tgindex
Bet Afri Business / ቤት አፍሪ ቢዝነስ

Bet Afri Business / ቤት አፍሪ ቢዝነስ

Статистика

🔥🔥🔥🔥የሚከራዩ🔥🔥🔥🔥🔥 ከ3 እስከ 30ሺ ብር ቤቶች በ 🟢 Bet Afri 🟢 የከ30 ሺ ብር በላይ ቤቶች በ 🟣 Bet Afri VIP 🟣 ለቢሮ / ንግድ ሱቆች ኪራይ በ 🔵 Bet Afri Business 🔵 👉በቴሌግራም ቻናላችን በየቀኑ ያገኛሉ

Последний пост
29 июн.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
5 282
−8 за 5 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
7 731
20 постов
Вовлечённость
146,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 29 июн.15 тыс89

    🔥የሚከራይ የንግድ ቦታ🔥 ▫️CODE BZ 28 🔵 ኪራይ: 40,000 ብር 🔵 የንግድ ሱቅ (22 ካሬ፣ ሴራሚክ ወለል፣ 1ኛ ፎቅ፣ Mixed Use ህንጻ ላይ) 🔵 ቦታ: ቡልቡላ 93 (1ኛ ፎቅ፣ ) 🔵 ወርሀዊ ተጨማሪ ክፍያዎች: የመብራት እና የውሀ 🔵 ቅድሚያ ክፍያ: በድርድር 🔵 መኪና ማቆሚያ፡ Basement Parking 🔵 ቤቱ/ህንጻው ስራ ከጀመረ፡ ቅርብ ጊዜ 🔵 ከአስፓልት ያለው ርቀት: አስፓልት ዳር 🔵 አካባቢው: የመኖሪያ እና የንግድ ሰፈር 🔵 ሰፈሩ በምን ይታወቃል፡ በተለያዩ አፓርታማዎች እና ሞሎች 🔵 ታክሲ የሚቆምበት/የሌለበት፡ ታክሲ ከሚጭንበት አካባቢ ቅርብ 🔵 ከዚህ በፊት የተሞከሩ ቢዝነሶች: የሴቶች ጸጉር ቤት ፣ የወንዶች ፀጉር ቤት፣ ቢሮ፣ Fast Food Restaurant 🔵 ለምን ንግድ ይመከራል፡ ለቢሮ፣ ለውበት-ነክ የሙያ ስራዎች፣ ለጥገና ቢሮ፣ እና ሌሎች ደግሞ አካባቢውን እና አቀማመጡን ያገናዘበ በራሳችሁ ጥናት 🔵 አጠገቡ ያለ ታዋቂ ቦታ: ጃንቦሮ ሪልስቴት፣ Fadil Luxury Apartment፣ Allday Supermarket፣ ኮንዶሚንየም 🔵 ሰፈሩ ያለው እንቅስቃሴ፡ በዋናነት የነዋሪዎች እንቅስቃሴ 👤ለመከራየት: @Betafri_contact ያዋሩን 🔰 Follow for more🔰 🟢 ከ3 እስከ 30ሺ ብር ለሚከራዩ  ይሄን ይጫኑ 🟣 ከ30 ሺ ብር በላይ ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ 🔵 ለቢሮ እና ንግድ ሱቆች ኪራይ ይሄን ይጫኑ 🏠🔥ቤት ለማከራየት ይሄንን ይጫኑ🔥🏠 👇Hashtag (#) በመጫን ቤቶን ይፈልጉ #የንግድ_ቦታ | #የመኖሪያ_ሰፈር | #ቡልቡላ #ሳሪስ #Bulbula #Saris

  • 18 июн.2 18192

    🔥 ተመልሰናል! 🔥 ሰላም! እንዴት አመሻችሁ!🙌 ባለፉት 2 ሳምንታት ትልልቅ ነገሮችን እያዘጋጀን ነበር የቆየነው። አሁን ላይ በአዳዲስ ስራዎች ተመልሰን መጥተናል። ሁላችሁም በትእግስት ስለጠበቃችሁን ከልብ እናመሰግናለን! በጣም ትልቅ የስራ እድል፡ ቤት አፍሪ ከምን ጊዜውም በላይ በጣም ብዙ አማራጮችን ለማቅረብ መድረኩን ለሁላችሁም ክፍት አድርጓል። ቤት አፍሪ እስካሁን ባለው ጥቂት ሰዎችን ብቻ አሳትፎ ነበር ስራ የሚሰራው። አሁን ላይ ግን ተደራሽነቱን ለማስፋት በማሰብ ሁላችሁም ተሳታፊ የምትሆኑበትን የስራ እድል ይዘን መጥተናል። ከዚህ በኋላ ባለው የትኛውም የአዲስ አበባ አካባቢ ላይ ሆናችሁ ከእኛ ጋር ለመስራት ስትጠይቁን የነበራችሁ ቤት አቅራቢዎች ይሄንን የገነባነውን መድረክ ለእናንተም ክፍት አድርገናልችኋል። ከዚህ ጋር በተያያዘ መመዝገብ የምትፈልጉ በዚህ 👉 @Bet_akrabi አድራሻችን ብቻ እናወራችኋለን። ቤት የሚከራዩ ደንበኞችን በምናስተናግድበት አካውንት ግን ጥይቄዎችን እንደማንቀበል በዚሁ ለማሳሰብ እንወዳለን። ይሄን አዲስ የምንለቀውን አሰራር ምክንያት በማድረግ፡ ከነገ ጅምሮ ለ1 ሳምንት ብቻ ደላላም ሆናችሁ፡ የቤት ባለቤቶች ያለምንም ክፍያ ቤቶቻችሁን እንለቅላችኋለን፡ ደንበኞችንም እንልክላችኋለን። ከዛ በኋላም በቋሚነት በአባልነት መቀጠል የምትፈልጉ ልታሳውቁን ትችላላችሁ። ሌላው ደግሞ የብዙዎቻችሁ ደንብኞቻችን ጥያቄ የነበረውን ወዲያው መልስ የምታገኙበትን አሰራርም እንዲሁ በአጭር ጊዜ ውስጥ እናስጀምራለን። እስከዛሬ በነበረው አሰራራችን በትእግስት አገልግሎታችን ለተጠቀማችሁ እናመሰግናለን! ሁሌም አገልግሎታችን ለማሻሻል እየጣርን ነውና ሃሳብ አስተያየታችሁ አይለየን! እናመሰግናለን! 👇👇👇👇👇👇👇 ቤቶችን ለማቅረብ ይሄን ይጫኑ ቤቶች ለመከራየት ይሄን ይጫኑ ከ ቤት አፍሪ Team

  • 27 мая2 7855

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን 1447ኛ የዒድ አል_አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ! 🌙✨ 🔵 መልካም በዓል 🔵 🔸የሚከራዩ የስራ፣ የንግድ እና የመስራያ ቦታዎችን የሚያገኙበት ቻናል🔸

  • 14 апр.11,5 тыс1034

    🔥የሚከራይ የንግድ ቦታ🔥 ▫️CODE BZ 27 🔵 ኪራይ: 35,000 ብር 🔵 የንግድ ሱቅ (30 ካሬ በላይ፣ ሴራሚክ ወለል፣ ውሀ ያለው) 🔵 ቦታ: ቦሌ-22 (ወደ ውስጥ ገባ ብሎ) 🔵 ምድር ወለል (ከህንጻው መግቢያ ፊት ለፊት) 🔵 ወርሀዊ ተጨማሪ ክፍያዎች: የመብራት እና የውሀ 🔵 ቅድሚያ ክፍያ: የ3 ወር/ በድርድር 🔵 መኪና ማቆሚያ፡ ሰፈር ውስጥ 🔵 ቤቱ/ህንጻው ስራ ከጀመረ፡ ረጅም ጊዜ 🔵 ከአስፓልት ያለው ርቀት: ወደ ውስጥ ገባ ብሎ 🔵 አካባቢው: የንግድ እና መኖሪያ ሰፈር 🔵 ሰፈሩ በምን ይታወቃል፡ በተለያዩ ሱቆች እና ሞሎች 🔵 ታክሲ የሚቆምበት/የሌለበት፡ ታክሲ ከሚጭንበት አካባቢ ቅርብ 🔵 ከዚህ በፊት የተሞከሩ ቢዝነሶች: ፋርማሲ (6 ወር)፣ ምግብ ቤት (ከ3 አመት በላይ) 🔵 ለምን ንግድ ይመከራል፡ ለምግብ ቤት፣ ሌላ ቦታ ስም ላላቸው ካፌ/ ሬስቶራንቶች፣ ለጁስ ቤት/ አትክልት ነገር ስራ፣ ለሸቀጥ በጅምላ ማከፋፈያ፣ ለአስቤዛ ማከፋፈያ፣ እና ሌሎች ደግሞ እንደገበያው ክፍተት በራሳችሁ ጥናት 🔵 አካባቢው ላይ ታዋቂ ቦታ: AG Grace፣ በድሪያ ሞል፣ ወርቁ ህንጻ፣ Hollywood Hotel 🔵 ሰፈሩ ያለው እንቅስቃሴ፡ በዋናነት የንግድ እና የመንገደኞች 👤ለመከራየት: @Betafri_contact ያዋሩን 🔰 Follow for more🔰 🟢 ከ3 እስከ 30ሺ ብር ለሚከራዩ  ይሄን ይጫኑ 🟣 ከ30 ሺ ብር በላይ ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ 🔵 ለቢሮ እና ንግድ ሱቆች ኪራይ ይሄን ይጫኑ 🏠🔥ቤት ለማከራየት ይሄንን ይጫኑ🔥🏠 👇Hashtag (#) በመጫን ቤቶን ይፈልጉ #የንግድ_ቦታ | #የንግድ_ሰፈር | #ቦሌ #ሃያሁለት #Bole #HayaHulet

  • 12 апр.3 0163

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው በሰላም አደረሳችሁ!✝️ 🔵 መልካም በዓል 🔵 🔸የሚከራዩ የስራ፣ የንግድ እና የመስራያ ቦታዎችን የሚያገኙበት ቻናል🔸

  • 10 апр.2 9116

    እንኳን የፍቅርን ጥግ ላየንባት ለጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት✝️ በዐል በሰላም አደረሳችሁ! 🙏 🔵 Good Friday! 🔵 🔸የሚከራዩ የስራ፣ የንግድ እና የመስራያ ቦታዎችን የሚያገኙበት ቻናል🔸

  • 3 апр.8 93269

    🔥የሚከራይ የንግድ ቦታ🔥 ▫️CODE BZ 26 🔵 ኪራይ: 50,000 ብር 🔵 የንግድ ቤት (3.5X3) 🔵 ቦታ: ላምበረት (ዋና የንግድ ቦታ ላይ) 🔵 ምድር ወለል 🔵 ወርሀዊ ተጨማሪ ክፍያዎች: የመብራት እና የውሀ 🔵 ቅድሚያ ክፍያ: የ3 ወር/በድርድር 🔵 መኪና ማቆሚያ፡ ሰፈር ውስጥ 🔵 ቤቱ/ህንጻው ስራ ከጀመረ፡ አዲስ 🔵 ከአስፓልት ያለው ርቀት: ከዋናው አስፓልት ዳር ገባ ብሎ 🔵 አካባቢው: የንግድ ሰፈር 🔵 ሰፈሩ በምን ይታወቃል፡ በመነሀሪያው 🔵 ታክሲ የሚቆምበት/የሌለበት፡ ታክሲ ከሚጭንበት አካባቢ ቅርብ 🔵 ከዚህ በፊት የተሞከሩ ቢዝነሶች: አካባቢው በልብስ እና ጫማ ንግድ እንደ አዲስ ከመሰራቱ በፊት ይታወቃል 🔵 ለምን ንግድ ይመከራል፡ ለልብስ እና ጫማ ንግድ፣ ቦንዳ ልብስ ማከፋፈያ፣ ሸቀጥ ጅምላ መሸጫ፣ አካባቢው ላይ ላሉ ሱቆች እና ምግብ ቤቶች ባልትና ማከፋፈያ፣ እና ሌሎች ደግሞ በራሳችሁ ጥናት 🔵 አጠገቡ ያለ ታዋቂ ቦታ: ሀይሌ ግራንድ ሆቴል፣ Ethio-China University 🔵 ሰፈሩ ያለው እንቅስቃሴ፡ በዋናነት የመንገደኞች እና ከመናሀሪያው ጋር የተያያዘ የሰው ፍሰት አለው እና ከንግዱ ጋር የተያያዘ 👤ለመከራየት: @Betafri_contact ያዋሩን 🔰 Follow for more🔰 🟢 ከ3 እስከ 30ሺ ብር ለሚከራዩ  ይሄን ይጫኑ 🟣 ከ30 ሺ ብር በላይ ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ 🔵 ለቢሮ እና ንግድ ሱቆች ኪራይ ይሄን ይጫኑ 🏠🔥ቤት ለማከራየት ይሄንን ይጫኑ🔥🏠 👇Hashtag (#) በመጫን ቤቶን ይፈልጉ #የንግድ_ቦታ | #የንግድ_ሰፈር | #ላምበረት #Lamberet

  • 2 апр.8 6467

    без подписи

  • 2 апр.9 06479

    🔥የሚከራይ የንግድ ቦታ🔥 ▫️CODE BZ 25 🔵 ኪራይ: 200ሺ ብር (ድርድር አለው) 🔵 የንግድ ቤት (በውስጡ 1 ተጨማሪ ወለል ያለው) 🔵 ሙሉ ቦታው፣ ከአስፓልት ዳር 🔵 ቦታ: ካዛንቺስ 🔵 ወርሀዊ ተጨማሪ ክፍያዎች: ውሀ እና መብራት 🔵 ቅድሚያ ክፍያ: በድርድር 🔵 መኪና ማቆሚያ፡ አጠገቡ አይቻልም፡ በ30 ሜትር ርቀት ግን በኮሪደር ልማት የተመደበ የመኪና ማቆሚያ 🔵 ህንጻው ስራ ከጀመረ፡ ረጅም ግዜ| በኮሪደር ልማት ድጋሜ የታደሰ 🔵 አካባቢው: የንግድ እና የመኖሪያ ሰፈር 🔵 ሰፈሩ በምን ይታወቃል፡ በአፓርታማ ህንጻዎች 🔵 ከዚህ በፊት የተሞከሩ ቢዝነሶች: ስጋ ቤት 🔵 ለምን ንግድ ይመከራል፡ ሌላ ቦታ ስም ላላቸው ቢዝነሶች፣ ለሬስቶራንቶች፣ Lounge፣ Draft House፣ ስጋ ቤት/ Sports Bar እና ሌሎች ደግሞ በራሳችሁ ጥናት 🔵 አጠገቡ ያለ ታዋቂ ቦታ: Fresh Corner፣ ዮናስ ጨርጭር፣ አለም ሰፋ ስጋ ቤት 🔵 ታክሲ ከሚያወርድበት አጠገብ 🔵 ሰፈሩ ያለው የሰው እንቅስቃሴ፡ በብዛት ከመንገደኛ፣ ከዚህ ቀጥሎ ነዋሪዎች (በተለይ ኮንዶሚንየሞች እና አፓርታማዎች ጋር የተያያዘ) 👤ለመከራየት: @Betafri_contact ያዋሩን 🔰 Follow for more🔰 🟢 ከ3 እስከ 30ሺ ብር ለሚከራዩ  ይሄን ይጫኑ 🟣 ከ30 ሺ ብር በላይ ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ 🔵 ለቢሮ እና ንግድ ሱቆች ኪራይ ይሄን ይጫኑ 🏠🔥ቤት ለማከራየት ይሄንን ይጫኑ🔥🏠 👇Hashtag (#) በመጫን ቤቶን ይፈልጉ #የንግድ_ቦታ | #የንግድ_ሰፈር | #ካዛንቺስ #Kazanchis

  • 28 мар.9 4057

    без подписи

  • 28 мар.9 3217

    без подписи

  • 28 мар.8 3187

    без подписи

  • 28 мар.8 2167

    без подписи

  • 28 мар.9 39067

    🔥የሚከራይ የንግድ/የቢሮ ቤት🔥 ▫️CODE BZ 24 🔵 ኪራይ: 350ሺ ብር 🔵 የንግድ ቤት (G+4፣ አዲስ ህንጻ፣ 8 ሰፊ ክፍሎች ያሉት) 🔵 አንፃራዊ አቀማመጥ: መንገድ ዳር 🔵 ቦታ: ገርጂ ሮባ 🔵 ሙሉ ህንጻ 🔵 ስፋት: ያረፈው 100 ካሬ ላይ፣ ፎቁ 108 ካሬ 🔵 ወርሀዊ ተጨማሪ ክፍያዎች: የመብራት እና ውሀ 🔵 ቅድሚያ ክፍያ: የ3 ወር/ በድርድር 🔵 መኪና ማቆሚያ፡ ሰፈር ውስጥ 🔵 ቤቱ ስራ ከጀመረ፡ አዲስ 🔵 ከአስፓልት ያለው ርቀት: ከአስፓልት መታጠፊያ ላይ 🔵 አካባቢው: የንግድ እና የመኖሪያ ሰፈር 🔵 ሰፈሩ በምን ይታወቃል፡ በሆቴል እና በሬስቶራንቶች 🔵 ታክሲ የሚቆምበት/የሌለበት፡ ታክሲ ከሚጭንበት አካባቢ ቅርብ 🔵 ለምን ንግድ ይመከራል፡ ለቢሮ፣ ለድርጅት ቅርንጫፍ፣ ለመኖሪያ ተከራይቶ ለማከራየት፣ ሌላ ቦታ ስም ላላቸው ምግብ ነክ ስራዎች፣ ለፋብሪካ ምርት ወኪል አከፋፋዮች እና ሌሎች ደግሞ በራሳችሁ ጥናት። 🔵 አጠገቡ ያለ ታዋቂ ቦታ: ገርጂ ኮንዶሚንየም፣ Fresh Corner፣ ኮሪያ ሆስፒታል 🔵 ሰፈሩ ያለው እንቅስቃሴ፡ በዋናነት የነዋሪዎች፣ ቀጥሎ የመንገደኞች 👤ለመከራየት: @Betafri_contact ያዋሩን 🔰 Follow for more🔰 🟢 ከ3 እስከ 30ሺ ብር ለሚከራዩ  ይሄን ይጫኑ 🟣 ከ30 ሺ ብር በላይ ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ 🔵 ለቢሮ እና ንግድ ሱቆች ኪራይ ይሄን ይጫኑ 🏠🔥ቤት ለማከራየት ይሄንን ይጫኑ🔥🏠 👇Hashtag (#) በመጫን ቤቶን ይፈልጉ #የንግድ_ቦታ | #የንግድ_ሰፈር #የመኖሪያ_ሰፈር| #ገርጂ #Gerji 🔸የሚከራዩ የስራ፣ የንግድ እና የመስራያ ቦታዎችን የሚያገኙበት ቻናል🔸

  • 26 мар.2 37022из Bet_afri_Business

    🔥የሚከራይ የንግድ ቦታ🔥 ▫️CODE BZ 21 🔵 ኪራይ: 600ሺ ብር (ድርድር አለው) 🔵 የንግድ ቤት (Villa፣ ብዙ ክፍሎች ያሉት፣ 700 ካሬ ላይ ያረፈ) 🔵 ሙሉ ህንጻው 🔵 ቦታ: ቦሌ 🔵 ወርሀዊ ተጨማሪ ክፍያዎች: አሉ 🔵 ቅድሚያ ክፍያ: በድርድር 🔵 መኪና ማቆሚያ፡ ግቢ ውስጥ እና ሰፈር 🔵 ህንጻው ስራ ከጀመረ፡ ረጅም ጊዜ 🔵 አካባቢው: የንግድ እና የመኖሪያ ሰፈር 🔵 ሰፈሩ በምን ይታወቃል፡ በታዋቂ ሬስቶራንቶች እና ካፌዎች 🔵 ከዚህ በፊት የተሞከሩ ቢዝነሶች: ሬስቶራንት፣ ከ5 አመት በላይ የሰራ 🔵 ለምን ንግድ ይመከራል፡ ሌላ ቦታ ስም ላላቸው ቢዝነሶች፣ ለሬስቶራንቶች፣ Lounge፣ ምግብ እና ዘመናዊ ጌም ዞን አንድ ላይ፣ አካባቢው ከፍተኛ የሰው ፈሰት ስላለበት እንዲሁም በስጋ ቤቶች እና በታዋቂ የውጪ ምግብ ቤቶች ስለሚታወቅ ለተቀራራቢ ዘርፎች ጥሩ ነው እና ሌሎች ደግሞ በራሳችሁ ጥናት 🔵 ታክሲ ከሚያወርድበት ገባ ብሎ 🔵 ሰፈሩ ያለው የሰው እንቅስቃሴ፡ በብዛት ከሬስቶራንቶች ጋር እና ለመዝናናት የሚመጡ እንግዶች፣ ከዚህ ቀጥሎ ነዋሪዎች 👤ለመከራየት: @Betafri_contact ያዋሩን 🔰 Follow for more🔰 🟢 ከ3 እስከ 30ሺ ብር ለሚከራዩ  ይሄን ይጫኑ 🟣 ከ30 ሺ ብር በላይ ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ 🔵 ለቢሮ እና ንግድ ሱቆች ኪራይ ይሄን ይጫኑ 🏠🔥ቤት ለማከራየት ይሄንን ይጫኑ🔥🏠 👇Hashtag (#) በመጫን ቤቶን ይፈልጉ #የንግድ_ቦታ | #የንግድ_ሰፈር | #ቦሌ #Bole 🔸የሚከራዩ የስራ፣ የንግድ እና የመስራያ ቦታዎችን የሚያገኙበት ቻናል🔸

  • 20 мар.3 00451

    ☪️ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ 1447ኛው የዒድ አል ፊጥር በዓል በሰላም አደረሳቹ። 🌙✨ ኢድ ሙባረክ! ✨🌙 🔸የሚከራዩ የስራ፣ የንግድ እና የመስራያ ቦታዎችን የሚያገኙበት ቻናል🔸

  • 17 мар.9 83314

    без подписи

  • 17 мар.10,7 тыс14

    без подписи

  • 17 мар.10,3 тыс14

    без подписи

  • 17 мар.9 830914

    🔥የሚከራይ የንግድ ህንፃ🔥 ▫️CODE BZ 23 🔵 ኪራይ: 1,300,000 ብር 🔵 የእንግዳ ማረፊያ ህንፃ (8 ፎቅ) 🔵 ቦታ: 22 (ዋና የንግድ ቦታ ላይ) 🔵 24 የሚከራዩ እንግዳ ማረፊያዎች፣ 2 ወለል የንግድ ቦታ እና 8ኛ ላይ Restaurant ያለው 🔶️ Generator 🔶️ Lift 🔶️ Security Camera 🔵 ክፍሎቹ፡ 7 (2,300 ብር)፣ 7 (3,700 ብር)፣ 7 (4,500 ብር) እና 3 (5,200 ብር) በቀን የሚከራዩ 🔵 ቅድሚያ ክፍያ: በድርድር 🔵 መኪና ማቆሚያ፡ Basemet 🔵 ቤቱ/ህንጻው ስራ ከጀመረ፡ 2 አመት 🔵 ከአስፓልት ያለው ርቀት: ዋናው አስፓልት ዳር 🔵 አካባቢው: የንግድ ሰፈር 🔵 ሰፈሩ በምን ይታወቃል፡ በተለያዩ ሱቆች እና ሞሎች 🔵 ታክሲ የሚቆምበት/የሌለበት፡ ታክሲ ከሚጭንበት አካባቢ ቅርብ 🔵 ቤቱ ለቦሌ ባለው ቅርበት፣ አብዛኞቹ ክፍሎች ይያዛሉ። ጥሩ እና ወጥ የሆነ ማስታወቂያ/Marketing Strategy ሊፈልግ ይችላል። የተችኞቹን ወለሎች ደግሞ በራሳችሁ የገበያ ጥናት ልትገለገሉበት ወይም ልታከራዩትም ትችላላችሁ። 🔵 አጠገቡ ያለ ታዋቂ ቦታ: AG Grace፣ በድሪያ ሞል፣ ወርቁ ህንጻ፣ Hollywood Hotel 🔵 ሰፈሩ ያለው እንቅስቃሴ፡ በዋናነት የንግድ እና የመንገደኞች 👤ለመከራየት: @Betafri_contact ያዋሩን 🔰 Follow for more🔰 🟢 ከ3 እስከ 30ሺ ብር ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ 🟣 ከ30 ሺ ብር በላይ ለሚከራዩ ይሄን ይጫኑ 🔵 ለቢሮ እና ንግድ ሱቆች ኪራይ ይሄን ይጫኑ 🏠🔥ቤት ለማከራየት ይሄንን ይጫኑ🔥🏠 👇Hashtag (#) በመጫን ቤቶን ይፈልጉ #የንግድ_ቦታ | #የንግድ_ሰፈር | #ሃያሁለት #ቦሌ #Bole #HayaHulet