ASTU -HL
СтатистикаThis is a Telegram channel where we provide you with accurate information. 👉 Educational 👉job opportunities are available. They receive this information from us. For Any advertisement and question @Bez_Deg @markol237
- Последний пост
- 11:11
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 15
- Всего постов
- 91
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 482
- 1/48двое суток
- 552
- 1/72трое суток
- 595
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
win @abduk9 vote 68 @ethiotob vote 25 @prettyumayma vote 7
የ 4ኛ ዙር የዲጂታል ስኪል (Digital Skill) ስልጠና ምዝገባ ተከፍቷል! ለራሳችሁ አቅም መገንቢያ እና ለአዲሱ የዲጂታል ዓለም የሥራ ዕድሎች በሩን የሚከፍተው የ4ኛ ዙር ምዝገባ አሁን ክፍት ሆኗል! ያለፉት ዙሮች እንዳመጧቸው ስኬቶች ሁሉ፣ ይህ ዙርም የራሳችሁን ክህሎት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ትልቅ አጋጣሚ ይዞላችሁ መጥቷል። 🔗 አሁኑኑ ይመዝገቡ፡ https://elevate-skill-hazel.vercel.app/register?ref=ELEVATEC73BC490 መልካሙን እድል ለወዳጅ ዘመዶቻችሁ እና ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ያካፍሏቸው! 👇 telegram 👉 @elevateskill ⭐️ 📞 Contact us for more info: Telegram: @Elevateskillsupport 📞 Phone: +251981807055 linkden elevateskil facebook facebook youtube youtube instagram instagram #DigitalSkills #RegistrationOpen #TechTraining #SkillUp #FutureOfWork
30min left
share አድርጋቹህ vote ማስደረግ ትችላላችሁ ። መልካም እድል።
ዛሬ admin Finall list vote enasiderigalen
በዚህ program ላይ ከ1k በላይ ተሳታፊዎችን እንጠብቃለን።
📢 We're Looking for 1 Active Admin! we're looking for 1 active and dedicated Admin to join our team. If you're interested, simply comment "Admin" below this post. We'll review all comments and select one active and committed person to become our official channel Admin. Good luck to everyone! 🚀
Skill በተለይ ከዩኒቨርስቲ ሳትወጡ የምታደርጓቸውን እያንዳንዷን ነገር በነፃ የምሰጥ ይሆናል። ታተርፉበታላቹህ። ለሁሉም share በማድረግ እንጀምራለን 🤝
без подписи
ዛሬ ማታ ላይ ይጠብቁን።
ነፃ ለሁሉም ተማሪዎች የምሰጠው የመጨረሻ የአመቱ ስጦታ ነው።
በቅርቡ አድስ ነገር ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ብቻ። በነፃ ...... //share
ይህ አመት ሊጠናቀቅ 29 ቀናት ብቻ እንደቀረው ያውቃሉ?
so Channel ልንቀይር ነው። ሀሳብ አስተያየት
📢 ASTU_HL Channel – አዲስ ለውጥ! ውድ የASTU_HL Channel ተከታዮች፣ ከአሁን በኋላ ASTU_HL Channel የበለጠ ጠቃሚ፣ ትምህርታዊ እና ለተማሪዎችና ለወጣቶች ተግባራዊ የሆነ ይዘት የሚያቀርብ ቻናል ሆኖ ይቀጥላል። 🎯 ምን ያገኛሉ? 💻 ነፃ የDigital Skills ትምህርቶች 💼 የስራና Internship እድሎች 🚀 Freelancing እና Online Work መረጃዎች 🌐 Technology እና Innovation ይዘቶች 📢 ለተማሪዎችና ለወጣቶች የሚጠቅሙ የተለያዩ እድሎች ✨ ዋና ዓላማችን ተከታዮቻችን ከቻናሉ በእውነት ጠቃሚ ነገር እንዲያገኙ ማድረግ ነው። ከዛሬ ጀምሮ ASTU_HL = መረጃ + እውቀት + ክህሎት + ዕድል 👉 ቻናሉን ይከታተሉ፣ ለጓደኞቻችሁም Share ያድርጉ! :::
የእርዳታ ጥሪ ከላይ በምስሉ ላይ የምትመለከቷት ወጣት ታጊ ኤልሮኢ ቅዱስ ትባላለች የ unity university የ 2ኛ ዓመት የmanagement department ተማሪ የነበረች ሲሆን በአሁን ሰዓት ትምህርቷን አቋርጣ የሳንባ ካንሰር በመያዟ ላይ ትገኛለች። በበሽታው ከተጠቃች አንድ ዓመት ሆኗታል። በበሽታው ምክንያት የማራ አየር ሙሉ በሙሉ እንዲወገድ ተደርጓል። ቢሆንም ኤልሮኢ ተስፋ ሳትቆርጥ ህክምናዋን ቀጥላለች። አሁን ግን በሽታው ወደ ሳንባዋ ተሰራጭቶ የመተንፈስ ችግር ስላጋጠማት በአዲስ አበባ Heal Venture Medical and Surgical Center NICU ውስጥ እንክብካቤ እያገኘች ትገኛለች። በአሁን ሰዓት የሆስፒታል ወጪዋ በቀን እስከ 50,000 ብር ሊደርስ ስለሚችል ይህንን ወጪ ቤተሰቧ በቻላቸው መጠን ሊሸፍኑት አልቻሉም። ስለዚህ የእርዳታ እጃችሁን እንድትዘረጉላት በትህትና እንጠይቃለን። የምትችሉትን ማንኛውንም መጠን በመለገስ ለኤልሮኢ ህይወት ትልቅ ድጋፍ ይሆናል። አንድ ትንሽ እርዳታ ለእሷ ትልቅ ተስፋ ሊሆን ይችላል። መጨመር ካልቻላችሁም ይህንን መልዕክት Share በማድረግ ወደ ሌሎች እንዲደርስ በማድረግ እንዳይቀር ተስፋ እናደርጋለን። አንድ እንደልብ ተሰብስበን ለኤልሮኢ ተስፋ እንሁን። Please please 🙏🙏 CBE: [1000487578828] = RAHEL AREGAY Telebirr: [0911179293] = RAHEL AREGAY Awash Bank: [013471629151800] = RAHEL AREGAY
без подписи
🚀 ከተማሪነት እስከ ቴክኖሎጂ ስራ ፈጣሪነት! እንደ «5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች» ያሉ ሀገራዊ ጥረቶች ወጣቶች የራሳቸውን ህይወት እያሻሻሉ የሀገራቸውን የዲጂታል ጉዞ የሚያፋጥኑበትን መንገድ ለመክፈት የሚያስችሉ እድሎች ናቸው። ይህን ሀገራዊ ፋይዳ በመገንዘብ፣ የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር “የኢትዮ ሳይበር ታለንት ልማት ማዕከልን” በማቋቋም በቴክኖሎጂ ዙሪያ እምቅ አቅምና ፍላጎት ያላቸውን ታዳጊዎች እና ወጣቶች አቅም በመገንባት ከተማሪነት እስከ ስራ ፈጣሪነት ደረጃ እንዲደርሱ እያደረገ ይገኛል። 📺 በዚህ ሳምንት የ«ሳይበርኛ» የቴሌቪዥን ፕሮግራማችን፤ የኢትዮ ሳይበር ታለንት ማዕከል ተመራቂ የሆነ ወጣት በአዳማ ከተማ የቴክኖሎጂ ኩባንያ በመመስረት የተለያዩ ተቋማትን በዲጂታል መፍትሔዎች እስከ ማገዝ ያደረሰውን አነቃቂ የስኬት ጉዞ ይዞላችሁ ቀርቧል። ሙሉ ፕሮግራሙን ለመከታተል የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ፡ 🔗 https://youtu.be/KYeamb9gCfY
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ባስተላለፉት ሀገራዊ ጥሪ፤ “ውድ የኢትዮጵያ ወጣቶች፤ ይህ ክረምት በከንቱ እንዲያልፍ ሊፈቀድለት የማይገባ ትልቅ ዕድል ይዞ መጥቷል” ሲሉ አሳስበዋል፡፡
Challenge እስከ 1 seat bicha new yemikoyew