ዳር-አነድዋ መድረሳ مدرسة دار الندوة
Статистикаይህ ቻናል በቀቤና ልዩ ወረዳ ቃጥባሬ ቀበሌ የሚገኘዉ የዳር-አነድዋ መድረሳ ኦፊሺያል የቴሌግራም ቻናል ነዉ!!!!!!!! በአላህ ፍቃድ በመድረሳው የሚሰጡና በተለያዩ የሰለፊያህ ዱዓቶች፣ ኡስታዞችና መሻኢኾች የሚተላለፉ መልዕክቶች (በድምፅም ይሁን በፅሑፍ) ይተላለፉበታል!!!! https://t.me/DarAnnedwa
- Последний пост
- 15 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 5
- Всего постов
- 25
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 16
- 1/48двое суток
- 18
- 1/72трое суток
- 19
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
🟢የዘመኑ ከባድ በሽታ መታየት እና ታዋቂነትን መናፈቅ። عَنْ أُبَيِّ بْنِ كَعْبٍ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : " بَشِّرْ هَذِهِ الْأُمَّةَ بِالسَّنَاءِ ، وَالرِّفْعَةِ، وَالنَّصْرِ، وَالتَّمْكِينِ فِي الْأَرْضِ، فَمَنْ عَمِلَ مِنْهُمْ عَمَلَ الْآخِرَةِ لِلدُّنْيَا، لَمْ يَكُنْ لَهُ فِي الْآخِرَةِ نَصِيبٌ ". أخرجه أحمد في "المسند" (21222). عَنْ جَابِرِ بْنِ عَبْدِ اللَّهِ ، أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ قَالَ : " لَا تَعَلَّمُوا الْعِلْمَ لِتُبَاهُوا بِهِ الْعُلَمَاءَ، وَلَا لِتُمَارُوا بِهِ السُّفَهَاءَ، وَلَا تَخَيَّرُوا بِهِ الْمَجَالِسَ فَمَنْ فَعَلَ ذَلِكَ فَالنَّارُ النَّارُ ". أخرجه ابن ماجه في "السنن"، المقدمة : باب الانتفاع بالعلم والعمل به (254). ከዑለማዎች ምክሮች የተወሰደ ⏸አሸይኽ ሙሀመድ ኢብኑ ሃዲይ አልመድኸሊይ ⏸አሸይኽ ሙሀመድ ሰዒድ ረስላን ⏸አሸይኽ ሱለይማን አሩሀይሊይ ⏸አሸይኽ ነሲሩዲን አልአልባኒይ "حب الظهور يقصم الظهور" መታየትን መውደድ ጀርባን ይቆርጣል ከመታየትም ይከለክላል። https://t.me/Abuhemewiya
🔵 ሰለፈተና ✅ ስለፈተና መጠየቅ የቀደመቶች መንገድ ነው። ✅ እንድንጠበቅባቸው ከታዘዝንባቸው አራት ነገሮች ሶስቱ ፈተናዎች ናቸው። ✅ የግል ፈተና በልጆች፣ በንብረት፣ በጎረቤት ሲሆን 👉 ሁሉም ፈተና የጀመረው በኡስማን رضي الله عنه መገደል ሲሆን የመጨረሻው ፈተና ፈጃል ነው። 👌 ሱኒይ ስለፊይ ለሆነ አካል ትልቅ ትምህርት የሚወሰድበት የሆነው የኢማሙ ማሊክ ንግግር። ተጨማሪ በጣም አሳሳቢ ጉዳዮች የተዳሰሱበት ዳዕወህ https://t.me/medresetulislah
قال الشيخ ابن باز رحمه الله في شرح صحيح البخاري ٧/١٦٢ : المؤمن يُسَر بالحق إذا ظهر ، سواء له ، أو لغيره ، ويكره الباطل منه ، ومن غيره .
صورة من حسين عبد الله
صورة من حسين عبد الله
ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ እነሆ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 03/2018 በአዳማ ከተማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የመድረሰቱል ሂጅራ ቦታ ግዢ ባስመለከተ ልዩ የሙሐደራ እና ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ። የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች : – ① የተከበሩት ሸይኽ ሸይኽ አ/ሐሚድ (ሀፊዘሁሏህ) ②ተወዳጁ ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁሏህ) 3 ተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁሏህ) በአሏህ ፍቃድ ሌሎችም ይኖራሉ ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ከጠዋቱ 2 : 30 የጀመራል ። https://t.me/hijra_masjid
👉 ማንኛውም ሰለፍይ ባህሩን ቢተች ረድ ቢያደርግበት ሁለታችንም አንከስርም ! ሰለፍይ ማለት ፍፁም አይደለም ። ሊያጠፋ ሊሳሳት ይችላል ። በዚህን ጊዜ ከተቻለ መምከር ስህተቱን ራሱ እንዲያርመው ማድረግ ጥሩ ነው ። ግን ግዴታ አይደለም ። ሌላው አካል ስህተት ነው ብሎ ያየውን ሳይመክርም በቀጥታ በመረጃ ሞግቶ ተችቶ ምላሽ ሊሰጥ ይችላል ። በመሆኑም ፍላጎቱና አላማው ምንም ይሁን ራሱን ወደ ሰለፍያ መዝሀብ ያስጠጋ ሰው በኔ ላይ ረድ ቢያደርግ ፣ ትችት ቢሰነዝር ፣ እኔም እሱም አጅር እናገኛለን ። ግን በአላህ ፈቃድ ሁለታችንም አንከስርም ። ምክንያቱም ያ ሰው ለሱና ተቆርቁሮ የኔን ስህተት በመረጃ ግልፅ አድርጎ ረድ ካደረገና ከተቸ ሱናን በመጠበቁና እኔም ከስህተቴ እንድመለስ በማድረጉ አጅር አለው ። ምናልባት ያለ አግባብ የተቸና ረድ መስሎት የሰጠው ምላሽ ልክ ባይሆን እኔ አውፍ እለውና አጅር አገኛለሁ ። ትክክል ከሆነ እሱ ለሐቅ ዲፋዕ በማድረጉ አንድ አጅር የሚያገኝ ሲሆን እኔ ወደ ተውበት ከተመለስኩ ሁለት አጅር ያገኛል ። እኔም ተውበት አድርጌ በመመለሴ አጅር አገኛለሁ ። በሁለቱም ሁኔታ ግን ሁለታችንም አንከስርም ። አላህ ኢኽላስና ሲሳሳቱ መመለስን ያወፍቀን ! http://t.me/bahruteka
💥ዲም ላይት "እንደ ሙስጠፋ ዐብደላህ ዲም ላይት አትሁን። ከሱፊይ ወደ ኢኽዋን ፤ ከኢኽዋን ወደ ሰለፊያ ፤ከሰለፊያ ወደ ሀጃዊራ ፤ ከሀጃዊራ ወደ ሀዳዲያ ፤ ከሀዳዲያ ወደ ተክፊር ይገለባበጣል።" 🎤 አሸይኽ አለተሚይ ይህ ተጫዋች ቀጣይ ወዴት ሊያመራ ይሁን⁉️ https://t.me/Abuhemewiya
رحمه الله رحمة واسعة ما أشد حرصه في رأب الصدع وجمع كلمة السلفيين في كل مكان كما عهدناه . فلا تتسلط يا أخي السلفي على أخيك السلفي بمجرد غلطة أو غلطتين التي لا تصل إلى حد البدعة والخروج من السنة فاصبر على أخيك وانصحه وتلطف به واحذر أن تقع في شباك الحدادية وأنت لا تشعر . ولهذا قال عدد من السلف " واستوصوا بأهل السنة خيرا وهم أقل الناس" وإن لم تصبر على أخيك السلفي فعلى من تصبر ؟ وما مقدار الصبر عندك ؟ واقتد بالأنبياء فنعم المقتفى والمقتدى.
без подписи
без подписи
ታላቅ የምስራች በአይነቱ ልዩ እና አጓጊ ታላቅ የሙሓደራ ድግስ በአዳማ ከተማ እነሆ የፊታችን እሁድ ነሐሴ 03/2018 በአዳማ ከተማ 01 ቀበሌ በኢብኑ ተይሚየህ መስጂድ የመድረሰቱል ሂጅራ ቦታ ግዢ ባስመለከተ ልዩ የሙሐደራ እና ደማቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል ። የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች : – ① የተከበሩት ሸይኽ ሸይኽ አ/ሐሚድ (ሀፊዘሁሏህ) ②ተወዳጁ ኡስታዝ ባህሩ ተካ (ሀፊዘሁሏህ) 3 ተወዳጁ ኡስታዝ አቡ ሐመዊያ ሸምሱ ጉልታ (ሀፊዘሁሏህ) በአሏህ ፍቃድ ሌሎችም ይኖራሉ ፕሮግራሙ በአላህ ፈቃድ ከጠዋቱ 2 : 30 የጀመራል ። https://t.me/hijra_masjid
🔷 እድለ ቢስነት ከተሰማህ ምን ማድረግ ነው ያለብህ ⁉️ ወንድሜ ነገሮች ተወሳስበው እድለቢስ ነኝ እንዴ የሚል ስሜት ከተሰማህ ከእናትህ ጋር ያለህን ግንኙነት ፈትሽ ! አላህ በተከበረው ቃሉ ስለ ነብዩላሂ ዒሳ ሲነግረን እናታቸው መርየም እሳቸውን ወልዳ ወደ ህዝቦቿ በመጣች ጊዜ በዝሙት የወለዳቻቸው መስሏቸው በወረፏት ጊዜ በአንቀልባ አዝላው ወደ ነበረው ህፃን እያመላከተች እሱን አናግሩት ስትላቸው እንዴት በአንቀልባ የሚታዘልን ህፃን እናናግራለን ሲሉ አላህ አናግሯቸው መልስ ሲሰጡ : – " قَالَ إِنِّي عَبْدُ اللَّهِ آتَانِيَ الْكِتَابَ وَجَعَلَنِي نَبِيًّا (ሕፃኑም) አለ «እኔ የአላህ ባሪያ ነኝ ፡፡ መጽሐፍን ሰጥቶኛል ነቢይም አድርጎኛል ፡፡» وَجَعَلَنِي مُبَارَكًا أَيْنَ مَا كُنتُ وَأَوْصَانِي بِالصَّلَاةِ وَالزَّكَاةِ مَا دُمْتُ حَيًّا «በየትም ስፍራ ብሆን ብሩክ አድርጎኛል ፡፡ በሕይወትም እስካለሁ ሶላትን በመስገድ ዘካንም በመስጠት አዞኛል ፡፡» وَبَرًّا بِوَالِدَتِي وَلَمْ يَجْعَلْنِي جَبَّارًا شَقِيًّا «ለእናቴም ታዛዥ (አድርጎኛል) ፡፡ ትዕቢተኛ እምቢተኛም አላደረገኝም ፡፡ የመርየም ምእራፍ ከ (30 – 32) አላህ የዋለላቸውን ውለታና ያዘዛቸውን ነገር ሲናገሩ መጨረሻ ላይ ለእናቴም ታዛዥ ( መልካም የምውል) አድርጎኛል ። ትእቢተኛ እምቢተኛ ( እድለቢስ) አላደረገኝም ማለታቸውን ነገረን ። ይህ ማለት እናትን ( ወላጆችን) ማመፅ እድለቢስ የሚያደርግ መሆኑን ያሳየናል ። http://t.me/bahruteka
ማስታወሻ በአላህ ፈቃድ ጠዋት ከፈጅር ሰላት በኋላ ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም ከሸይኽ ኢስማዒል ዘይኑ ጋር ይኖረናል። https://t.me/medresetulislah
🔵አስደሳች ልዩ ፕሮግራም ከአልኢስላሕ መድረሳ እነሆ ዛሬ ዕለተ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ድረስ ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡ ተጋባዥ እንግዶች 1) ሸይኽ ኢስማዒል ዘይኑ ከተንታ ወሎ 2) ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን ኢድሪስ ከደሴ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል፡፡ አልኢስላሕ እንገናኝ፡፡ 🕌አልኢስላሕመድረሳ https://t.me/medresetulislah
አስደሳች ልዩ ፕሮግራም ከአልኢስላሕ መድረሳ እነሆ ዛሬ ዕለተ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ ድረስ ልዩ የሙሐደራ ፐሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡ ተጋባዥ እንግዶች 1) ሸይኽ ኢስማዒል ዘይኑ ከተንታ ወሎ 2) ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ ሐሰን ኢድሪስ ከደሴ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል፡፡ አልኢስላሕ እንገናኝ፡፡ 🕌አልኢስላሕመድረሳ https://t.me/medresetulislah