tgindex
🎀قَنَاةُ كُونِي امرَأةَ صَالِحَةْ መልካም ሴት ሁኚ

🎀قَنَاةُ كُونِي امرَأةَ صَالِحَةْ መልካም ሴት ሁኚ

Статистика

📌የቻናላችን ዓላማ🌐 ●ቁርአን ሀድስ ማሰራጨት ●መልካም ሥነ-ምግባርን ማስፋፋት 🌱የአረበኛ ጥያቄ ና መልስ 🎀اعظم شهادة  قد تحصل عليها المرأة فى حياتها كلها هى أن يقال عنها أم لأولاد صالحين አንዲት ሴት በህይወቷ ሁሉ የምትቀበለው ትልቁ ምስክርነት የደጋጎች #ልጆች እናት መባል ነው። 👇ቻናል ይቀላቀሉ። 🌐https://t.me/BINT_MUHMMED

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
25
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
886
+8 за 2 дн.
Сутки
−3
−0,34%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
87
27 постов
Вовлечённость
9,8%
к подписчикам
Постов в день
3,6
всего 27
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
93
1/48двое суток
106
1/72трое суток
114

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكَ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

  • без подписи

  • 📚የምሽት ስንቅ ውብ ቲላዋ🌱

  • 🔖 አቡል አስወድ ሴት ልጁን ሲድራት...!   " አባዬ ምከረኝ አለችው..?   የባልሽን አይኖቹን፣ አፍንጫውን እና ጆሮዎቹን አክብሪ" አላት:: (ሙዕጀሙል ኡደባእ (4/1467) √ አይኖቹን ጠብቂ ሲል:-  ሲያይሽ ደስ የምታሰኚው ሁኚ ተዋውበሽ ቅረቢለት። √ አፍንጫውን አክብሪለት ማለቱ:-   ቤት ካፈራው ሽቶ, ቡኹር ,የጥርስና የሰውነትሽን ንፅህና   በመጠበቅ ካንቺ ጥሩ መኣዛ ይሽተተው። ስራ በሰራሽበት, በኩሽና ልብስ, ሳትተጣጠቢ አትቅረቢው። √ ጆሮዎቹን አክብሪው ሚለው:-  ከምላስሽ መጥፎ አይውጣ,ለስጦታው አመሰግናለሁ, ለግድፈቱ ና ጉድለቱ ይቅር ብየሀለው, እና መሰል ለዘብ ያሉ ቃላቶችን ተጠቀሚ ማለታቸው ነው። ╭┈─────── ╰┈➤ t.me/Asselefya2

  • 🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። Wave👉 @selluhi 👉ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

  • «ሕይወትን ያለ ፈተና እንዲሆን ከመመኘት ይልቅ፣ ፈተናዎችን በጽናት ለማለፍ የሚያስችል ጠንካራ ልብንና የረካ ነፍስን ከአላህ መለመን ይበልጣል። የዛኔ ተስፋም ፈጽሞ የማይለየን ጓደኛ ይሆናል። https://t.me/BINT_MUHMMED

  • «አንድ ግዙፍ ዛፍ ብትመለከት፣ አንድ ቀን ማንም የማይመለከተው ትንሽ ዘር ነበረችና እሱን አስታውስ። ስለዚህ ጅምርህን አታናንቀው፤ ስኬትና ዝና ለማደግ ጊዜ ይፈልጋሉ። https://t.me/BINT_MUHMMED

  • አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህት ወንድሞች አንድ ነገር ላስቸግራቹ ነው ለአላህ ብላቹ ተባበሩኝ ወንድም ተጠፈ 21 አመቱ ሆኗታል ይሂን የህል አመት ስሁነው እንድም የምነቀው ነገር የለም ለአላህ ብላችሁ ፈልጉን የልጁ ስም ይማም ሙሂ ለገሠ ይባላል አገሩ የትውልድ አገሩ ወሎ ስሁን ልዩ ቦታው ጭረቻ 031 ቀበሊ ነው ባረከላሁፊኩም ተባበሩን ያገኘ ካለ በዚህ ስልክ ተባበሩን 966 0503610756 መዲና ሙሂ 0935247711 ሙሀመድ የቻናል ባለቤ ሽር እያረጋችሁ ትባበሩን

  • 📚ጣፍጭ ቲላዋየጧት ስንቅ🌱

  • 🌀 ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ👇 👉ኑ በነፃ 💯 ቻነል እናሳድጋለን ፈጥነው ያስመዝግቡ 📥 ለ ተወሰኑ ቻነሎች ብቻ ቦታ አለን 🏃‍♂‍➡️          🧩Folder 1👇 🎯Above 300+ subscribers✅        🧩Folder 2👇 🎯 Above 500+ subscribers✅ 🧩Folder 3👇 🎯Above  1k+ subscribers✅ 🌀 ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  ... ........  👇👇........... ...... @selluhi ለሽያጭ የቀረቡ ኢስላማዊ ቻናሎችም አሉ

  • https://t.me/BINT_MUHMMED/1203

  • без подписи

  • без подписи

  • قال السعدي رحمه الله: « لِيستحِ المجرم من ربِّه أن تكون نعم الله عليه نازلةً في جميع اللحظات، ومعاصيه صاعدة إلى ربّه في كل الأوقات». «የአላህ ፀጋ በሁሉም ቅፅበትና በየግዜው ወደ እሱ እየወረደ ነገር ግን ወንጀሉ በየወቅቱ ወደ አላህ የሚወጣ አረመኔ ግለሰብ ጌታውን ይፈር !» تفسير السعدي: (505) https://t.me/BINT_MUHMMED

  • .የሕይወት ጭንቀቶች ቢያሠቃዩህ .​ታላቅ ጉዳትና መከራም ቢነካህ .​እስከምታለቅስ ድረስ መሬቱን እጅግ ከባድ የሆነውን ነገር የቀመስክ ቢመስልህ .​ልብህ እስኪሰበር ድረስ ከፍተኛ ሃዘን ከተሰማህ .​የልብህን እረፍት የምታገኘው....... .​ቅሬታህንና ችግርህን ለሰዎች ጌታ ለሆነው አላህ ስታመለክት ስትነግረው ነው።! https://t.me/BINT_MUHMMED

  • .ዘመናችንን እንወቅሳለን እንተቻለን ​ጥፋቱ ግን ያለው በእኛ ላይ ነው .​ከእኛ ውጪ በዘመናችን ላይ ምንም እንከን የለም .​ያለ ምንም ወንጀል ዘመኑን እንወቅሳለን ​ዘመኑ ቢናገር ኖሮ እኛን ባነካሸን (ባቀለለን) ነበር .​ተኩላ የተኩላን ሥጋ አይበላም .​እኛ ግን ግልጽ በሆነ ሁኔታ ከእኛ የተወሰነው ሌላኛውን እንበላለን እንጎዳለን🥀😔