tgindex
¶_دعوت السلفية للعلم الإسلامية_¶

¶_دعوت السلفية للعلم الإسلامية_¶

Статистика

~ ሙስሊም መሆን ትልቅ ሀላፊነት ነው!! ሰዎች እስልምናን ባንተ በኩል ነዉ የሚያዩትና መልካም አርአያ ሁን!! #join ይበሉ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያግኙ 👇👇👇 https://t.me/DAWET_SELFFYA

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
28
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
876
−2 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
227
26 постов
Вовлечённость
25,9%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 28
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
32
1/48двое суток
36
1/72трое суток
39

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 👉 መከራ ዘውታሪ አይደለም ! " መከራ የፈለገው ቢረዝም ይወገዳል ። አላህ ችግርን ፣ የመከራ ህመምን ፣ መጥፎ ነገርን በዚህች ምድር ላይ ቀጣይነት የሌለው የሚጠፋ አድርጎታል " ። http://t.me/bahruteka

  • ↪️ሰበር ሰበር ሰበር ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ↩️ አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ✅ውድ ሰለፍዮች እነሆ ዛሬ ሀሙስ ከ መغሪብ ቡሀላ ሳምታዊ የዳዕዋ ፕሮግራም ስለሚኖረን ሳትርቁ በቅርብ ጠብቁን 👌በውዱ እና ብርቅየ የሱና አንበሳ በሆነው 🎤በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ 🕌በመስጅድ አቡበክር https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya

  • 👉በሰለፍያና ሰለፍዮች ላይ ያንዣበበ አደጋ ‼ ውድ የሰለፍይ መሻኢኾችና አጠቃላይ ሰለፍዮች በሸይኽ ረቢዕ አል መድኸልይና በሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ መካከል ተፈጥሮ በዓለም ላይ ባሉ ሰለፍዮች መካከል ፊትና የፈጠረው ኺላፍ ወደ ሀገራችን እንዳይገባ ብዙ ጥረቶች ተደርጎ የቀየ ቢሆንም በአሁኑ ጊዜ አሳዛኝ በሆነ መልኩ ሀገራችን ላይ ፊትናው አንዣቦ ይገኛል ። ይህ ፊትና ሰለፍያንም ሆነ ሰለፍዮችን ከመጉዳት ውጪ የሚጠቅም አይደለም ። ይሁን እንእጂ አንዳንዶች ምን እንደሚጠቀሙ አላህና እነርሱ የሚያውቁት ቢሆንም ይህን ፍትና ተቀብሎ ለማስተናገድ ሽር ጉድ ሲሉ እያየን ነው ። በመሆኑም ውድ የሀገራችን የሰለፍዮች የአይን ማረፊያ የሆናችሁ ሰለፍይ መሻኢኾች ከምንጊዜውም በላይ አንድነታችሁን ጠብቃችሁ ተቀራርባችሁ ተመካክራችሁ የሀገራችንን ሰለፍዮች አስተምራችሁ መክራችሁ ገስፃችሁ አንድነቱ ተጠብቆ እንዲቀጥል የማድረግ ሀላፊነት ከምን ጊዜውም በላይ አለባችሁ ። ውድ ለሰለፍያና ለሰለፍዮች አንድነት የምናስብ ሰለፍዮች በሙሉ መሻኢኾችን ለያይቶ አቋም የማስያዝ ተግባር ተቆጥባችሁ መሻኢኾችን በተለይ ሰለፍዮችን እንዳጠቃላይ አንድ የሚያደርግ ስራ እንድንሰራ በአላህ ስም አደራ እላለሁ ። http://t.me/bahruteka

  • አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏህ ውድ ሰለፍዮች በጣም ቀላል የሆነ ከ ኪታብ አተውሂድ ደርስ ቀለል ብሎ የወጣ የፈተና ጥያቄ ነው ሙሉውን ለመለሰ ኢንሻአሏህ ስጦታ ይኖራል ሞክሩት https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya

  • ገባ ገባ በሉ ተ ጀ ም ሯ ል 🎙በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን {ሀፊዘሁሏህ} 👉ሰምተን በሰማንው እንጠቀም 👋https://t.me/+uAKJgLkcWDliMGFk

  • Live stream finished (5 minutes)

  • Live stream started

  • 19 июл.2391из ተውሒድ || 𝐓𝐞𝐰𝐡𝐢𝐝 𝐛𝐨𝐭

    🎁 ስጦታ ለእውቀት ፈላጊዎች       ⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼⁼ ➥ ለጀማሪዎች በሚመች መልኩ፣ እጅግ በጣም ጥሩ በሆነ አቀራረብ፣ በሳቅና ፈገግታ፣ በተግሳፅ፣ በምክሮች በተሞላ መልኩ እና ከመጠነኛና ጠቃሚ ማብራሪያ ጋር ተደርገው በተለያዩ የእውቀት ዘርፎች ላይ የተሰጡ ትምህርቶች እንካችሁ ብለናል። 🎙በውዱ ኡስታዛችን በኡስታዝ አቡ ሙስዐብ (አቡ አብዲላህ) ሰዕድ ኢብኑ አብዲለጢፍ አላህ ይጠብቀው!            ▪ አላህ ኡስታዙን በመልካም ይመንዳው! እኛም ቀርተን የምንጠበምበት ያድርገን። 📢 ||• ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!

  • https://youtu.be/VzHxftpL1As?si=zqYPxu6dXTR3caan

  • https://t.me/DAWET_SELFFYA/782

  • ኡስታዝ ባህሩ ተካ https://youtube.com/shorts/yzRvSlbTbi4?si=CgBxmYXvZ5YV4T9C

  • https://youtube.com/shorts/h0n9GUNcWwQ?si=p-QcufGEk894TOYA

  • 🔴 | አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ! የሐዲሥ አልቀበል ባዮች አደጋ! 🎙ኡስታዝ አብራር አወል ከአዲስአበባ -ሐፊዞሁ'ሏህ- ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

  • ♦️| የሚመቃኙህ ሆይ! — በምቀኛው ተንኮል ታገስ፤ ትዕግሥትህ ይገድለዋልና። እሳት ከፊሏን ትበላለች፤ የምትበላውን ካላገኘች!። — https://t.me/Abu_Hessan

  • https://youtu.be/7j-1qZnCfaw?si=7NikjmmoN1oszSnn

  • #በሰለፍያ ላይ መፅናት አለብን #calligraphy በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን https://youtube.com/shorts/pCh2HpEqIKo?si=bz6NN5czzUD1MCvF