tgindex
💝Bole ቡልቡላ Christ ወጣቶች GF

💝Bole ቡልቡላ Christ ወጣቶች GF

Статистика
Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
153
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
54
28 постов
Вовлечённость
35,3%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 28
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
21
1/48двое суток
24
1/72трое суток
25

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • አዲስ አልበም | ዮሴፍ ካሳ (ፓስተር) #4 / 2018 EC | ቤዛ Comming Soon

  • ሠላም ወጣቶችዬ እንደት ናችሁ ክረምት እንደት እያለፈ ነው እና እናንተስ በምን በምን እያሳለፋችሁ ነው። በቤተክርስቲያናችን ለወጣቶች የተዘጋጀ የክረምት የትምህርት፣የውይይትና የምክክር ጊዜ አዘጋጅታ በርካታ ወጣቶች እየተማሩ ነው እናም ሳምንት ቅዳሜ ሁላችንም የቤተ ክርስቲያናችን ወጣቶች እንዳትቀሩ  በአይነቱ ለየት ያለ ጊዜ ይኖረናል። ከ 09:00 እስከ 11:00 ድረስ ነው የምቆየው ሁላችንም በጊዜ እንድትመጡ በጌታ ትህትና እንጋብዛችኋለን። የትምህርት፣ የህይወት ተሞእሮና የጋራ የሻይ ሰዓት ይኖረናል። ተባረኩ

  • ነሐሴን በጾምና በጸሎት እንሻገር! የአንድ ዓመት ጉዞ ሲጠናቀቅ፣ አዲስ ዓመትም ሲጀምር፤ በምስጋና ያለፈውን እናስብ፣ በጸሎት የሚመጣውን እንቀበል። ነሐሴ ወር 2018 ዓ.ም — አገር አቀፍ የጾምና የጸሎት ወር! ስለ ሀገራችን፣ ስለ ሕዝባችን፣ ስለ ትውልዳችንና ስለ ቤተ ክርስቲያን በአንድ ልብ እንጹም፤ እንጸልይ። 📖 “ በቸርነትህ  ዓመቱን ታቀዳጃለህ  .......” — መዝሙር 65፥11

  • Let’s build Kingdom Sound Holistic Worship Center together! Share this post with at least 10 friends and encourage them to do the same. 📲 10 friends. 1 share. A powerful movement.

  • https://youtu.be/O03_MGWXcAg?si=bVAZabREalCpbBJG

  • https://youtu.be/HK0ppLwsUi8?si=WjV-Pjt83Sr4elV4

  • https://youtu.be/wa6cMGbpsRM?si=RjhXN4WrZ9z4eHOY

  • Counseling Program ከእህት ዘለቃ (ቃቁ) 📆እሁድ ነሐሴ 3/2018 ⏰ ከሰዓት 9:00 ጀምሮ ለወጣቶች የተዘጋጀ ፕሮግራም ወጣቶች የሆናችሁ ሁሉ እንድትገኙ። ተባረኩ 🙌

  • https://youtu.be/6-A-b_jNuGs?si=EHpyT4pPSYiwS7u1

  • https://youtu.be/O2CXSZV3kWw?si=BWz7NDGuVoAgnrvQ

  • https://youtu.be/W1w-RPkIcX8?si=avSOoApAr48Gq85b

  • ሁሌ ይጠይቃሉ ሁሌ እንመልሳለን .. ግን መልሰው ይጠይቁናል እኛም ግን መልሰን እንመልሳለን! ኢየሱስ በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ያለ አማላጃችን ነው! ከታላቁ ቅዱስ መፅሐፍ ያገኘነው ዘመን የማይሽረው የክርስትናችን ምሶሶ የሆነ ደጋግመን የምንናገረው እምነታችን ይሄው ነው! 1ኛ ጢሞቴዎስ 2፥5 "አምላክ አንድ ነውና፥ በእግዚአብሔርና በሰዎች መካከል ያለው መካከለኛ ደግሞ አንድ ነው፤ እርሱም ሰው የሆነው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። በስላሴ አስተምህሮ የሚያምን ሰው 'ኢየሱስ ወደ ማነው የሚያማልደው?' የሚል ጥያቄ እንደመጠየቁ ግራ የሚያጋባ እምነት የለም! ግራ ከሚያጋባ እምነት እግዚአብሔር ይሰውራችሁ!🙏 Blessings😍

  • https://youtu.be/0YJ4K8UKYH4?si=ooLY6yQF1kWxhCrC

  • https://youtu.be/xjEDy1MofQ4?si=2Rb77E659XA6xEeG

  • https://youtu.be/d9D3djbAY4E?si=K3i4ZWFJivGjsJOm

  • https://youtu.be/S9nnhN7CXEQ?si=AUOql_BheNRKwRmJ

  • https://youtu.be/LN2O_j7x-T0?si=IVO86hiaPS_h-ZSr

  • https://youtu.be/l6xPXt_9jr4?si=Ik5RXXO1h0FvuwWP

  • https://youtu.be/lZq3AeLxMYA?si=SE8x4Ikw7rf-80Qk

  • ✍️ Gemechu Mezgebu