Cuisine Tool's
Статистика✅ሁሉም ባንድ ላይ https://linktr.ee/ktpizza http://Blata-business.com/shop @KTpizza1. @RassraTools @CuisineTools. @TEDDYTECK 👉Group's👇. @Lehulu1 @ZionHOTSale. @SapphirMarket @ZiZaMarket. @Promotionn_Group 0927171767. Teddy @KTpizza
- Последний пост
- 13 июл.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- французский
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🌐 KT Business Group - Elevating Hospitality! 🌟 በአንድ ማዕከል፣ የተሟላ የድግስ እና የዝግጅት መፍትሄ! | The Ultimate Event Solution! 🌟 📢 የ10 ዓመት የሆስፒታሊቲ እና የድግስ ልምድ ያለው ኬቲ (KT) አሁን ደግሞ በተሻለ ጥራት፣ ፍጥነት እና ይበልጥ በተደራጀ መልኩ አገልግሎቱን ለማቅረብ ወደ 4 ግዙፍ አደረጃጀቶች ተከፋፍሎ መጥቷል! 🎉 📌 ከምግብ ዝግጅት እስከ ዝግጅት አመራር፣ ከባህላዊ አገልግል እስከ ሙሉ የድግስ እቃዎች ኪራይ ድረስ—ሁሉንም ፍላጎቶችዎን በአንድ ጣሪያ ስር አሰባስበናል! እነሆ አራቱ የኬቲ (KT) የልህቀት ማዕከላት፦ 👑 1. ኬቲ ኬተሪንግ (KT Catering) "በደስታም በሀዘንም አብረኖት ዘልቀናል ያቁናል!" ለሰርግ፣ ለልደት፣ ለድርጅት ስብሰባዎች (Corporate Events) እና ለተለያዩ ታላላቅ ዝግጅቶች ጥራቱን የጠበቀ የቡፌ መስተንግዶ እናቀርባለን። እንግዶችዎን በሚጣፍጥ፣ ንፅህናውን በጠበቀ እና በደረጃው በተዘጋጀ ምግብ በክብር እናስተናግዳለን። 🥘 2. ኬቲ አገልግል (KT Agelgel) "ባህላዊውን አገልግል በዘመናዊ ጥራት!" ለእዝን ፣ ለቢሮ ምሳ፣ ለቤተሰብ ስብስብ፣ ለተለያዩ ጉዞዎች ወይም ለስጦታ የሚሆኑ የፆም፣ የፍስክ እና ልዩ የቪአይፒ (VIP) ክትፎ አገልግሎችን እናቀርባለን። (🚚 ማድረሻ በነፃ! መመለሻ በነፃ!) ✨3. ኬቲ ኢቨንትስ (KT Events) "ዝግጅትዎን የማይረሳ እናደርገዋለን!" የዝግጅትዎን ሙሉ ሃላፊነት እንወስዳለን! ከቦታ ምርጫ እና ዝግጅት፣ ማራኪ ማስጌጥ (Decor)፣ የድምፅ እና መብራት ስርዓት እስከ መዝናኛ ድረስ፤ ዝግጅትዎ ያለምንም እንከን እንዲጠናቀቅ በባለሙያዎች እናቀርባለን / እንመራለን። እርስዎ እንግዳዎትን ብቻ ይቀበሉ! 🎪 4. ኬቲ ሬንታል (KT Rental) "ለድግስዎ የሚያስፈልገውን ሁሉ በአንድ ቦታ!" ለማንኛውም ዝግጅት የሚያስፈልጉ ዘመናዊ እቃዎችን በጥራት እና በብዛት እናከራያለን። ዘመናዊ ድንኳኖች፣ ምቹ ወንበሮች፣ ጠረጴዛዎች፣ የድግስ እቃዎች (Catering Equipments) እና ልዩ ልዩ የጌጣጌጥ ግብዓቶችን በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበናል። 🤝 የኬቲ ቤተሰብ ስለሆኑ እናመሰግናለን! አንድ ጊዜ ይደውሉልን፤ ጊዜዎን፣ ጉልበትዎን እና ገንዘብዎን ቆጥበው ሁሉንም አገልግሎት በአንድ ቦታ ያግኙ! 🗓️ ለቀጠሮ እና ለትዕዛዝ (Book Your Event Today): KT Catering ኬቲ ኬተሪንግ 📞0948760000 | 0949760000 KT Agelgel ኬቲ አገልግል 📞0940370000 | 0940380000 KT Events ኬቲ ኤቨንትስ 📞0927 171705 | 0927 171706 KT Rental ኬቲ ሬንታል 📞0943 105278 | 0943 105279 📲 0927171767 | 📲 0988193386 📍 አድራሻ (Location): አዲስ አበባ (ኮተቤ ካራ አዲሱ ኪችናችን) | Koteba Karra, Addis Ababa 🌐 KT Business Group - Elevating Hospitality! #ኬቲኬተሪንግ #KTCatering #ኬቲአገልግል #KTAgelgel #ኬቲኢቨንትስ #KTEvents #ኬቲሬንታል #KTRental #ኬቲኢትዮጵያ #EventManagement #አዲስአበባ #AddisAbaba #ኢትዮጵያ #EthiopianFood #የድግስምግብ #Hospitality #የሰርግምግብ #EthiopianWedding #የሰርግዲኮር #CorporateEvents #የእቃኪራይ #CateringServices #ባህላዊምግብ #AddisEvents #የባህልምግብ #Ethiopia #አገልግል #Trending #የድርጅትስብሰባ #ViralEthiopia #የሰርግዝግጅት #KTCatering #የሰርግፕሮግራም #EventManagement #የልደትድግስ #KTEvents #የሆስፒታሊቲልምድ #Hospitality #ምርጥምግብ #Trending #የሐበሻምግብ #EthiopianFood #አማርኛ #AddisAbaba #ቲፎዞ #Ethiopia #ትሬንድ #ViralEthiopia
👑 የኬቲ "ባህላዊውን አገልግል በዘመናዊ ጥራት፣ ለደስታዎ ድምቀት!" ➕ ከ30 ሰው በላይ የሚመግቡ፣ ማድረሻ #በነፃ (Free Delivery)! 1 🟢 የፆም ክላሲክ አገልግል፦ ምስር ቀይ፣ ክክ አልጫ፣ ጎመን፣ ፎሶልያ፣ ቃርያ ስንግ፣ 15 እንጀራ፣ ቺፕስ 💰 ዋጋ፦ #7,550_ብር 2 🟡 የፆም ስፔሻል አገልግል፦ ሽንብራ አሳ፣ ምስር፣ ድፍን ምስር፣ ክክ አልጫ፣ ድንች በካሮት፣ ጎመን፣ ፎሶልያ፣ ቃርያ ስንግ፣ ሳንቡሳ፣ 20 እንጀራ፣ ቺፕስ 💰 ዋጋ፦ #9,800_ብር 3 🔴 የፍስክ ክላሲክ አገልግል፦ ቀይ ስጋ ወጥ፣ አልጫ ስጋ ወጥ፣ ምንቸት፣ ጎመን በስጋ፣ የተቀቀለ እንቁላል፣ 15 እንጀራ 💰 ዋጋ፦ #8,000_ብር 4 🟣 የፍስክ ፕሪሚየም አገልግል፦ ጥብስ፣ ቀይ ስጋ ወጥ፣ ጥብስፍርፍር፣ አልጫ ስጋ ወጥ፣ ምንቸት፣ ጎመን በስጋ፣ ሚኒቦል፣ የተቀቀለ እንቁላል፣ 20 እንጀራ 💰 ዋጋ፦ #10,700_ብር 5 👑 የኬቲ ሲግኔቸር አገልግል + ክትፎ፦ ጥብስ፣ ቀይ ስጋ ወጥ፣ ጥብስፍርፍር፣ አልጫ ስጋ ወጥ፣ ምንቸት፣ ጎመን በስጋ፣ የተቀቀለ እንቁላል፣ ክትፎ፣ አይብ፣ ቆጮ፣ ጎመን፣ 20 እንጀራ 💰 ዋጋ፦ #12,500_ብር 5 🐓 ሙሉ የዶሮ አገልግል፦ አንድ ሙሉ ዶሮ ወጥ፣ እንቁላል፣ አይብ፣ 15 እንጀራ 💰 ዋጋ፦ #7,550_ብር 6 🐏 የበግ ሮያል አገልግል፦ የበግ ቀይ ወጥ (ከነአጥንቱ)፣ የበግ አልጫ ወጥ (ከነጎድኑ)፣ ምርጥ የበግ ጥብስ፣ 15 እንጀራ 💰 ዋጋ፦ #12,500_ብር 🏆 ልዩ የቪአይፒ (VIP) ፓኬጆች 🥩 እስፔሻል ክትፎ (15 አይነት)፦ ከ30 ሰው በላይ የሚመግብ 💰 ዋጋ፦ #48,500_ብር 🌟 የአሮስቶ እና የክትፎ ፓኬጅ (ከ 25 አይነት በላይ ምግቦች)፦ ከ60 ሰው በላይ የሚመግብ 💰 ዋጋ፦ #89,000_ብር ☦️ የፃም ስፔሻል ፓኬጅ (ከ 25 አይነት በላይ ምግቦች)፦ ከ60 ሰው በላይ የሚመግብ 💰 ዋጋ፦ #89,000_ብር 👰 የሰርግ እና የታላላቅ ፕሮግራሞች ጥቅሎች 💎 የኬቲ አልማዝ (Diamond) ጥቅል፦ (40 አይነት ምግብ) 💰 1,520 ብር 🥇 የኬቲ ወርቅ (Gold) ጥቅል፦ (25 አይነት ምግብ) 💰 1,250 ብር 🥈 የኬቲ ብር (Silver) ጥቅል፦ (16 አይነት ምግብ) 💰 1,070 ብር 🥉 የኬቲ ነሐስ (Bronze) ጥቅል፦ (10 አይነት ምግብ) 💰 980 ብር 🔱 ተጨማሪ ማባያዎች 🔱 ⚔️ ቆጮ ፦ #620_ብር 🛡️ አነባበሮ ክላሲክ፦ #710_ብር 👑 አነባበሮ ስፔሻል፦ #1070_ብር ⚜️ ድፎ ዳቦ (ጥቁር ፣ ነጭ ወይም ህብስት)፦ #980_ብር 📞 ትዕዛዝ ለማስያዝ ☎️ 0988193386 | 📲 0927171767 📩 Telegram: @KTFoodsCatering 🌐 Website: www.KTFoodsCatering.com 📍 አድራሻ፦ አዲስ አበባ (ካራ አዲሱ ኪችናችን) ✅ ኬቲ ኬተሪንግ - "በደስታም / በሀዘንም"
🙏አስተያየቶትን ከታች ባሉት ሊንኮች ይላኩልን እናመሰግናለን 👇 📇 https://linktr.ee/KTfoodscatering 📱 tiktok.com/@ktfoodscatering 🗳 https://www.facebook.com/KTFoodsCatering 📱 https://youtube.com/channel/UCtwV7oZ8n7mr1qeH1M3W8YA
✍️ከ ኮሚዲያን እሸቱ ጋር የስራነው አዲስ ስራ ይህን ይመስላል ... 🙏እባካችሁ ስለድርጅታችን ኬቲ ኬተሪንግን ያሎትን አስተያየት ይፃፋልን 👇 https://youtu.be/InCR4HuVxow?si=T78Vc-tIch45esT_ 📲0988193386 📲0927171767
👇የዛሬ ስራችንን Live ይከታተሉ እናመሰግናለን https://vm.tiktok.com/ZMSc6TUU6/
TikTok ላይ Live ነን ብዙ ሽልማቶች አዘጋጅተናል ይሸለሙ ማንኛውም ጥያቄ ስለኬቲ ካሎት ይጠይቁን 👇 https://vm.tiktok.com/ZMSXnx3UK/
✍️ለ450 ሰዎች በመኮንኖች አዳራሽ ያዘጋጀላቸው የ25ተኛ አመት የትዳር ዘመን (Anniversary)ፕሮግራም ከ 40 በላይ ምግቦች ፣ የቡና ስርአት ፣ ልዬ አቀራረብና ድንቅ መስተንግዶ https://youtu.be/7XKynsQbvmM?si=pSfZY9N1Yr7Bbi-y
🔤🔤 🔤🅰️🔤🔤🔤🔤🔤🔤 https://youtu.be/icWd7druDqc?si=-c7PrDPjaU8aLbB4 📲0988193386 / 📲0927171767
🎁#ልዩ_ስጦታ ከሰኔ5 - ሰኔ30 ብቻ #በነፃ ድፎ ዳቦ አነባበሮ ማድረሻ መመለሻ ⚠️ሽልማቱን ለማግኘት ከታች ባለው FaceBook Link በመግባት አስተያየቶትን ይፃፋልን👇 ✅https://www.facebook.com/share/p/Xw8GUdgv5oPhZZk5/?mibextid=oFDknk 📲0988193386 📲0927171767
🔱KT Catering N Agelgel "With JOY / SADNESS /" 🔱 የውድ ደንበኞቻችን ህይወት ለማቅለል በተለያዩ አማራጮች ሰለመጣን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ ገፆቻችን ይከተሉን. Follow, Share, Comment & Like Us ... https://t.me/KTFoodsCatering1 👇 Website = ድህረ ገፃችን 👇 https://www.ktfoodscatering.com 👇Facebook = ፌስቡክ 👇 https://www.facebook.com/KTFoodsCatering 👇Telegram = ቴሌግራማችን 👇 https://t.me/KTFoodsCatering 👇 Instagram = ኢንስታግራም 👇 https://instagram.com/ktfoodscatering?igshid=YmMyMTA2M2Y= 👇 TikTok = ቲክቶክ 👇 tiktok.com/@ktfoodscatering 👇 YouTube = ዩቲዩብ 👇 https://youtube.com/channel/UCtwV7oZ8n7mr1qeH1M3W8YA 👇Whatapp = ዋትሳፕ👇 https://wa.me/c/251927171767 👇 Linktree =ሁሉንም በአንድ 👇 https://linktr.ee/ktpizza 👆በሁሉም አማራጮች ትእዛዝ እንቀበላለን👆 📍በአያት ፣ ጀሞ እና ሰሚት የ24ሰአት አገልግሎት እኝሰጣለን📍 📲0927171767 📲0988193386 🌟 ⭐️ ⭐️ ⭐️ ⭐️ ⭐️ 🌟
без подписи
🌟በ አንድ ስራ እስከ #25000_ብር ያግኙ🌟 "አብረን ስርተን በጋራ እንደግ" ✍️ድርጅታችን ኬቲ ኬተሪንግ የተለያዩ ትላልቅ ፕሮግራሞችን በጥራት በመስራት ከፍተኛ ልምድንና ተቀባይነት በከተማችን ማግኘቱንና 4 ጥሩ ቦታዎች ላይ ቅርንጫፍ ያለው አንጋፋ #የተዘጋጁ #ምግቦች አቅርቢ ድርጅት መሆኑ ይታወቃል!!! አሁን ደግሞ "#አብረን_ስርተን_በጋራ_እንደግ" በሚል መርህ የተለያዩ ስራዎችን ለሚያመጡልን ግለሰቦች እና ድርጅቶች ከ 5% እስከ 10% ኮሚሽን መክፈል መጀሚራችንን በደስታ እንገልፃለን!!! #እንዴት_ነው_በጋራ_ምንስራው !👇? የበለጠ መረጃ ለማግኘት ቴሌግራም ቻናላችን ውስጥ ይግቡና T.me/KTFoodsCatering1 የምንስራቸውን ስራዎች በደንብ ይመልከቱ ደንበኛ ለማሳመን እና በራስዎ መንገድ ማስታወቅያ ለመስራት ይረዳዎታል #ክፍያ የሚያገኙባቸው መንገዶች💰 1. #አገልግል መሽጥ አንድ አገልግል ከታዘዙ 10% እንከፍሎታለን. አንድ ሰው ከ 1 እስከ 10 አገልግል ሊያዝህ ይችላል. ይህ ማለት. 10*500 ብር ከአንድ ስራ እስከ #5000_ብር ሊያገኙ ይችላሉ ማለት ነው 2. #ኬተሪንግ ኮክቴል ድግሶች ከ30 እስከ 5000 ሰው እንሰራለን. ለምሳሌ 100ሰው * 1500 ብር = 5% 7500 ብር እንከፍሎታለን እርሶም ከፈለኩ የራሶትን አየር መጨመር ይችላሉ የስዉ ቁጥር ሲጨምር ብሩም በጣም ይጨምራል!!! ለምሳሌ 1000ሰው * በ 1250 ብር ቢሰሩ 5% #62500_ብር ከ አንድ ስራ ብቻ ሊያገኙ ይችላል 📲0927171767 📲0988193386 ✅http://tiktok.com/@KTFoodsCatering ✅https://www.Facebook.com/KTFoodsCatering ✅https://www.KTFoodsCatering.Com in 🙏ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን🙏
T.me/KTFoodsCatering1 ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኃይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግዓዞ ለአዳም 🕊ሰላም እም ይእዜስ ኮነ ፍሥሐ ወሰላም https://www.ktfoodscatering.com
https://youtu.be/61iYAovTV6o?feature=shared
🌟KT Catering "With JOY / SADNESS"🌟 @KTFoodsCatering ✍ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመደሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት (ገና) በአል በሰላም አደረሳችሁ !!! ✍በአሉ የሰላም ፣ የደስታ እና የብልፅግና እንዲሆንሎት እንመኛለን...🙏 🙏 መልካም በአል 🙏 📲0927171767 📲0988193386 ✅http://tiktok.com/@ktfoodscatering ✅https://www.facebook.com/KTFoodsCatering ✅https://www.KTFoodsCatering.com
https://youtu.be/k88V7wj8IWw?si=qf75evzWof-0dUqj
https://youtu.be/1Pp9NgZizd8
👇YouToub ላይ አስተያየቶን ይፃፋልን Please Like, Shere & Comment Thanks 🙏
@GPT4Telegrambot About KT Catering KT Catering is a catering company that specializes in Ethiopian cuisine. They offer a wide range of traditional Ethiopian dishes and can cater for events of all sizes, including weddings, corporate events, and private parties. KT Catering prides itself on using fresh, high-quality ingredients and providing exceptional service to ensure a memorable dining experience for their clients. They have a team of experienced chefs and staff who are passionate about Ethiopian food and culture, and they strive to showcase the rich flavors and unique culinary traditions of Ethiopia through their catering services. Thanks 🙏
✍እንኳን ወደ ኬቲ ኬተሪንግ እና አገልግል በሰላም መጡ እባኮት ከታች ከተዘረዘሩት አማራጮች የሚፈልጉትን ይምረጡ !!! 🙏 ምርጫችሁ ስለሆንን እናመሰግናለን 🙏