ELITE TEAM Training Channel
СтатистикаThis channel is created to deliver trainings for all Elite team members. https://t.me/Eliteteamtrainingchannel
- Последний пост
- 28 янв.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 41
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
"Success belongs to those who work for it, and nobody deserves this more than you. Asmarech, the Elite Team salutes your Hawassa promotion Achievement. Thank you for being such a dedicated pillar of our team. Onward and upward!" 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Congratulations Asmarech Mengiste! 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
#etcarelifeskilltraining ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና ነገ ሐሙስ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ :- በ ኢምራን አህመድ የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና የሊድ ቲም አባል The weekly etcare Life skill training is back Tommorow Thursday at etcare Torhailoch branch starting from 8:00 LT With Imran Ahmed Etcare expert Trainer and lead team member #etcare #icare #youcare #wecare Facebook Tiktok Youtube Instagram
ጊዜን መቆጠብ! ሶስቱ ሊቆጠቡ የሚገባቸው ነገሮች (ክፍል አንድ) ዛሬና በሚቀጥሉት ሁለት ማለዳዎች የምንመለከተው፣ ስኬታማ ሕይወት ለመኖር ወሳኝ የሆኑትን ሶስት መቆጠብ ያለብንን ነገሮች ነው፡፡ ዛሬ የምንመለከተው ጊዜን ስለመቆጠብ ነው፡፡ አንድ ነገር በበቂ ሁኔታ እንዲኖረን ካስፈለገ ወይ የዚያን ነገር የገቢ መጠን መጨመር ነው ወይም ደግሞ የወጪውን መጠን መቀነስ ነው፡፡ ስለ ጊዜ ስናነሳ ምንም ብናደርግ በቀን ውስጥ ያለንን የ24 ሰዓት ጊዜ መጨመር ስለማንችል፣ ያለን አመራጭ ያለንን ጊዜ በበቂ ሁኔታ መጠቀም ነው፡፡ ጊዜ ለመቆጠብ . . . 1. ከዋናው የሕይወታችን ዓላማ አንጻር በእቅድ መኖር፡፡ ጠዋት ተነስተን ሕይወት ያቀበለችንን ሁሉ እያስተናገድን በመኖር ጊዜን በአግባቡ መጠቀም አንችልም፡፡ በአመታት፣ በወራትና በሳምንታት ውስጥ ማከናውን የምንፈልጋቸውን ወሳኝ ነገሮች በማቀድ ቀኖቻችን በእነሱ መምራት አስፈላጊ ነው፡፡ 2. ለአስፈላጊው ነገር ቅድሚያ መስጠት፡፡ በየቀኑ ሁለት ነገሮች ለምርጫ ይመጣሉ፣ የምንፈልገው ነገርና የሚያስፈልገን ነገር፡፡ በየቀኑ የምንፈልጋቸውን ነገሮች ቆየት አድርገን በመጀመሪያ አስፈላጊ ለሆኑ ነገሮች ቅድሚያ መስጠት ጥበብ ነው፡፡ ቀናችንን ስናቅድ ለአስፈላጊ ነገሮች ቅድሚያ እንስጥ፡፡ 3. ጊዜ አባካኝ ነገሮችን ማራገፍ፡፡ ጊዜ አባካኝ ሰዎች ጋር ማሳለፍ፣ የማሕበራዊ ሚዲያ ሱስ እና የመሳሰሉት ሁኔታዎች ጊዜ አባካኝ ነገሮችስለሆኑ በብልሃትና በሚዛናዊነት ሊያዙ ይባቸዋል፡ ከላይ የተጠቀሱትን ነጥቦች በመለማመድ ጊዜያችሁን ስትቆጥቡ ይህ ልምምድ ከሌላቸው ሰዎች የላቀ ነገርን ማከናወን ትጀምራላችሁ፡፡ ጊዜ ይቆጠብ!
ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ለአዳዲስ ሰዎች የቢዝነስ ገለፃ ተዘጋጅቶ የቀረበ ... 🗓 ቀን:- ሰኞ ህዳር 22/2018 ዓ.ም 🕖 ሰዓት:- ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ 📍 አድራሻ:- በቴሌግራም /ኦንላይን/ Online ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+TqCetg8R2Zw3OWU0
#etcarelifeskilltraining ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና ነገ ሐሙስ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ :- በ ተረፈ መግራ የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ The weekly etcare Life skill training is back Today Thursday at etcare Torhailoch branch starting from 8:00 LT With Terefe megra Etcare Expert Trainer #etcare #icare #youcare #wecare Facebook Tiktok Youtube Instagram
Live stream finished (2 minutes)
Live stream started
ዘወትር ዕሮብ ከምሽቱ 3:00 ለአዳዲስ ሰዎች የሚሰጥ የቢዝነስ ገለፃ ዛሬም በድንቅ የ Elite Team አሰልጣኞች ይሰጣል። 🗓 ዕለተ ዕሮብ ⏰ ማታ 3 ሰዓት https://t.me/+TqCetg8R2Zw3OWU0
без подписи
без подписи
Ticket Available on telebirr👆
без подписи
Its time for promotion ይህ ለ እናንተ ነው ከ ኢቲኬር ጋር በትጋት የሽያጭ ስራን ለምታከናውኑ በሽያጭ ለበረታችሁ የ 3 አመታት ስኬቶቻችን በጋራ ለማክበር ለተዘጋጃችሁ በተለይም በክልል ቅርንጫፎች እየሰራችሁ ለምትገኙ የምርት አስተዋዋቂዎቻችን 3ኛ አመት ክብረበአላችንን ወጪያችሁ ተሸፍኖ ተሳታፊ የምትሆኑበት የሽያጭ ፕሮሞሽን ከነገ ጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 15 ድረስ ይፋ ሆኗል። ምን ያጠቃልላል? 1ኛ የ 2 ቀናት የሆቴል ቆይታ ጥቅምት 28-29 2. 10,000 ብር የትራንስፖርት ወጪ 3. የ3ኛ አመት ዝግጅት የ ቪአይፒ የመግቢያ ትኬት ታዲያ እነዚህን እድሎች አሸናፊ ለመሆን ከ እርስዎ ምን ይጠበቃል 4 Direct እና 1 personal point ከነገ ጥቅምት 1-15 ድረስ ብቻ #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial
ዛሬ ማታ 3:00 ሰዓት ላይ በዚህ ሊንክ ገበተው ይከታተሉ👇👇👇👇 https://t.me/ambasadorteam
#etcarelifeskilltraining ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና ነገ ሐሙስ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ :- በ ፎዚያ አባገሮ የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና የሊድ ቲም አባል The weekly etcare Life skill training is back Tomorrow Thursday at etcare Torhailoch branch starting from 8:00 LT With Foziya Abagero Etcare Expert Trainer and lead team member #etcare #icare #youcare #wecare Facebook Tiktok Youtube Instagram
አዲስ ነገር በአዲስ አመት የሚወዷቸውን ምርቶች በፓኬጅ ውስጥ ሊያገኟቸው ነው ኢቲኬር የውበት መጠበቂያ ምርቶች ሽያጭ ላለፉት አመታት ለ እናንተ ለውድ የምርት አስተዋዋቂዎች እና ደንበኞቹ በ ፓኬጅ ሽያጭ ከሚያቀርባቸው ምርቶች ማለትም አልበንት ሂሊንግ ክሌይ፣ባዮ 9 የፀጉር ቅባት እና ሼባ ሳሙና በተጨማሪ በ reorder ሽያጭ ብቻ ለገበያ ይቀርቡ የነበሩ ምርቶቻችንን አልኮ ኮንዲሽኒንግ ሻምፑ እና ኦጂ ካስተር ኦይልን በማካተት አዲስ የምርት አማራጮችን የያዘ የፓኬጅ እና የዋጋ ማሻሻያ አድርጓል። በዚህም መሰረት ከዚህ ቀደም ከነበረው የ ምርት አይነት እና ብዛት ላይ ማሻሻያ የተደረገ ሲሆን ይህ የዋጋ እና ፓኬጅ ማሻሻያ ከጷጉሜን 1 ቀን 2017 አ.ም ጀምሮ አገልግሎት ላይ ይውላል። የተሻለ የምርት አማራጭ ያካተተውን ይህንን አዲስ ጥቅል በ 17,899 ብር እንደሚያገኙት ለማሳወቅ እንወዳለን #etcare #icare #youcare #wecare @etcareoffial
ሰው በልቡ የሚኖርለትን አላማ መጸነስ መቻል አለበት። መጸነስ ብቻም ሳይሆን ለፍሬ ማብቃትም ጭምር። አላማውንም የአስተሳሰቡ ማገር አድርጎ ሊይዘው ይገባል። ምናልባት አላማው መንፈሳዊ አልያም ቁሳዊ ሊሆን ይችላል፤ ያም ሆነ ይህ ግን ትኩረቱን ሁሉ ከፊቱ ላኖረው አላማ ማዋል አለበት። አላማው ቅድሚያ የሚሰጠው ነገር መሆን ነው፤ እራሱንም ለአላማው ተገዢ ማድረግ ይገባዋል። ያኔ አይምሮው ከወዲያ ውዲህ በምኞት አይዋዥቅም። አላማ እራስህን በቁጥጥር ስር ለማድረግ የሚረዳ ወርቃማ መንገድ ነው። አላማ ያለው ሰው፤ ደጋግሞ ቢወድቅም እንኳን (ሽንፈትን ድል እስኪነሳ መውደቁ አይቀርም) በወደቀ ቁጥር መነሳቱ፤ ጠንካራ ማንነቱን ስለሚመሰክር ስኬታማ ነው ሊባል ይችላል።
#etcarelifeskilltraining ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና ዛሬ ሐሙስ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ :- በ ፎዚያ አባገሮ የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና የሊድ ቲም አባል The weekly etcare Life skill training is back Today Thursday at etcare Torhailoch branch starting from 8:00 LT With Foziya Abagero Etcare Expert Trainer and lead team member #etcare #icare #youcare #wecare Facebook Tiktok Youtube Instagram
ጠንክሮ የመስራት እድለኛነት! “በእድል አምናለሁ፣ ጠንክሬ በሰራሁ ቁጥር ደግሞ የበለጠ እድሎችን እንደማገኝም አምናለሁ” – Wisdom of the day እድል የገጠማቸው ሁለት አይነት ሰዎች 1. የሚመጡ እድሎችን ለማየትና ለማስተናገድ የሚያበቃ ዝግጁነት ስለሌላቸው እድሉ የሚያመልጣቸው፡፡ 2. ከነበራቸው ዝግጁነት የተነሳ እድሉ ሲመጣ በመያዝ የሚጠቀሙበትና የሚያድጉ፡፡ የእኔ ምርጫ ሁለተኛው ነው፡፡ የእናንተስ? እድል ያላጋጠማቸው ሁለት አይነት ሰዎች 1. እድለ-ቢስ እንደሆኑ በማማረር ጊዜያቸውን የሚባክኑ፡፡ 2. እድል መጣም አልመጣም ጠንክሮ በመስራት እድገታቸውን እውን የሚደርጉ፡፡ የእኔ ምርጫ ሁለተኛው ነው፡፡ የእናንተስ?
без подписи