tgindex
AAU ECONOMICS STUDENT2018

AAU ECONOMICS STUDENT2018

Статистика

This channel are mainly opened for AAU students to reduce the material requirements to prepared the futures .we released all the materials,exams and reference book. https://t.me/ECO_2018

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
18
Всего постов
41
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Книги
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
1 121
−1 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
75
40 постов
Вовлечённость
6,7%
к подписчикам
Постов в день
2,6
всего 41
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
20
1/48двое суток
22
1/72трое суток
24

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል። የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር እና የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እና በክልል ትምህርት ቢሮዎች፣ ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በሁለተኛው ዙር ተግባራዊ የሚደረጉ 11 የሥራና ተግባር ትምህርት የሙያ ዓይነቶችን ለመተግበር እየተደረገ ያለውን ዝግጅት የተመለከተ መመሪያ አስተላልፏል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ የተመለከተው የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ በአዲሱ የትምህርትና ሥልጠና ፓሊሲ ላይ "የሙያና ቴክኖሎጅ ትምህርት ከቅድመ አንደኛ ደረጃ ጀምሮ ከእድሜያቸው ጋር የተመጣጠነ ሆኖ እንዲሰጥ ይደረጋል" በሚል አቅጣጫ መቀመጡን ያመለክታል። በዚህ መሰረት በየደረጃው የሥራና ተግባር ትምህርት ከሌሎች ትምህርቶች ጋር ተቀናጅቶ እንዲሁም 7ኛ እና 8ኛ ክፍል ራሱን ችሎ ተማሪዎች በቀጣይ የሚፈልጉትን ሙያ እንዲመርጡ በሚያስችል መልኩ እየተሰጠ ይገኛል ብሏል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በ11ኛ እና 12ኛ ክፍል በተለያዩ የሙያ አይነቶች ከቀለም ትምህርታቸው ጎን ለጎን ከ2017 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ12 የሙያ አይነቶች እየተሰጠ እንደሚገኝም ሰርኩላሩ ያትታል። ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ደግሞ በሁለተኛው ዙር እንዲተገበሩ ለተለዩት 11 የሙያ አይነቶች ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል መርሐ ትምህርቶች እንዲሁም ለ11ኛ ክፍል የተማሪ ሞጁሎችና የመምህር መምሪያዎች ዝግጅት ማጠናቀቁን ገልጿል። በመሆኑም እነዚህን ተጨማሪ የሙያ አይነቶች ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ በ11ኛ ክፍል ለማስጀመር :- • የክልሉ/የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ዝርዝር እቅድ በማዘጋጀት እና እቅዱን ለማከናወን በጀት በመያዝ የሙያ አይነቶችን በትምህርት ቤት እና በተማሪዎች ደረጃ በማስመረጥ፣ • የየሙያ አይነቱ መምህራንን በመቅጠር፣ • የመማሪያ ማስተማሪያ ግብዓት በሂደት በማሟላት፣ • መምህራንን እና የትምህርት አመራሮችን በማሰልጠን እና የህዝብ ንቅናቄ ስራዎችን በማከናወን ትምህርቱን ለማስጀመር ከወዲሁ ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ አሳስቧል። ትምህርት ሚኒስቴር ከ2019 የትምህርት ዘመን ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረጉ የ11 የሙያ አይነቶችን ዝርዝር አሳውቋል። የሙያ አይነቶቹ ፦ - ብረታ ብረት ሥራ ቴክኖሎጂ፣ - አውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ፣ - አልባሳት ቴክኖሎጂ፣ - ህንፃ ኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋት፣ - ቧንቧ ስራ፣ - ሶፍትዌር ማበልጸግ፣ - ሰብል አመራረት፣ - ጤና ክብካቤ አገልግሎት፣ - ሆቴል አገልግሎት፣ - ፀጉር ሥራና ውበት አገልግሎት እንዲሁም ምግብ ዝግጅት ናቸው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • 10 авг.155из febinformation

    Dear all Graduate of CTBE 2026 ,Ethio-Nippon Technical Company (ENITCO) is seeking Graduate Trainees for a one-and-a-half-year training program. Based on the availability of positions and successful performance during the training period, the company may offer permanent employment upon successful completion of the program. Interested and eligible students are encouraged to complete the Google Form and submit their information using this link:https://forms.gle/T1ud9VVRu5ax6bQc8 🚨 አትዘንዘር።: 📊 በትምህርት ቦታዎች የዋነኛ መረጃ እንዲስፋፋው ይጠብቃ! እዚህ ይዘዙ እንዳይረሳ! 🔥 | InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

  • Call for Applications: SheCodes360: Empowering the Next Women Startup Founders The Ministry of Innovation and Technology, in collaboration with STEMpower Inc. and the Embassy of Finland in Addis Ababa, invites ambitious young women to apply for the SheCodes360 Program—a startup founder creation and entrepreneurship initiative designed to transform innovative ideas into scalable businesses. Whether you have a business idea or are ready to build one, SheCodes360 will equip you with the knowledge, practical skills, mentorship, and innovation support needed to launch your startup and become a successful entrepreneur. What the Program Offers Participants will receive intensive, hands-on training in: • Startup Ideation and Innovation – Identify problems, validate opportunities, and develop innovative business solutions. • Digital Skills – Digital Marketing, Electronics, and Coding Fundamentals. • Artificial Intelligence (AI) and Cybersecurity – Leverage emerging technologies to build competitive startups. • Entrepreneurship and Business Development – Design scalable business models, develop products, and prepare for market entry. . • Mentorship and Prototyping Support – Access expert mentors and the STEMpower FabLab and MInT Innobiz-K Incubation center maker space to transform ideas into prototypes and minimum viable products (MVPs). • Pitching and Investor Readiness – Learn how to effectively present your startup to investors, incubators, and partners. Who Can Apply? • Are 18–35 years old. • Have an innovative idea or a passion for building a startup business. • Are motivated to become startup founders and future business leaders. • Can commit to participating throughout the entire program. Women from underserved and underrepresented communities are strongly encouraged to apply. Application Dead line; 15 August 2026 Training Venue; STEMpower STEM Centers and MInT Incubation Center, Addis Ababa Apply Now: https://docs.google.com/forms/d/1vgEEi4_2e3jdaB7NgPX4Mp92ebAlBDebahM_O4Je-NQ/viewform?edit_requested=true

  • የድህረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT Exam) የምዝገባ ጊዜን ስለማሳወቅ‼️          የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት በ2018 ዓ.ም የሚሰጠውን መደበኛ የድህረ ምረቃ ትምህርት መግቢያ ፈተና /National Graduate Admission Test/ ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ ስለሆነም ፈተናውን ለመውሰድ እየተጠባበቃችሁ ላላችሁ የድህረ ምረቃ ትምህርት አመልካቾች በሙሉ ምዝገባ የሚካሄደው ከሀምሌ 15 – 25/2018 ዓ.ም ብቻ መሆኑን አውቃችሁ  ከታች በተቀመጠው የመመዝገቢያ ሊንክ ገብታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ለፈተናውም አስፈላጊውን ዝግጅት እንድታደርጉ እናሳስባለን። የፈተና መስጫ ጊዜው ወደፊት የሚገለጽ ይሆናል፡፡ የመመዝገቢያ ሊንክ፡-  https://ngat.ethernet.edu.et #ማሳሰቢያ:- ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ እንደ ቅድመ ሁኔታ መቀመጡን አውቃችሁ ከወዲሁ እንድትዘጋጁ። የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር (ሰባት መቶ ሀምሳ ብር) መሆኑን አውቃችሁ በቴሌ ብር በኩል በምዝገባው ወቅት የሚፈጸም       ይሆናል                                                       ምዝገባው የሚከናወነው በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ሲሆን የፈተና ጣቢያውን በሚመለከት ግን ከምዝገባ በኋላ የተመዝጋቢ ቁጥሩ ታይቶ በስታንዳርዱ መሰረት የሚወሰን ይሆናል፡፡

AAU ECONOMICS STUDENT2018 — tgindex