tgindex
Последний пост
10:53
Последнее чтение
15:53
Постов за неделю
3
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ (по похожим)
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
669
+2 за 3 дн.
Сутки
+1
+0,15%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
314
21 постов
Вовлечённость
46,9%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 23
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
278
1/48двое суток
318
1/72трое суток
343

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 10:531191

    без подписи

  • 10:5311941

    የጥራት ማረጋገጫ (Quality Assurance) እና የጥራት ቁጥጥር (Quality Control) የጥራት ማረጋገጫ (QA) እና የጥራት ቁጥጥር (QC) የጥራት ሥራ አመራር ሥርዓት አስፈላጊ አካላት ናቸው ነገር ግን የተለያየ አካሄድን ይከተላሉ። የጥራት ማረጋገጫ ሂደቱን ያስተካክላል፣ የጥራት ቁጥጥር ደግሞ ውጤቱን ይፈትሻል ሁለቱም ግን የጥራት ደረጃን ለማስጠበቅ አብረው የሚሰሩ የማይነጣጠሉ ሥራዎች ናቸው። የጥራት ማረጋገጫ (Quality Assurance) ትኩረቱ በምርት ሂደት እና በአሰራር ሥርዓት ላይ ሲሆን ጉድለቶች እንዳይከሰቱ አስቀድሞ ለመከላከል የሚያስችል አሰራር ነው። ግቡም የማምረትና የፍተሻ ሂደቶችን በማሻሻል ጥራትን ማረጋገጥ ሲሆን፣ ለዚህም የአሰራር ደንቦችንና መመሪያዎችን ማዘጋጀት፣ ቼክሊስቶችን መጠቀም፣ ኦዲት ማካሄድ እና የተሻሻሉ አሰራሮችን መተግበርን ያካትታል። የጥራት ቁጥጥር (Quality Control) ትኩረቱ ምርቱ ከተመረተ በኃላ ሲሆን ለተጠቃሚ ከመለቀቁ በፊት ጉድለት ያለባቸውን እቃዎች መለየት ላይ ነው። ግቡም የተፈጠሩ ስህተቶችን ወይም ጉድለቶችን ማግኘት እና ማረም ሲሆን፣ የፍተሻ ሂደቶችን ያካትታል።

  • без подписи

  • без подписи

  • የእንጀራ ጥራት ፍተሻ ለምን አስፈለገ? 📌 የምግብ ደህንነትን ለማረጋገጥ የጥራት ቁጥጥር ወሳኝ መሆኑን ያውቃሉ? የእንጀራ ጥራት ቁጥጥር የምግብ ደህንነትን ከማረጋገጡም በላይ የህዝብን ጤና የሚጠብቅና በማምረቻው ዘርፍ ላይ ግልጽነትና እምነትን የሚፈጥር ወሳኝ ተግባር ነው። እንጀራ የኢትዮጵያውያን የዘወትር ምግብ ከመሆኑም በላይ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ወገኖች በየቀኑ ይመገቡታል። እንጀራ የሚዘጋጀው በከፍተኛ የምግብ ንጥረ ነገር ይዘቱ ከሚታወቀው የጤፍ (Eragrostis tef) ዱቄት ነው።   የእንጀራ ምርት ጥራቱን የጠበቀ ሲሆን፡ 🩺 የተጠቃሚዎችን ጤና ይጠብቃል፣ ⏱️ ጥሩ ጣዕምና ረጅም የቆይታ ጊዜ ይኖረዋል፣ 🌍 ለመጋገሪያ ድርጅቶች እና ላኪዎች በሀገር ውስጥና በውጭ ገበያ የደንበኞች አመኔታን ያስገኛል፣ 👉 ምርትዎ ከጥራት መስፈርቶች ጋር መጣጣሙን በማረጋገጥ       ውድቅ የመሆን ስጋትን     ያስወግዳል፣ 👉 በሀገር አቀፍም ብሎም በዓለም አቀፍ ገበያዎች ላይ ተወዳዳሪነትዎን በማጎልበት ዘላቂ   ዕድገትን፣ የብራንድ ስምና ትርፋማነትን ያረጋግጣል።   በገበያው ላይ ተወዳዳሪ ሆኖ ለመቀጠል እና የድርጅታችሁን ስምና ትርፋማነት ለመጠበቅ ምርታችሁን በሳይንሳዊ መንገድ ማስፈተሽ ወሳኝ ነው!  የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) በዘመናዊ የምግብ ፍተሻ ላቦራቶሪው በሀገራዊ ደረጃ ES 3788:2018 መሠረት የተሟላ የጥራት እና ደህንነት ፍተሻ አገልግሎት ይሰጣል።                    📌 ወደ ላቀ ብቃት የሚያደርስዎ             የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት #InjeraQuality #FoodSafetyCompliance #QualityAssurance #ECAE #ExportQuality #EthiopianStandards #FoodTesting

  • 19th AFRIMETS Meeting Participants Visited ECAE’s State-of-the-Art Laboratories. August 07, 2026 Addis Ababa (ECAE) ============ ===== Delegations and technical experts attending the 19th Intra-Africa Metrology System (AFRIMETS) General Assembly conducted a facility visit of the Ethiopian Conformity Assessment Enterprise (ECAE) laboratories. The visit offered delegates a firsthand look at Ethiopia's testing, inspection, and certification infrastructure located within the national Quality Village. During the tour, officials from ECAE demonstrated advanced laboratory equipment intended to ensure product quality, safety, and international compliance. The lab visits highlight ongoing efforts by Ethiopian quality infrastructure bodies to share expertise, strengthen institutional cooperation, and build a globally competitive quality infrastructure across Africa.

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ኢተምድ ለአምስት ድርጅቶች የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬቶችን ሰጠ፡፡ ሐምሌ 30 ቀን 2018 ዓ.ም አዲስ አበባ (ኢተምድ) ================== የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) ለዋንዛ ፈርኒሺንግስ ኢንዱስትሪ ኃ/የተ/የግል/ማ በተቀናጀ የሥራ አመራር ሥርዓት ማለትም በISO 14001 (EMS)፣በISO 45001(OHSMS) እና በISO 9001(QMS)፣ ለኢትዮጵያ ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን በተቀናጀ የሥራ አመራር ሥርዓት ማለትም በISO 14001 (EMS)፣ በISO 45001(OHSMS) እና በISO 9001(QMS)፣ለብሔራዊ አልኮልና አረቄ ፋብሪካ በISO 9001(QMS)፣ለጎፋ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ እና ለወልቂጤ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በISO 21001(EOMS) ዓለም አቀፍ የሥራ አመራር ሥርዓት ሰርተፊኬቶችን ሰጥቷል፡፡ ድርጅቶቹ በተከናወነላቸው የኦዲት ሂደት ተገምግመው በሥራ አመራር ሥርዓት ዓለም አቀፍ መመዘኛዎችን ሟሟላታቸው በመረጋገጡ ሰርተፍኬቱ የተሰጣቸው ሲሆን ሰርተፍኬቱን የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ክብርት ኢንጂነር መዓዛ አበራ ለተቋማቱ የሥራ ኃላፊዎችና ተወካዮች አስረክበዋል፡፡ በሰርተፍኬት አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት (ኢተምድ) ዋና ዳይሬክተር የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፤ በዕለቱም የኢተምድን የሥራ እንቅስቃሴዎች፣ የቅርንጫፎች አቅም ግንባታን እና የጥራት መሰረተ ልማት ተቋማት አገልግሎቶችን የሚዳስስ ገለጻ አቅርበዋል። ተቋማቱም የተቀበሉትን እውቅና አስጠብቀው እንዲቀጥሉና ጥራትን ባህል ለማድረግ በጋራ መስራት እንደሚገባ ገልፀዋል።

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи