tgindex
Bunna Bank
@BunnaBankOfficialанглийский

Welcome to the official Telegram channel of Bunna Bank S.C. Here you will receive verified updates, announcements, and customer service information. This channel is for informational purposes only.

Последний пост
08:06
Последнее чтение
12:46
Постов за неделю
13
Всего постов
248
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
30 788
−119 за 3 дн.
Сутки
−32
−0,10%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
4 609
40 постов
Вовлечённость
15,0%
к подписчикам
Постов в день
1,9
всего 248
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
3 284
1/48двое суток
3 763
1/72трое суток
4 059

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 08:061 2101

    10 ብር ተጨማሪ ውድ የቡና ቤተሰቦች መጪውን አዲስ አመት ምክኒያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል ማለትም በዌስተርን ዩኒየን (Western Union) ፣ በትራንስፋስት (Transfast) ፣ በመኒግራም (MonyGram)፣ በካሽ ኤክስፕረስ (Cash Xpress) እና በደሃብሽል (Dhabshiil) በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ በእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! Check out the latest forex rates!   www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

  • 15 авг.2 70131

  • 14 авг.3 306161

    የቡና ቤተሰብ ስፖርት ቀን በደሴ ከተማ ተካሄደ!!! #bunnabank #familyday #sport #foryou

  • 14 авг.3 3462

    ☕️ ጁሙዓ ሙባረክ! ከወለድ ነፃ እና አስተማማኝ የባንክ አገልግሎት ለማግኘት መፍትሄው ቡና ኻዲም ነው። በሸሪዓ መርሆች የተመሰረቱ የባንክ አማራጮቻችንን በመጠቀም የዕለት ተዕለት ሕይወትዎን ቀላልና ምቹ ያድርጉ። 🌟 ዋና ዋና አገልግሎቶቻችን 💼 ዋዲዓህ የቁጠባ ሒሳብ ገንዘብዎን በአስተማማኝ ሁኔታ የሚያስቀምጡበት 📈 ሙዳረባህ የኢንቨስትመንት እና የቁጠባ ሒሳብ በሃላል ትርፍ ማካፈል ላይ የተመሰረተ አገልግሎት ✨ ሌሎችም ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎቶች 📞 አሁኑኑ በነፃ የስልክ መስመር 8501 ይደውሉ! 🌐 ድረ-ገፃችንን ይጎብኙ፡ www.bunnabanksc.com #ቡናኻዲም #ቡናባንክ #ከወለድነፃ #ኢስላማዊባንክ #ጁሙዓሙባረክ

  • 14 авг.2 8502

    10 ብር ተጨማሪ ውድ የቡና ቤተሰቦች መጪውን አዲስ አመት ምክኒያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል ማለትም በዌስተርን ዩኒየን (Western Union) ፣ በትራንስፋስት (Transfast) ፣ በመኒግራም (MonyGram)፣ በካሽ ኤክስፕረስ (Cash Xpress) እና በደሃብሽል (Dhabshiil) በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ በእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! Check out the latest forex rates!   www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

  • 14 авг.3 0321127

    ★ ቡና ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ ♦Deadline: August 17, 2026 Buna bank invites qualified and energetic candidates for the following Senior positions. ✔ Position 1: Branch Sales And Relationship Officer/Customer Service Officer – I ❇️ Education: First Degree (B.A.) in Accounting & Finance, Economics, Business Administration, Management, Accounting, or closely related fields with a minimum of 1 year of relevant experience in branch banking operations or sales. ✔ Position 2: Principal Frontend Development Officer ❇️ Requirements: First Degree in Computer Science/Soft ware Engineering/Computer Engineering/Electrical engineering/or related fields with 6 years of relevant experience. ✔ Position 3: Principal Backend Development Officer ❇️ Requirements: First Degree in Computer Science/Soft ware Engineering/Computer Engineering/Electrical engineering/or related fields with 6 years of relevant experience. ✔ Position 4: Team Of Team Leader -Enabling Tribe(Plat From Team AI,NLP Machine Learning Team And Agent And Chatbot Team ❇️ Requirements: First Degree /Masters in Computer Science/Soft ware Engineering/Computer Engineering/Electrical engineering/or related fields with 10 /8 years of relevant experience of which 4/3 years in managerial position . 🌀How to Apply Online??   👇👇👇 https://ethiojobshub.com/bunna-bank-job-2/ Share to your friends @jobs_in_ethio @jobs_in_ethio

  • 13 авг.3 502101

    ወዳጅዎን ይጋብዙ፤ ከቡና ባንክ ስጦታዎን ይዉሰዱ! የቡና ባንክ ቤተሰብ በመሆንዎ የሚያገኙትን ልዩ አገልግሎትና ጥቅም ለወዳጅ ዘመድዎ ያካፍሉ! ልዩ የሪፈራል ሊንክዎን (Referral Link) ለወዳጆችዎ በመላክ የቡና ባንክ ቤተሰብ እንዲሆኑ ይጋብዙ። የዕርስዎን ጥሪ ተቀብለው ወዳጅዎ የቡና ባንክ ቤተሰብ ሲሆኑ እርሶ ስጦታዎን ከቡና ባንክ ያገኛሉ! እንዴት ይሳተፋሉ? የሪፈራል ሊንክዎን ያግኙ: በቡና ባንክ ከስተመር ኦንቦርዲንግ ፓርታል  በኩል የግል ማጋሪያ ሊንክዎን ይውሰዱ። ለወዳጅዎ ያጋሩ: ሊንኩን ለጓደኞችዎ፣ ለቤተሰብዎ እና ለሥራ ባልደረቦችዎ ይላኩ። ሽልማትዎን ይቀበሉ: ወዳጅዎ በሊንክዎ አማካኝነት አካውንት ከፍተው የክፍያ ካርድ ሲያዙ የሞባይ ባንኪንግ አገልግሎት ሲያስጀምሩ ከቡና ባንክ የተዘጋጀውን ስጦታ ያገኛሉ! የሚወዱትን ይጋብዙ፤  ስጦታዎን ያግኙ! ቡና ባንክ የባለዕራዮች ባንክ! #BunnaBank#customeronbording#referral#accountopening

  • 13 авг.3 9045

    10 ብር ተጨማሪ ውድ የቡና ቤተሰቦች መጪውን አዲስ አመት ምክኒያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል ማለትም በዌስተርን ዩኒየን (Western Union) ፣ በትራንስፋስት (Transfast) ፣ በመኒግራም (MonyGram)፣ በካሽ ኤክስፕረስ (Cash Xpress) እና በደሃብሽል (Dhabshiil) በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ በእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! Check out the latest forex rates!   www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

  • 12 авг.4 53531

  • 11 авг.5 15284

  • 10 авг.4 9668

    ደሞዝ ደርሷል! አቦል ደሞዜ የደሞዝ መዳረሻ ብድር ለሁሉም በቡና ባንክ በኩል ከመስሪያ ቤታቸው ደሞዝ ለሚከፈላቸው ደሞዝተኞች የቀረበ! የአቦል ደሞዜ ብድርዎን እንዴት መክፈል ይችላሉ? ለበለጠ መረጃ ወደ 8501 ይደውሉ! አቦል ደሞዜ" - ቡና ባንክ ከካቻ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስስ ጋር በመተባበር! ቡና ባንክ የባለራዕዮች ባንክ! #bunnabank #bankofthevisionaries #kacha #DFS #credit #loan

  • 10 авг.4 8477

    🌟 መልካም የስራ ሳምንት ይሁንልን! 🌟 ​ሳምንቱን በብሩህ መንፈስ፣ በአዲስ ተስፋ እና በሙሉ ጉልበት እንጀምር! ​ምንጊዜም በትጋት በርትተው ለሚሰሩ ሁሉ ቡና ባንክ ሁሌም ከጎናችሁ ያለ ታማኝ አጋራችሁ ነው! የጀመራችሁት ስራ የሰመረ፣ ያሰባችሁት የተሳካ እና የተባረከ የሥራ ሳምንት ይሁንላችሁ! ​ለበለጠ መረጃ እና አገልግልት በማንኛውም ጊዜ ያግኙን፦ ​📞 በነፃ የስልክ መስመራችን ይደውሉ: 8501 ​🌐 ድረ-ገጻችንን ይጎብኙ: www.bunnabanksc.com ​ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! ​#BunnaBank #ቡናባንክ #መልካምየስራሳምንት #HardWork #Ethiopia #MotivationMonday #BankingInEthiopia

  • 10 авг.5 23773

    10 ብር ተጨማሪ ውድ የቡና ቤተሰቦች መጪውን አዲስ አመት ምክኒያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል ማለትም በዌስተርን ዩኒየን (Western Union) ፣ በትራንስፋስት (Transfast) ፣ በመኒግራም (MonyGram)፣ በካሽ ኤክስፕረስ (Cash Xpress) እና በደሃብሽል (Dhabshiil) በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ በእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! Check out the latest forex rates!   www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

  • 9 авг.5 66913

    መልካም የእረፍት ቀን!!🟧🟧 በእረፍት ቀንዎ፤ የትም ሳይሄዱ የቡና ባንክ ሂሳብ ይክፈቱ። የቡና ዲጂታል ደንበኞች መመዝገቢያ መድረክን (Bunna Digital Customer Onboarding) ይጠቀሙ። ወደ ጥሪ ማዕከላችን 8501 በመደወል ስለ አገልግሎታችን ሙሉ መረጃ ያግኙ። ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ: https://onboardingportal.bunnabanksc.com/ ቡና ባንክ- የባለራዕዮች ባንክ #bunnabank #onboarding #foryou #Easy #anywhere #openaccount #

  • 9 авг.5 4244

    10 ብር ተጨማሪ ውድ የቡና ቤተሰቦች መጪውን አዲስ አመት ምክኒያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል ማለትም በዌስተርን ዩኒየን (Western Union) ፣ በትራንስፋስት (Transfast) ፣ በመኒግራም (MonyGram)፣ በካሽ ኤክስፕረስ (Cash Xpress) እና በደሃብሽል (Dhabshiil) በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ በእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! Check out the latest forex rates!   www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

  • 8 авг.5 73531

  • 7 авг.6 041101

    ባንክዎ ለእሴቶችዎ እና ለእምነትዎ መከበር ልክ እንደርስዎ ትኩረት ይሰጣል 🤝 ✨ የጁምዓ ዕለት የማስተንተኛ፣ የህይወት ጉዞ ማስተካከያና የምስጋና ቀን ነው ✨ በቡና ባንክ ኻዲም ወለድ አልባ የባንክ አገልግሎታችን የውስጥ ሰላምዎን ጠብቀው ሀብትዎን ማሳደግ ይችላሉ። የፋይናንስ አገልግሎትዎን በሃላል መንገድ ተጠቅመው፣ በፍትሃዊነት እና በጋራ ስኬት ላይ በተገነባ ግልጽ አጋርነት ማህበረሰብዎን እያገለገሉ የነገ ህይወትዎን ያሳምሩ! 💎 🌟 ጁምዓ ሙባረክ! 🌟 በደስታና በበረካ የተሞላ የዕረፍት ቀን እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! 🕌✨ ──────────────────── 📲 አገልግሎቱን ለማግኘት 📍 በአቅራቢያዎ የሚገኘውን የቡና ባንክ ቅርንጫፍ በመጎብኘት አገልግሎቱን ያግኙ 📞 ወይም በ 8501 በመደወል ተጨማሪ መረጃ ያግኙ ──────────────────── #JummahMubarak #KhadimIFB #InterestFreeBanking #HalalFinance #BankWithValues #BunnaBank #EthiopianBanking #EthicalFinance

  • 7 авг.5 41724

    10 ብር ተጨማሪ ውድ የቡና ቤተሰቦች መጪውን አዲስ አመት ምክኒያት በማድረግ ከውጭ ሀገር ወዳጅ ዘመድ በሀዋላ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል ማለትም በዌስተርን ዩኒየን (Western Union) ፣ በትራንስፋስት (Transfast) ፣ በመኒግራም (MonyGram)፣ በካሽ ኤክስፕረስ (Cash Xpress) እና በደሃብሽል (Dhabshiil) በኩል የተላከልዎትን ገንዘብ በባንካችን ሲቀበሉ በእለታዊ የመግዣ ተመን ላይ 10 ብር ተጨማሪ ጉርሻ ያገኛሉ፡፡ ቡና ባንክ - የባለራዕዮች ባንክ! Check out the latest forex rates! www.bunnabanksc.com #exchangerate #BB #Buna #Bunnabank #foreignexchange #ForeignCurrency #IBD #internationalbanking #NBE #NationalBankofEthiopia #ethiopianbanks #Banking #Banks #Bunnabank #Bankingservices #ethiopia #ethiopian #bankinginethiopia

  • 6 авг.5 5387

  • 6 авг.5 66871

    ጥሩ ነገር ማጋራት ልማዳችን ነው! በቡና ባንክ የሚያገኙትን የተቀላጠፈ እና አስተማማኝ የባንክ አገልግሎት ለስራ ለወዳጆዎ በመጋበዝ አብረው ያትርፉ። ወዳጆትን እንዴት መጋበዝ ይቻላሉ? ወደ ቡና ባንክ የደንበኞች መመዝገቢያ ፖርታል ይግቡ፦ onboardingportal.bunnabanksc.com 🌐 ልዩ የሪፈራል ኮድዎን (Referral Code) ይቀበሉ 🔗 ኮድዎን ለወዳጅ ዘመድዎ ይላኩ! 👥 ወዳጆችዎ በኮድዎ ተመዝግበው አገልግሎቱን ሲጀምሩ የእርስዎን ስጦታ ያገኛሉ! 🎉 👉 አሁኑኑ ሊንኩን በመጫን መጋበዝ ይጀምሩ! ቡና ባንክ የባለዕራዮች ባንክ! #bunnabank #customeronbording #referralprogram

Bunna Bank — tgindex