tgindex
Christ and Him Crucified

Christ and Him Crucified

Статистика

As we navigate the journey of life together, let’s focus on pursuing truth, holiness, and godliness. Let's to gently confront sin, along with the influences of the world & the flesh. CORAM DEO.

Последний пост
20:19
Последнее чтение
12:45
Постов за неделю
9
Всего постов
32
Тип
открытый
Язык
английский
Категория
Книги (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 143
−1 за 3 дн.
Сутки
−5
−0,16%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
797
29 постов
Вовлечённость
25,4%
к подписчикам
Постов в день
1,3
всего 32
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
465
1/48двое суток
532
1/72трое суток
574

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 20:1916071

    ‎መጽሐፍ ቅዱስ ደኻን ማፈናቀል፣ መበዝበዝ እና መሬታቸውንና መኖሪያቸውን በኃይል መውሰድ በግልጽ ከእግዚአብሔር ፈቃድ ውጪ የኾነና ከባድ ፍርድን የሚያስከትል ኃጢአት እንደኾነ ያለምንም ማወላወል ያስጠነቅቃል። ‎ ‎አኹን ባለው የኢትዮጵያ ኹኔታ፣ በየቦታው በልማት (ኮሪደር)፣ በከተማ ውበትና በጽዳት ስም ምንም ዓይነት በቂ አማራጭ ሳይዘጋጅላቸው የድኾች ቤት ሲፈርስ፣ አቅመ-ደካሞችና ሕፃናት ለጎዳና ተዳራጊነት ሲዳረጉ፣ እንዲኹም የቆዩ አባወራዎች ከመሬታቸው ሲፈናቀሉ ማየት ከእነዚኽ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስጠንቀቂያዎች አንጻር ወቅታዊውን የመንግሥት አካኼድ በጽኑ ይሞግታል። ‎ ‎ትንቢተ ሚክያስ 2:1-2 (NASV) ‎“ክፉ ለመሥራት ለሚያቅዱ፣ በመኝታቸው ሳሉ ተንኰል ለሚያውጠነጥኑ ወዮላቸው! ሲነጋ በማለዳ ይፈጽሙታል፤ የሚያደርጉበት ኀይል በእጃቸው ነውና። ዕርሻ ይመኛሉ፤ ይይዙታልም፤ ቤት ይመኛሉ፤ ይወስዱታልም፤ የሰውን ቤት፣ የባልንጀራን ርስት አታልለው ይወስዳሉ።" የደሃን ርስትና መጠለያ በኃይል መውሰድ በፈጣሪ ፊት ትልቅ በደል እንደሆነ ይህ ጥቅስ ያሳያል። ‎ ‎ ‎ትንቢተ ኢሳይያስ 10:1-4 (NASV)፦ ‎"ፍትሕ የጐደለውን ሕግ ለሚያወጡ፣ ጭቈና የሞላበትን ሥርዐት ለሚደነግጉ ወዮላቸው! የድኾችን መብት ለሚገፍፉ፣ የተጨቈነውን ሕዝቤን ፍትሕ ለሚያዛቡ፣ መበለቶችን ለሚበዘብዙ፣ ወላጅ የሌላቸውን ልጆች ለሚመዘብሩ ወዮላቸው በምትጐበኙበት ቀን ምን ይውጣችኋል? ጥፋት ከሩቅ ሲመጣስ ምን ትሆናላችሁ? ርዳታን ለማግኘትስ ወደ ማን ትሸሻላችሁ? ሀብታችሁንስ የት ታገኙታላችሁ? ከእስረኞች ጋር ከመርበትበት፣ ከታረዱትም ጋር ከመጣል በቀር ምንም አይተርፋችሁም። ይህም ሁሉ ሆኖ፣ ቍጣው ገና አልበረደም። እጁም እንደ ተዘረጋ ነው።" በመኾኑም የሕግ ሽፋን እየተሰጠ ወይም በአዋጅ ስም ድኾችን የሚያፈናቅል አካኼድ የመለኮት ፍርድ ያጋጥመዋል። ‎ ‎ኦሪት ዘጸአት 22:22-24 (NASV)፦ ‎“ባል በሞተባት ወይም አባትና እናት በሌለው ልጅ ላይ ግፍ አትዋሉ። ግፍ ብትውሉባቸውና ወደ እኔ ቢጮኹ፣ ጩኸታቸውን በርግጥ እሰማለሁ። ቍጣዬ ይነሣል፤ በሰይፍም እገድላችኋለሁ፤ ሚስቶቻችሁ መበለቶች፣ ልጆቻችሁም አባት የለሽ ይሆናሉ።" መንግሥት የዜጎችን ጩኸትና ዕንባ ችላ ቢል እንኳ እግዚአብሔር ግን የድኾችን አቤቱታ እንደሚሰማ መጽሐፍ ቅዱስ ያረጋግጣል። ‎ ‎ትንቢተ ኤርምያስ 22:3 (NASV) ‎"እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ “ፍትሕንና ጽድቅን አድርጉ፤ የተበዘበዘውን ከጨቋኙ እጅ አድኑት፤ መጻተኛውን፣ ወላጅ የሌለውንና መበለቲቱን አትበድሉ፤ አትግፏቸውም፤ በዚህም ስፍራ ንጹሕ ደም አታፍስሱ።" ‎ ‎ ‎አንድ መንግሥት የሚመዘነው በሚገነባቸው ረጅም ሕንፃዎችና ውብ መንገዶች ብቻ ሳይኾን፣ ከኹሉም በላይ ደካሞችን፣ ድኾችንና አቅመ-ቢሶችን በሚጠብቅበት የፍትሕ ሚዛን ነው። መጠለያን ማፍረስና ድኾችን ማፈናቀል የእግዚአብሔርን ፍትሕ መጣስ በመኾኑ፣ መንግሥት ሕዝብን የሚያስከፋ አካኼዱን መርምሮ ወደ ጽድቅና ወደ ፍትሕ ሊመለስ ይገባዋል። ካልኾነ ግን... ‎ ‎ሠላም ለአገራችን!! ‎ @Christisallsufficient

  • 18:5420353

    This guy (false prophet Eyu) የጤና መታወክ ያለባቸውን ሰዎች፤ ' guesthouse ያዙ እና ይጸልይላችኋል፤ ሕክምና አያስፈልጋችኹም' ብሎ ከሺህዎች ገንዘብ ይሰበስባል። ለራሱ ግን 'በዚህ ልክ ይኽን ሕዝብ ከበዘበዝኩ ቦርጭ ይመጣል፣ ጤናዬም ይታወካል' ብሎ በእነርሱ ብር gym እየከፈለ ይሰራል። ይኽ ሕዝብ ጭንቅላቱን gym ማሰራት አለበት። ጭንቅላት በፖለቲካ ሜዳም በመንፈሳዊ ሜዳም 'ለምን?' የሚለውን ጥያቄ መጫር ከተሳነው እጅግ በጣም የተወሳሰበ ችግር አለበት ማለት ነው። ወገን እንንቃ!

  • የኢትዮጵያዊያን ጴንጤ ቀልድ አይጠገብም። እዚኽ አገር Roar ለማረግ (sorry ለ 'roar' ለሚለው እንግሊዝኛ ቃል የአማርኛ አቻ ቃሉ ደስ ስለማይለኝ ነው) ቢያንስ በቀን ሁለቴ ሥጋ መብላትና ቆንጆ ቡና መጠጣት ይኖርብኻል። በቀን አንዴ ለመብላት የሚቸገር ሕዝብን 'ኑ roar እናድርግ' ማለት ባዶ ፉከራ ነው። ለማንኛውም evenቱን ለመካፈል የተመዘገበ ሰው ትንሽ በመኾኑ፤ ፉከራው ወደ 2030 postpone ሊደረግ ተገ'ዷል። እዚኽ ኾኖ ነገርዬውን ሲያሳልጥ የነበረው 'ሐዋሪያው ያልኾነው ሐዋሪያ' ዳንኤል ጌታቸው ነው። 😁

  • የነቢያት ቸርች ምዕመናን፤ ይሰማችኋል?

  • በመጠን ኑሩ።

  • 9 авг.625192

    እስቲ እውነት እናውራ... እግዚአብሔርን ሀብት ጠየቃችሁና ብዙ ሀብት ሰጣችሁ እንበል። እሺ ከዚያስ ምን ልትሆኑ ነው? በሀብት ልትመኩ? ገንዘብን ሰብስባችሁ "ዓለም የእኔ ነው" ልትሉ ነው? በብዙ ተፈትኖ ያለፈ ሕይወት እስካልኖራችሁ ድረስ ገንዘብ ቢቀርባችሁ ይሻላል። ገንዘብ በጣም ባለጌ ነው። ይህን ስል፣ ገንዘብን ጤነኛ ባልሆነ መንገድ ካሳደድነው መጨረሻችን መባለግ ስለሚሆን ነው። በሌላ በኩል ደግሞ ገንዘብ ጥሩ ነገር ነው። ጤነኛ በሆነ መንገድ ከያዝነው ለብዙ ነገር ያገለግለናል፦ ለራሳችን፣ ለቤተሰባችን፣ ለልጆቻችን፣ ለቤተክርስቲያን እንዲሁም ለወንጌል አገልግሎት። ክርስቲያን እንደመሆናችን መጠን ገንዘብን ጤነኛ ባልሆነ መንገድ እንድናሳድድ አልተጠራንም። እግዚአብሔርን በሚያከብር መንገድ ገንዘብን ማፍራት ችግር የለውም፤ ነገር ግን ከመጠን ያለፈ ብዙ ሀብት ማካበት ጥሩ አይመስለኝም። እግዚአብሔር ምድራዊ ብልጽግናን ብቻ እያሳደድን በምድር ላይ እንድንኖር አልጠራንም። ቤተሰባችንን እና ቤተክርስቲያናችንን አስፈላጊ በሆነ ነገር መርዳት የሚያስችለን ያህል ገንዘብ ካለን ያ በቂ ነው ብዬ አስባለሁ። “ነገር ግን እውነተኛ መንፈሳዊነት ባለን ነገር ከመርካት ጋራ ትልቅ ትርፍ ነው። ምክንያቱም ወደ ዓለም ያመጣነው ምንም ነገር የለም፤ ምንም ነገር ይዘን መሄድም አንችልም። ነገር ግን ምግብና ልብስ ካለን፣ ያ ይበቃናል። ባለጠጋ ለመሆን የሚፈልጉ ግን ወደ ፈተናና ወደ ወጥመድ፣ እንዲሁም ሰዎችን ወደ መፍረስና ወደ ጥፋት ወደሚያዘቅጠው ወደ ብዙ ከንቱና ክፉ ምኞት ይወድቃሉ። ምክንያቱም የገንዘብ ፍቅር የክፋት ሁሉ ሥር ነው። አንዳንዶች ባለጠጋ ለመሆን ካላቸው ጕጕት የተነሣ ከእምነት መንገድ ስተው ሄደዋል፤ ራሳቸውንም በብዙ ሥቃይ ወግተዋል።” 1 ጢሞቴዎስ 6:6-10 NASV @Christisallsufficient

  • 😎

  • ብሮ አታካብድ። አልተማርክም!! አንተም መሰሎችኽም የ7ኛ ጨ ክፍል ፎራፊ ናችው። You only take money from the poor 😀😂

  • Hold on please! Which Church? 😂

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 3 авг.828141

    እንዴት ናችኹ? ሥራ፣ ጤና፣ ሕይወት ኹሉ ሰላም ነው? እንዲኽ ጠፍተን ብቅ የምንለው ወደን አይደለም ፖለቲካ ኹሉንም ዓይነት የሕይወት ክፍላችንን ስለሚነካ ነው። ጥቂቶች ግን ይኽን እውነታ ይረዱታል። ብቻ ግን ክርስቲያን ናችሁ አደል? እንግዲያውስ ከኹሉ አስቀድማችኹ ለሕይወታችኹ ተጠንቀቁ። ክርስቶስንም ለምን እንደምንከተለው ራሳችኹን አጥብቃችኹ ጠይቁ። በመጨረሻም የዳበረ የፖለቲካ ንቃተ ሕሊናን ገንዘባችኹ አድርጉ። በተለይም እንደ ኢትዮጵያ ባለ አገር ይኽ ውሳኝ ነገር ነው። የተበላሸ ፖለቲካ፦ የተበላሸ ከባቢ፣ ግራ የተጋባ ኑሮ፣ ከልክ ያለፈ ጭንቀት... ባጠቃላይ እዚኽ ምድር ላይ ለኑሮ አስፈላጊ የኾኑ ነገሮችን በሙሉ ያመሰቃቅላል። በተለይም ወንዶች ፖለቲካ ላይ ልፍስፍስ አትኹኑ! ደሞ ከትላንት ጀምሮ የጦርነት ነጋሪት እየተሰማ ነው። መጸለይና ኹሌም ከተበዳይ ጎን መቆምን አንዘንጋ! የዛሬ አምስት ዓመት ትግራይ በብልጽግናና አዕምሮ በጎደላቸው ሰዎች ስትወረር፤ አንዳንዶች ከአገዛዙ መሪ ውዳሴ ለማግኘት ብለው... 'ፍትሐዊ ጦርነት ነው፣ ተገደን ነው የገባነው፣ ሕወሓት ሰይጣን ነው' ያሉ የአገዛዙ ቡችሎች ብዙ ነበሩ። ያ ታሪክ መደገም የለበትም። ይኽ ደሞ ለጴንጤ ጀማ ነው። እንንቃ፤ በማስተዋል እንኑር! በተረፈ በእንዲኽ ጽሑፍ የሚበሳጩና ቻናሉን leave ለሚያደርጉ ሰዎች ሰላምን እመኛለኹ። በርግጥ እነዚኽ ሰዎች 'እኛ አገራችን እሰማይ ነው፣ የምድሩ አያገባንም' እያሉ በኑሮ አለንጋ ኹሌ የሚገረፉ ናቸው። ቸር ያቆየን!

  • 'Side effect የሌለው መድኃኒት ጸሎት ነው' በመንፈሳዊ ጉዳዮች ላይ 'motivational speaker' መኾን አያዋጣም። እረፉ! እስቲ መጀመሪያ በጓዳችን መጸለይን እንለማመድ 🙂

  • 🤒

  • 'ብልጽግና ወንጌል ግን ምንድነው?' ምትሉ ሰዎች ብልጽግና የተባለ ፓርቲን ተመልከቱ። እንዲኽ ዓይነት ጥያቄ ስትጠይቁ ትንሽ አታፍሩም? አንዳንድ ነገሮችን በቀላሉ እንድንረዳ አምላክ ፈቅዷል። 😀 መቼስ፤ 'የብልጽግና ሰባኪ ማንን ይመስላል?' የሚል ተራ ጥያቄ አትቀጥሉም። ለመጠየቅ ያሰባችሁ ካላችሁ ምናልባት የአዕምሮ ሕክምና ሳያስፈልጋችኹ አይቀርም። ፖለቲካን አይደለም ያወረናው። እያየን እየኖርን ያለነው ሕይወት ነው። በርግጥ እዚኽ አገር ፖለቲካ እንደ ሰይጣን ይታያል። ይልቅ እንድንጠቀምበት እግዚአብሔር የሰጠን የመገልገያ መሣሪያ ነው። መሣሪያውን በአግባቡ ከተጠቀምን ብዙ እናተርፋለን፤ ካልሆነ ግን አሁን እያየን ካለነው የባሰ ቀውስ እናመጣለን። ሳስበው ግን ይኽን መሣሪያ እግዚአብሔር ከኹሉ አስቀደሞ ለክርስቲያን የሰጠው ይመስላል። ክርስቲያኑ ማለቴ ጴንጤ ግን ይህን መሣሪያ ከመሸከም ይልቅ፤ እየጠጣ እየሰከረ ውሎ ማደርን መርጧል። እናላችኹ፤ ክርስቲያን ፖለቲከኞች ያስፈልጉናል። መቼም የትም የፍትሕ እንዲኹም በንጹሐን ላይ የሚደርስ በድልና ግፍ ዝም ልባል አይገባም! ምን እያወራኹ እንደሆነ ራሱ አላውቅም። ግን am broke of the current political situation in Ethiopia. There is nothing I lack ግን በቃ በሥራ ምክንያት በብዙ ቦታዎች በተመለከትኳቸው ሁኔታዎችና ሰዎች እያሳለፉ ባለው ሕይወት ልቤ አዝኗል። እግዚአብሔር ይርዳን! Happy night!

  • ብሮ አታካብድ። አልተማርክም!! አንተም መሰሎችኽም የ7ኛ ጨ ክፍል ፎራፊ ናችው። You only take money from the poor 😀😂

  • ከኹሉ በላይ የሚያሳዝነኝ በቤተክርስቲያን በኩል ወደ ሲኦል የሚወርዱ ሰዎች ናቸው። ጌታ ይጠብቀን!

  • 12 июл.1 344332

    ኑሮ ሲከብድ ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ ምትሉና ጥሩ ሥራና ገንዘብ ስታገኙ ከቤተክርስቲያን ምትጠፉ ወንዶች፣ breakup ስታደርጉ ጥቅስና መዝሙር ምታበዙ እህቶች በጌታ እረፉ። ደስ አይልም!

  • 12 июл.1 43417

    видео или голосовое, без подписи

  • 11 июл.1 154181

    የቻይና ሮቦት መስሎ በሰው ሰራሽ ዱቄት መፈካት የውበት መለኪያ ሁኖ ከመቆጠሩ በፊት፣ ትውልዱ በማንነቱ ሳይደናገጥ አስቀድማችሁ በትዳር የተጣመራችሁ ቅዱሳን በእውነት እድለኞች ናችሁ። ​የዚህ ዘመን ሴቶች አመለካከት እጅግ ያስፈራል። ወንዱም ቢሆን ወንድነቱን ከዘነጋ ቆይቷል። ብቻ ምን አለፋችሁ... የእኛ ዘመን ይለያል። የሰው የማሰብ ችሎታ ከእጅ ስልኩና ከኢንተርኔት የሚያልፍ አይደለም። ከዚህ ፍርኻት መውጣት እየከበደ ይመጣል... እንዲያውም ሁኖ ግን ጌታ ሰው አለው። ተስፋ አትቁረጡ 😊😀

Christ and Him Crucified — tgindex