ ረቢዕ ቢን ሃዲ አልመድኸሊ [المجموع صـ (። የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join ያድርጉና ይቀላቀሉ!!
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 23
- Тип
- открытый
- Язык
- am
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 31
- 1/48двое суток
- 35
- 1/72трое суток
- 38
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
📌 #خطبة_مكتوبة -١٧ (٠١-٣-١٤٤٨هـ) بعنوان: ” الْمَحَبَّةُ الصَّادِقَةُ لِلنَّبِيِّ ﷺ بَيْنَ الِاتِّبَاعِ وَالِابْتِدَاعِ “ ✏️ كتبها: أبو مسلم عمر بن حسن العروسي 📥📥📥 https://t.me/AbumuslimArabicDuroos/9250 #العقيدة_خطبة_الجمعة #السنة__والبدعة_الخطبة #سنة_النبي_الخطبة
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ 👉 በቁርኣን ውስጥ ረጅሙ ሱራ (ምዕራፍ) ማን ይባላል?
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ስንት ክንፎች አሉት ?
የማለዳ መልእክት (44) ~ ስለ ሌሎች ጥፋት መናገር የሚፈልግ ሰው የመጀመሪያው የሚጠበቅበት ነጥብ ማስረገጥ ነው። የተነገረን ነገር የእውነት በተወራው መልኩ ነው ወይ? ማረጋገጥ ያስፈልጋል። ማስረገጥ ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው፣ ዋጂብ። አሉባልታ ላይ ተመስርቶ ማማት፣ ፍረጃ ውስጥ መግባት፣ ነገር ማራገብ፣ ለመልስ መቸኮል፣ ... አንደኛ ከተቅዋ ጋር የሚሄድ አይደለም። ሁለተኛ ከማንም በላይ የሚጎዳው እኛኑ ነው። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦ كَفى بالمَرءِ كَذِبًا أن يُحَدِّثَ بكُلِّ ما سَمِعَ "አንድ ሰው የሰማውን ሁሉ ማውራቱ ከውሸት በኩል (ውሸታም ለመባል) በቂው ነው።" [ሙስሊም፡ 5] ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ “በሰው ላይ መዋሸት ሰውየው ሙስሊምም ሆነ ካ^ፊር፣ መልካምም ሆነ አመፀኛ ሙሉ ለሙሉ ክልክል ነው። በሙእሚን ላይ መቅጠፍ ግን የከፋ ነው፡፡” [መጀመዑል ፈታዋ፡ 28/ 223] ውሸቱ ሰላም የሚያደፈርስ፣ ሰዎችን የሚያቆራርጥ፣ ደዕዋን የሚያሰናክል ከሆነ ደግሞ በሚደርሰው ጥፋት ሁሉ ተጠያቂነት ስለሚኖር በጣም መጠንቀቅ ያስፈልጋል። (ኢብኑ ሙነወር፣ ሶፈር 29 /1448) = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ 👉 በቁርኣን ውስጥ ስማቸው ከሌሎች ነብያት በበለጠ ሁኔታ በብዛት የተጠቀሰው ነብይ ማን ናቸው?
⚠️ አቋም የቀየረው ማነው? ~ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ~ ሸይኽ ሀሰን ~ ኡስታዝ ዩሱፍ እና መሰሎቻቸው? ወይስ ....? መልሱን ለግልፀኛ አድማጭ እተወዋለሁ። ያኔ አምነንበታል ተስማምተናል ካሉ በኋላ ዛሬ በዚህ መልኩ በውሸት ማጭበርበር እና ፊትናን ማቀጣጠል ከዱዓት አይጠበቅም። የሙስሊም ባህሪም አይደለም። ወንድሞች ወሏሂ ወቢላህ የእልህ ጉዞ አያዛልቅምና ከወዲሁ ቆም ብለን እናስብ። መረጃ የፈለገ ድምፁን ያድምጥ!! https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
⚠️ አቋም የቀየረው ማነው? ~ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ፤ ሸይኽ ሀሰንና ኡስታዝ ዩሱፍ? ወይስ ....? መረጃ የፈለገ ድምፁን ያድምጥ!! https://t.me/Abu_lmran_Alaseriy
ሁሌም የሚገርመኝ ሸፍጠኞች መሆናቸው ነው
🎉 አስደሳች ዜና!! ♥️የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) ✍️ የኪታቡ ፀሐፊ፡ አቡ ዐብዱረሕማን አኒስ ብኑ ሷሊሕ 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል ባጂ 🗓 መቼ ይጀምራል? ነሐሴ 4 ፣ ሰኞ ⏰ የዘወትር ፕሮግራማችን ቀናት እና ሰዓት፡ ☑️ ቀናት፡ በየሳምንቱ ቅዳሜ እና ሰኞ ☑️ሰዓት፡ ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ⚠️ሐቂቃ ይህ ኪታብ በተለይም በዚህ ዘመን በድብቅ ወንጀል ለተፈተነ፣ ስማርት ስልኮችና ኢንተርኔት ላመጡት የብቸኝነት ፈተና መፍትሔ የሚሰጥ፣ እንዲሁም ጌታችን አላህ ሁሌም እየተመለከተን መሆኑን በማስታወስ ልብን የሚያነቃቃ ድንቅ ኪታብ ነው! 🔴ትምህርቱ ቀጥታ ስርጭት የሚሰጥበት ቻናል፦🔗 ✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1 😬የኪታቡን PDF ለማገኘት:t.me/Sle_qelbachn1/1963
~ ለለተሚዮች አድርሱላቸው እነሸይኽ ዓብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ እና መሰል የለተሚያ መሪዎች አዳዲስ ነገሮችን አምጥተዋል ስንል በምክኒያት ነው። ለተሚዮች እንደሚታወቀው የኛ መሻኢኾች ሙብተዲዕ ያሏቸውን ሰዎች ተብዲዕ ካላደረጋቹህ ብለው ሰለፊዮችን "ኢልዛም" እያደረጉና ይህም ነጥብ "ኢጅቲሃድን" የሚያስተናግድ ነጥብ ነው ሲባሉ ያለ ዕውቀት አስሩን እየቀባጠሩ ያሉና ሸይኻቸው ሳይቀር ይህንን እውነታ ክዶ ከዑለማኦች ተቃራኒ የሆነን ንግግር መናገሩን አሰምተናል። ለማረጋገጥ ይህንን ያድምጡ ~ t.me/Abu_lmran_Alaseriy/1397 ከላይ ያያዝኩትን የድምፅ ፋይል አድምጡ። "ኢልዛም" የተሰኘው አዲስ ቃዒዳ ቀደምቶች ፈፅሞ የማያቁትና እንዴውም ያወገዙት ጉዳይ ነው ይሉናል ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ አርረይስ ሐፊዘሁላህ ተዓላ። ከሸይኽ ዓብዱል ዓዚዝ ንግግር ውስጥ፦ "አሁን (ኸበረ ሢቃ)ን መቀበል አለባቹህ በሚል ስም በእገሌ ንግግር መያዝ አለባቹህ ብለው ሊያስገድዱን ይፈልጋሉ። አረ ሰዎች አላህን ፍሩ! ይህኮ [ተቅሊድ] በጭፍን መከተል ነው የሚባለው።" "ለይተን ማወቅ ያለብን ጉዳይ አለ። እርሱም፣ የአንድን ሰው ኸበሩን ከመቀበል መካከልና የእርሱን ኢጅቲሃድ ከመቀበል መካከል ሰፊ ልዩነት አለ። ኸበሩ ሢቃ ነው በሚል ስም ኢጅቲሃዱን እንድንቀበል ሊያስገድደን የሚፈልግ ሰው ካለ ይህ ግልፅና ገሀድ የወጣ ስህተት ነው። ይህኮ ፀሃይ ረፋድ ላይ ለማንም ግልፅ እንደምትሆነው ሁሉ ፍንትው ያለ ጉዳይ ነው።" ይላሉ። = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ የመርየም አለይሀ ሰላም ወላጅ አባት ማን ይባላል?
سُئِلَ أبو داود السجستاني فقيل له: من تأمرنا أن نُجالِس بعدك؟ قال: الكتب! [ الفوائد المنتخبة لابن بشكوال - ١/ ٤١٣ ]
ማን ቀድሞ ይመልስ ! 🚀🚀 ትክክለኛውን መልስ የመለሰ add የሚለውን በመጫን ጠቃሚ ነገር ያገኛል ! ጥያቄ 👉 ነብዩ ሙሀመድ ሰለላህ ወአለይሂ ወሰለም «በመልክም በፀባይክም እኔን ትመስላለህ» ያሉት ሰሀባ ማነው?
በጀርህና ተዕዲል ስም የሚሰራ ሸፍጥ መቆም አለበት ሀግ ሊባልም ይገባዋል። እጂግ ፅዩፍ የሆነ የደዕዋን ወዝ የሚያሟጥጥ የሱናውን ጀመዓ አቅም የሚቀማና እርስ በርስ እንዳንተማመን እያደረገ ያለ ዲናዊ ሽፋል ለብሶ ወቅታዊ ተውሳክ እየሆነን ነው።
ፈጥኖ ማን ይመልስ ! ✈️✈️ ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው add የሚለውን በመጫን ስጦታ ያገኛል። 📝 ጥያቄ ቁርአን ሲቀራ መላኢኮች ድምጹን ሰምተው ከሰማይ የወረዱለት ሰሀባ ማን ነው ?
ጥያቄ ጂብሪል ዐለይሂ ሰላም ለነብዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ያሰገዳቸው የመጀመሪያው ሰላት ምንድን ነው?
🔭 ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጣችሁ ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✈️ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ ይሸለሙ ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ 👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET
без подписи