ĐESU ŦECH TIPS
Статистика✍️እዚህ ቻናል ላይ የሚያገኟቸው ነገሮች; ➽ ወቅታዊ ቴክኖሎጂ መረጃዎችን ➽ PC~ሶፍትዌሮችን እና ጌሞችን ➽ Google playstore ላይ ክፍያ የሚጠይቁ አንድሮይድ አፕልኬሽኖችን እዚህ ቻናል freely ያገኛሉ 👉 Buy Ads: https://telega.io/c/Desu_tech_tips 🎗 አስተያየትዎን እዚህ 👉 @Desutech_bot ይጻፋልን❗️
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 3
- Всего постов
- 32
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 9
- 1/48двое суток
- 10
- 1/72трое суток
- 11
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
✅✅✅✅✅✅✅✅ NEW GRAPES WITHDRAWAL Amount: 8 TRX received Stake Grape, Wine, or provide liquidity to earn yield. No lock period. 🍷 Wine Press (12 hours block) 🥤 Soda Press (6 hours block) 🍾 Seigniorage Yields (3 hours block) 🍇 X-Grapes Farm (1 hour block) Earn Free TRX, link 👇
ዩቲዩብ የ Monitization ሕጉን አሻሻለ! የዩቲዩብ አጋር ፕሮግራም (YouTube Partner Program) ማሻሻያዎች ከጥር 1 / 2027 ጀምሮ በይፋ ሥራ ላይ ይውላል። በአዲሱ ህግ ሞኒታይዝ ለመሆን ወይም ገቢ ለማግኘት ✅ 1,000 ተመዝጋቢዎች (Subscribers) ✅ ከ8,000 የህዝብ እይታ ሰዓታት (Public watch hours) ባለፉት 12 ወራት ወይም 20 ሚሊዮን የሾርትስ እይታዎች (Shorts views) ባለፉት 90 ቀናት። ማሟላት ግዴታ ሲሆን ይህም ከዚህ በፊት ሲጠቀምበት ከነበረው በእጥፍ የጨመረ ነው። በእርግጥ በአንድ ቪዲዮ ሁሉ ሊመጣ ይችላል ሀሪፍ ይዘት ከስራን ማለት ነው ፤ ለእኛ ሀገር ከባድ ቢሆንም ! ለማንኛውም እስካሁን መስፈርቱን ካላሟላችሁ ፣ አሁን የቀረውን ጊዜ በመጠቀም ወደ ግባችሁ ድረሱ። 6 ወር ጊዜ አላችሁ!
💸 OVER $2,200 EARNED! I’ve made over $2,200, with automatic withdrawals and instant payments straight to my wallet. Start small, earn daily, and withdraw daily 💰 Join below 👇
💸 OVER $2,200 EARNED! I’ve made over $2,200, with automatic withdrawals and instant payments straight to my wallet. Start small, earn daily, and withdraw daily 💰 Join below 👇
ዩቱዩብ በሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) በሚሰሩ ቪዲዮዎች ላይ ዘመቻ ከፈተ‼️ የዓለም ትልቁ የቪዲዮ ማጋሪያ ፕላትፎርም የሆነው ዩቱዩብ (YouTube)፣ በሰው ሰራሽ አስተውሎት ወይም በArtificial Intelligence (AI) አማካኝነት በብዛት የሚመረቱ ቪዲዮዎችን የሚያሰራጩ በርካታ ቻናሎችን ሙሉ በሙሉ መሰረዝ መጀመሩ ተሰማ። እንደ አዳዲስ መረጃዎች ዘገባ፣ ከመድረኩ የተሰረዙት እነዚህ ቻናሎች ከመዘጋታቸው በፊት በአጠቃላይ ከ4.7 ቢሊዮን በላይ እይታዎችን (Views) ማሰባሰብ ችለው ነበር። 🛑 ዋናው ምክንያት ምንድን ነው? እነዚህ ቻናሎች ያለምንም የሰው ልጅ ተሳትፎ፣ በኮምፒውተር ፕሮግራሞች ብቻ በጅምላ የሚሰሩ ቪዲዮዎችን የሚያሰራጩ ነበሩ። ዩቱዩብ ይህንን ጠንከር ያለ እርምጃ የወሰደው ተጠቃሚዎችን የሚያሳስቱና ሀሰተኛ መረጃዎችን ለመከላከል፣ ጥራታቸውን ያልጠበቁና ሰዎችን የሚያሰለቹ ይዘቶችን ለመቀነስ እንዲሁም የማህበራዊ ሚዲያውን ታማኝነት እና ትክክለኛነት ለመጠበቅ በማሰብ እንደሆነ ታውቋል። በአሁኑ ጊዜ የAI መተግበሪያዎች እጅግ በጣም ፈጣን እና ቀላል በሆነ መንገድ በሺዎች የሚቆጠሩ ቪዲዮዎችን በደቂቃዎች ውስጥ ለመፍጠር ያስችላሉ። ይህ ሁኔታ ደግሞ እንደ ዩቱዩብ ላሉ ትልልቅ የቴክኖሎጂ ተቋማት አዲስ ፈጠራን ከመደገፍ እና የሰዎችን እምነት በአግባቡ ከማስጠበቅ አንፃር ትልቅ የባላንስ ፈተና ሆኖባቸዋል። አዩዘሀበሻ =====================
https://youtu.be/iLin2v5Ci2A?is=7mLoiHvwHFeb22-c
Tomorrow at 11:30 Am in local time this video release on YouTube...See you there. 👉 https://youtube.com/@geniusacademy405?si=yoKA-4qDL_tFzmIF
https://s.binance.com/qiBDN7vd?utm_medium=app_share_link_telegram
видео или голосовое, без подписи
በፍሪላንስ እና በዲጂታል ገቢ ላይ ግብር ሊጣል ነው ! ገንዘብ ሚኒስቴር አዲስ ባዘጋጀው የገቢ ግብር ረቂቅ ደንብ፤ በኢትዮጵያ ነዋሪ ሆነው በዲጂታል አማካኝነት እና በፍሪላንስ (Freelance) ወይም በርቀት (Remote) የሥራ ዘዴ ገቢ በሚያገኙ ግለሰቦች ላይ የገቢ ግብር ተፈጻሚ ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል። ማንኛውም በኢትዮጵያ ነዋሪ የሆነ ሰው ከሀገር ውስጥም ሆነ ከውጭ ሀገር ምንጮች በዲጂታል ይዘት ፈጠራ ወይም በማንኛውም የፍሪላንስ ሥራ የሚያገኘው ገቢ (በጥሬ ገንዘብም ሆነ በዓይነት) ግብር ይከፍላል ብሏል። የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች ያገኙትን የገቢ መጠን በሚመለከት ትክክለኛ እና የተሟላ የሂሳብ መዝገብ የመያዝ ግዴታ ተጥሎባቸዋል። ይህንን ግዴታ ባልተወጡ ግብር ከፋዮች ላይ ታክስ የሚወሰነው በሚኒስቴሩ መመሪያ መሠረት በግምት ይሆናል። በተጨማሪም ክፍያ የሚያመቻቹ ኩባንያዎች የዲጂታል ስራ የፈጣሪዎችን ስም ዝርዝር፣ አድራሻ፣ የሲም ካርድ መረጃ፣ የአይፒ (IP) አድራሻ እና የተከፈለውን የገንዘብ መጠን በየሩብ ዓመቱ ለታክስ ባለሥልጣኑ ማሳወቅ ይጠበቅባቸዋል። በዚሁ መመሪያ ባንኮች ለኪሳራ የያዙት የመጠባበቂያ ሂሳብ በብሔራዊ ባንክ መሥፈርት መሠረት የተሰላ ከሆነ፣ 80 በመቶው በተቀናሽ ወጪ እንዲያዝላቸው ተደንግጓል። የደረጃ ለ ግብር ከፋዮች ዓመታዊ ጠቅላላ ገቢ የሚወሰነው የታክስ ባለሥልጣኑ በየሦስት ዓመቱ በሚያደርግ የገበያ ጥናት እንደሚወሰን በአዲሱ ደንብ ተካቷል። ከመንግሥት ቦንዶችና ግምጃ ቤት ሰነዶች የሚገኝ ወለድ ወይም ትርፍ፣ እንዲሁም የአየር መንገድ የውጭ ብድር ወለድና የአውሮፕላን ኪራይ (ሮያሊቲ) ክፍያዎች ከግብር ነፃ ተደርገዋል። የገንዘብ ሚኒስቴር ረቂቅ ደንቡ ከመጽደቁ በፊት አስተያየት መስጠት የሚፈልግ ማንኛውም ሰው መጋቢት 1 ቀን 2018 ዓ.ም. ስድስት ኪሎ በሚገኘው የተቋሙ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በተቋሙ infopr@mofed.gov.et የኢሜይል አድራሻ መላክ እንደሚችሉ አስታውቋል። መረጃው የሪፖርተር ጋዜጣ ነው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
አሁን online ነህ😳 እድለኛ ነህ የሞባይል ካርድ እየሸለምን ነው ከ እናንተ የሚጠበቀው ከታች ያለውን ቻናል JOIN አድርጋችሁ ጥያቄ መመለስ ብቻ🔥 👇👇👇👇 https://t.me/addlist/71reKNPjpHczMjg0
New Video is out on YouTube 👇👇👇👇 https://youtu.be/KWMbQ1rMI14
⚔️ አድዋ! የአፍሪካውያን ድል፤ የጥቁር ህዝቦች የአይበገሬነት ሚስጥር። የካቲት 23, 1888 ዓ.ም
ĐESU ŦECH TIPS pinned «YouTube #Watch_hour & Subscribers ለምትፈልጉ ዉድ ተከታዮቻችን እኛ ጋ በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ። ❣️አገልግሎቱን ለማግኘት ለምትፈልጉ ከታች ባለው ቴሌግራም አድራሻችን ያናግሩን ! ❣️ Watch hour ❣️ 1 Hour--------------------4 ብር 500 Hours--------------2000 ብር 1k Hours--------------4000 ብር 2k …»
YouTube #Watch_hour & Subscribers ለምትፈልጉ ዉድ ተከታዮቻችን እኛ ጋ በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት ትችላላችሁ። ❣️አገልግሎቱን ለማግኘት ለምትፈልጉ ከታች ባለው ቴሌግራም አድራሻችን ያናግሩን ! ❣️ Watch hour ❣️ 1 Hour--------------------4 ብር 500 Hours--------------2000 ብር 1k Hours--------------4000 ብር 2k Hours--------------8000 ብር 3k Hours--------------12000 ብር 4k Hours--------------16000 ብር Dm : @WizDesu_21
የስልክ Battery Life ረዘም ላለ ጊዜ የሚቆይበት 5 መንገዶች 🔣 ✔️ ባትሪዎ ወደ 0% ወይም 100% እንዳይሄድ ያድርጉት:- ✅ አንዳንዶቻችን የባትሪ ጤንነት ለመጠበቅ ምርጡ መንገድ ሙሉ ለሙሉ ማለትም 100% ቻርጅ ለማድረግ እና ሙሉ ሳይጨርስ አለመሰካት ነው ብለን እናስባለን። ነገር ግን ይህ የአጠቃቀም ዘዴ ለአዲስ ባትሪዎች ይህ መንገድ አይሰራም እናም የባትሪዎን የሙቀት መጠን በመጨመር ዕድሜውን በግማሽ ሊቀንስ ይችላል። ✅ ስለዚህ ከፍ ካለ 85% ዝቅ ካለ ደግሞ 25% ቢሆን ይመረጣል። ምክንያቱም የሊቲየም-አዮን ባትሪዎች ሙሉ በሙሉ ሲሞሉ ውጥረት ውስጥ ስለሚገቡ ምርጡ አካሄድ በከፊል መሙላት ነው። ✔️ ቻርጅ የምናደርግበትን ቦታ መምረጥ:- ✅ ቀድም ሲል ለማሳየት እንደሞከርነው የስልክ ባትሪዎች ምርትን ጭንቀት አይችልም ስለዚህ ስልካችን ቻርጅ በሚደረግበት ጊዜ ለመጋል ቅርብ ስለሆነ ቀዝቀዝ የሚል ቦታ አስቀምጠን ቻርጅ ማድረግ ይመረጣል። ምክንያቱም ባትሪ በሚግልበት ወቅት ስለሚጎዳ እድሜው ይቀንሳል። ✔️የማይጠቀሙትን መተግበሪያዎችን መዝጋት:- ✅ የሞባይል መተግበሪያዎች ወይም አፖች በምንጠምበት ብዛት እንደስራቸው ቢወሰንም ሁሉም ባትሪ ይጠቀማሉ። ነገር ግን እንዳንድ አፖች የዘጋናቸው ቢመስለንም Background ለይ በመሆን የስልካችንን ባትሪ ብቻ ሳይሆን ራም ይጠቀማሉ ይህ ደግሞ ለስልካችን ባትሪ እድሜ ብቻ ሳይሆን ለስልካችን ፍጥነት ጎጂ ነው። ስለዚህ የማንጠቀምበትን መተግበሪያ በማጥፋት ባትሪ መቆጠብ እንችላለን። ✔️ስልክን ለተወሰነ ጊዜ ማጥፋት፦ ✅ሰው ሰርቶ ማረፍ እንደሚፈልገው ሁሉ ስልክን ማጥፋትም ለባትሪው መልካም እንደሆነ ነው ባለሙያዎች የሚገልጹት። ለዚህ ደግሞ ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን በተለይም ወደ መኝታ ሲያመሩ በማጥፋት ለስልክዎ እረፍት መስጠት ተገቢ ነው ::
አሁን online ላላችሁ ብቻ🫵🫵 ☄አሁኑኑ ወደዚ ቻናል ጆይን ብለው ጥያቄን በመመለስ 10,000 ETB ይሸለሙ ፍጠኑ እስከ 12 ደቂቃ ድረስ ብቻ ይቆያል🏃♂🏃♂ ሊንኩ👇
EARN FREE SHIB Play bubbles, earn SHIB — it’s that easy 💎🐶. Clear levels, pop more bubbles, and increase your rewards 🎮🔥. Watch ads to multiply your SHIB and unlock special bonuses 💰✨. Start today and enjoy daily SHIB earnings from your free time ⚡💵.
🎉 Welcome to Ads Galaxy! Your channel has been successfully connected. Start earning by posting quality ads. How it works: ✅ Get matched with quality ads ✅ Post ads on your schedule ✅ Earn instantly Earning Potential: 💰 10K subscribers = up to $20/day 💰 50K+ subscribers = up to $50+/day No upfront costs. No stress. Just post and earn! 💵 📱 Visit Ads Galaxy