tgindex
B

BSc Comprehensive nursing (AMU)

Статистика
@BScnurseinggанглийский

From this channel you gets nursing reference books, ppt, NCP sample, video and McQ(COC/exit) Contact:- @LYTNHSR

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
ещё не заходили
Постов за неделю
2
Всего постов
34
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 257
+4 за 4 дн.
Сутки
+3
+0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 991
34 постов
Вовлечённость
61,1%
к подписчикам
Постов в день
0,3
всего 34
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
553
1/48двое суток
633
1/72трое суток
683

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን፦ 1.የፈተናው መርሃ-ግብርም፦ -በ13/12/2018 ዓ.ም…… Medicine, Pharmacy, Anesthesia, Environmental Health, Human Nutrition, Emergency and Critical Care Nursing, Dental Medicine እና Optometry -በ14/12/2018 ዓ.ም…………, Medical Laboratory Science, Public Health, Midwifery, Medical Radiology Technology, Pediatric and Child Health Nursing, Psychiatric Nursing, Physiotherapy እና Surgical Nursing -በ15/12/2018 ዓ.ም…… ኑርስንግ ሁሉም ተፈታኝ ነሀሴ 12/2018 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት በመፈተኛ ጣቢያ በመገኘት ስለፈተናው አሰጣጥ ቅድመ ገለጻ (orientation) መከታተል፤ የቅድመ ፈተና መለማመጃ ጥያቄዎችን መስራትና፤ የመፈተኛ ክፍሉን መለየት ይኖርበታል:: 2.በፈተናው ወቅት የብሄራዊ መታወቂያ (National ID) እንዲሁም ሲስተሙ የሚሰጠውን QR code ያለው የፈተና መግቢያ /ስሊፕ/ print out ይዛችሁ መገኘት ይኖርባችኋል፡፡ 3.ከላይ ከተጠቀሱት ነገሮች ውጪ ምንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ (ስልክ፣ የእጅ ሰዓት፣ መነጽር (የተረጋገጠ የዕይታ ችግር ከሌለ በስተቀር)፣ ቦርሳ እና ሌሎች እቃዎች፣ ምንም አይነት ማጣቀሻዎችን፣ እንዲሁም ባዶ ወረቀቶች፣ ምግብ ወይም መጠጥ (የተረጋገጠ የጤና ችግር ከሌለ በስተቀር) ይዞ መግባት አይፈቀድም፡፡ 4.በፈተናው ወቅት ተመዛኞች በሁለቱም ክፍለ ጊዜ (ጠዋት እና ከሰዓት በኋላ) የፈተና ክፍሉን ለቀው ከመውጣታቸው በፊት አቴንዳንስ ላይ በአግባቡ መፈረም ይጠበቅባቸዋል፡፡ 5.በተጨማሪም ከስር የተያያዘውን የፈተና ሂደቱን የሚያሳይ ቪዲዎ መመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን፡፡ 6.ተመዛኞች ወደ ጣቢያ ከመምጣታችሁ በፊት ከዚህ ማስታወቂያ በታች የተያያዘውን ዚፕፋይል በመክፈት የመረጣችሁትን የፈተና ጣቢያ መመልከት ይኖርባችኋል። ማሳሰቢያ፦ ተመዛኞች ስማቸው ከተጠቀሰበት የመፈተኛ ጣቢያ (ተቋም) ውጪ በፍጹም ፈተናውን መውሰድ አይፈቀድም፡፡ የተፈታኝ ስም ዝርዝርና የፈተና ጣቢያ ለማየት ⤵️ https://t.me/HIVNCOC/2209 ስለፈተና ዝርዝር ማብራሪያ ⤵️ https://youtu.be/IwwFWOWtYPQ

  • የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቃችሁ የብቃት ምዘና ፈተናውን ለመውሰድ ምዝገባ ያጠናቀቃችሁ የጤና ባለሙያዎች በሙሉ፤ ፈተናው ከነሀሴ 13 እስከ 15/2018 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እየገለፅን የፈተናው መርሃ-ግብርና ሌሎች መረጃዎች በቴሌግራም ቻናል(https://t.me/M0H_EThiopia) ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

  • 6 авг.1 2093

    የፈተና ጣቢያ መረጣ ዛሬ ይጠናቀቃል! ከነሐሴ 13-15/2018 ዓ.ም ለሚሰጠው የጤና ሙያ ተመራቂዎች የብቃት ምዘና ፈተና፣ የተመዛኞች የፈተና ጣቢያ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ ዛሬ ሐምሌ 30/2018 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡ በመሆኑም ስማችሁን ከፋይዳ ቁጥር ጋር አያይዛችሁ በመጠባበቅ ላይ የምትገኙ የጤና ሙያ ተመራቂ ተመዛኞች https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት Fayda and Password በማስገባት በቀሩት ሰዓታት የፈተና ጣቢያ ምርጫ አድርጉ፡፡ ለጥቆማ 👉 @atc_newsbot ➡️ https://t.me/atc_news

  • 29 июл.1 703102

    💓 የልብ ምት ማስተካከያ (Pacemaker) ሕክምና ❇️ የልብ ምት ማስተካከያ ምንድነው? ✅ከከረባት አጥንት በታች በቆዳ ሥር የሚገጠም ኤሌክትሮኒክ መሣሪያ ሲሆን፤ የልብ ምት በሚቀንስበት ወይም በሚቋረጥበት ጊዜ አነስተኛ የኤሌክትሪክ ሞገድ በመላክ የልብ ምትን አስተማማኝ በሆነ መጠን ያ ያስተካክላል። ❇️ሕክምናው የሚታዘዝባቸው ምክንያቶች እና ጥቅሞች ✅ምክንያቶች፦ ከፍተኛ የልብ ምት መቀነስ፣ የሳይነስ ኖድ ድካም (Sick Sinus Syndrome) እና የኤቪ ብሎክ (AV Block) ሲኖር። ✅ጥቅሞች፦በልብ ምት መቋረጥ ከሚመጣ ድንገተኛ አደጋ ይጠብቃል። ማዞርን ፣ ድካምንና ራስን መሳትን በዘላቂነት ያስወግዳል። ✅ታካሚዎች ወደ ሙሉ ንቁ እንቅስቃሴያቸው እንዲመለሱ ይረዳል። ❇️ከቀዶ ሕክምናው በፊት የሚደረጉ ቅድመ-ጥንቃቄዎች ✅ምርመራዎች፦ የ ECG፣ የኤኮ (Echocardiogram) እና የደም ምርመራ ማድረግ። ✅መድኃኒት፦ ደም የሚያቀጥኑ መድኃኒቶችን በሐኪም ትእዛዝ ማቆም ወይም ማስተካከል። ✅መከላከያ፦ የፀረ-ባክቴሪያ (Antibiotic) ሕክምና መውሰድ እና ከቀዶ ሕክምናው በፊት ለአስፈላጊ ሰዓታት ከምግብና ፈሳሽ መታቀብ (NPO)። ❇️ከሕክምናው በኋላ የሚደረግ እንክብካቤ እና ጥንቃቄ 🔹 የመልሶ ማገገሚያ መመሪያዎች (የመጀመሪያዎቹ 2–6 ሳምንታት) ✅የእጅእንቅስቃሴ፦ ገመዶች ቦታ እንዳይለቁ መሣሪያው በተገጠመበት በኩል ያለውን እጅ ከትከሻ በላይ አለማንሳት። ✅ከባድ ዕቃ፦ ከ 4.5 ኪ.ግ በላይ አለማንሳት፣ አለመግፋት ወይም አለመጎተት። ✅ቁስል፦ ቁስሉን ደረቅና ንፁህ ማድረግ (ከ 5–7 ቀናት በኋላ በሐኪም ትእዛዝ መታጠብ ይቻላል)። 🔹 የኤሌክትሮማግኔቲክ ሞገዶች ጥንቃቄሞባይል ስልክ፦ ከመሣሪያው 15 ሴ.ሜ ርቀት ላይ ማድረግ፤ በደረት ኪስ አለመያዝ እና በተቃራኒ ጆሮ ማወራት። ✅የደህንነት ፍተሻ፦ የፔስሜከር መታወቂያ ካርድ በመያዝ በእጅ ፍተሻ መጠየቅ (በሜታል ዲቴክተሮች አጠገብ አለመቆም)። ✅የቤት ውስጥ ዕቃዎች፦ ማይክሮዌቭ፣ ቴሌቪዥን እና ዋይፋይ መጠቀም ደህንነቱ የተጠበቀ ነው። ❇️የሕክምና ምርመራዎች፦ MRI፣ የካንሰር ጨረር ወይም የኩላሊት ድንጋይ መፍጫ ከማድረግ በፊት መሣሪያው ብቁ (MRI-conditional) መሆኑን ማረጋገጥ። 🔹 ባትሪ እና ክትትል በየ 6 ወሩ ወይም በዓመት አንድ ጊዜ መደበኛ ክትትል ይደረጋል።ባትሪው ከ 7 እስከ 15 ዓመታት የሚያገለግል ሲሆን፣ ከማለቁ በፊት በትንሽ ቀዶ ሕክምና ይመለሳል። ❇️ ሊያጋጥሙ የሚችሉ የጎንዮሽጉዳቶች የቅርብ ጊዜ (የመጀመሪያዎቹ ሳምንታት)፦ ✅በመሣሪያው ቦታ ደም መቋጠር (Hematoma) ✅የሳንባ መበሳት እና አየር/ደም መከማቸት (Pneumothorax) ✅የኤሌክትሪክ ገመዶች ቦታ መልቀቅ ወይም የልብ ግድግዳ መበሳት ✅አጣዳፊ የቁስል ኢንፌክሽን የረጅም ጊዜ (ከወራት እስከ ዓመታት)፦ ✅የውስጥ አካል ኢንፌክሽን (Endocarditis) ✅የደም መላሽ ቧንቧ መዘጋት ወይም መጥበብ ✅የቆዳ መሸርሸር እና መሣሪያው ወደ ውጭ የመውጣት አጋጣሚ ✅የገመድ መበጠስ/መበላሸት ✅ያልተጠበቀ ህቅታ (Phrenic Nerve Stimulation) ወይም የልብ ምት አለመጣጣም (Pacemaker Syndrome) ⚠️ አስቸኳይ የአደጋ ምልክቶች (ወዲያውኑ ወደ ሕክምና ማዕከል የሚያስኬዱ) ❇️የኢንፌክሽን ምልክቶች፦ መቅላት፣ እብጠት፣ ሕመም፣ መግል/ፈሳሽ መውጣት ወይም ከፍተኛ ትኩሳት። ❇️የሕመም ምልክቶች መመለስ፦ ድንገተኛ ማዞር፣ ራስን መሳት ወይም ከፍተኛ ድካም። ❇️የገመድ ቦታ መልቀቅ፦ የማይቆም ህቅታ ወይም በደረት/ሆድ አካባቢ የጡንቻ መኮማተር። ❇️የልብ ድካም ምልክቶች፦ የትንፋሽ እጥረት፣ የደረት ሕመም፣ የእግር እብጠት ወይም ፈጣን የክብደት መጨመር። ❇️እነዚህን ምልክቶች ካስተዋሉ በአፋጣኝ ወደ ልብ ማዕከል በማምራት ሐኪምዎን ማማከር አለብዎት "ለልብዎ ከልብ❤️ እንሰራለን" "አዲስ የልብ እና የውስጥ ደዌ ሕክምና ማዕከል" 9825/0952-34-34-34 ማህበራዊ ገፆቻችንን ይከታተሉ Telegram.                     Tik tok Facebook.                     Website @HakimEthio

  • 24 июл.1 84111

    без подписи

  • 24 июл.1 80212

    без подписи

  • 24 июл.1 70215

    ለብቃት ምዘና ፈተና መረጃ በማስተሳሰር ላይ ለምትገኙ  የጤና ሙያ ተመራቂዎች በሙሉ ___________ የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ ስማችሁን ከብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥራችሁ (National ID FAN 16 Digit) ጋር በማስተሳሰር ላይ የምትገኙ ነገር ግን በተለያዩ ምክንያቶች ያላገባደዳችሁ የጤና ሙያ ተመራቂዎች፤ የመረጃ ማስተሳሰሪያ ጊዜ ገደብ እስከ ሀምሌ 24/2018 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እያሳወቅን ፣ በተጨማሪም ለፈተናው አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ለማድረግ የሚረዱና ጠቃሚ መረጃዎችን የያዙ Information Booklets እንዲሁም Practice Test Booklets ከዚህ በታች በተቀመጡት Zip files ውስጥ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  • 22 июл.1 6206

    без подписи

  • 22 июл.2 33136

    የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ ____ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018ዓ.ም ጀምሮ መረጃችሁን በማስተሳሰር ላይ እንደምትገኙ ይታወቃል፡፡ ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ማስተሳሰር የምትችሉት እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን ተገንዝባችሁ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ▪ ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡ ▪ በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን።

  • 21 июл.1 78324

    без подписи

  • 16 июл.2 515613

    без подписи

  • 16 июл.2 31912

    без подписи

  • 13 июл.2 1964

    без подписи

  • 13 июл.2 11854

    без подписи

  • 8 июл.2 902111

    без подписи

  • 8 июл.2 476113

    без подписи

  • 8 июл.2 22452

    без подписи

  • 7 июл.2 551410

    የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናን ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ተመዛኞች በሙሉ ____________ የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቃችሁ ጤና ባለሙያዎች በነሀሴ ወር 2018 ዓ.ም የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለዚህም መረጃችሁን ወደ ሲስተም ያላስገባችሁ ነባር እና አዲስ ተመዛኞች ከሰኔ 30/2018 እስከ ሃምሌ 17/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ይህንን https://hple.moh.gov.et/ ማስፈንጠሪያ/Link/ በመጫን የብሄራዊ መታወቂያ መለያ ቁጥር (National ID FAN 16 Digit) በማስገባት አስፈላጊ መረጃዎችን በማሟላት ለምዝገባ እንድትዘጋጁ እናሳስባለን፡፡ ማሳሰቢያ፡- ▪ ይህ መረጃን የማስተሳሰር ሂደት እንዳለቀ የፈተና ጣቢያ መረጣ ሂደት እንደሚቀጥል እናሳውቃለን፡፡ ▪ በሰኔ 2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ተፈትናችሁ ያለፉችሁ ተመዛኞች የስም ዝርዝራችሁን በተማራችሁበት ተቋም አማካኝነት ወደ ሲስተም ማስጫን የሚጠበቅባችሁ መሆኑን እናሳስባለን። Website: moh.gov.et Facebook: Ministry of Health,Ethiopia Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin: lnkd.in/ewFJ6VA

  • 4 июл.2 4584

    без подписи

  • 4 июл.2 82324

    የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ ___ በሰኔ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በስራ ሰዓት በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማሳሰቢያ፦ የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተናውን ያለፋችሁ ተመዛኞች ከሰኞ ሃምሌ 6/2018 ዓ.ም ጀምሮ ስም ዝርዝራችሁ ወደ ክልል የሚላክ ስለሆነ የሙያ ፍቃዳችሁን 12ተኛ ክፍል በተማራችሁበት ክልል ማውጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ © MOH 🌐 Subscribe here: www.neusmedical.com How to subscribe and use NEUS Web App Click here and Watch tutorial  Video 📱 Follow us: @NEUSofficial @Nitsbinteam 📞 For Support Regarding NEUS: DM @NEUSguide or call 0909111188 Nitsbin(ንጽቢን) =  Book of medicine in Ge'eze Language Medicine is not only a science, But also an art