tgindex
Entrust Africa

Entrust Africa

Статистика
@EntrustAfricaанглийский

Consulting on HR With a one-stop government services website, Individuals and businesses can access all necessary government services in one place without having to visit multiple government offices or websites. consultantentrust@gmail.com

Последний пост
25 мар.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
24
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
435
0 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
330
23 постов
Вовлечённость
75,9%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 24
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • https://www.facebook.com/share/1LN5RYNDVX/

  • https://t.me/EntrustAfrica

  • Channel name was changed to «Entrust Africa»

  • https://investethiopia.gov.et/

  • https://investinethiopia.gov.et/

  • የንግድ ስራ ፈቃድ እድሳት እስከ ጥር 15/2018 ዓ/ም ተራዘመ። የንግድ ስራ ፈቃድ እድሳት በበጀት ዓመቱ ከሀምሌ 1/2017 እስከ ታህሳስ 30/ 2018 ዓ/ም ድረስ ያለቅጣት የሚታደስበት ጊዜ ነው። አመታዊው የንግድ ፈቃድ እድሳት ያለቅጣት የሚታደስበት ጊዜ በትላንትናው ዕለት ታህሳስ 30/2018 ዓም ያበቃ ሲሆን የማደሻ ጊዜው ለተጨማሪ 15 ቀናት መራዘሙን የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ አሳውቋል። እንደ ንግድ ቢሮው መረጃ እስከ ማክሰኞ ታህሳስ 28/2018 ዓ/ም ባለው መረጃ 230 ሺ የሚሆኑ የንግዱ ማህበረሰብ አባላት እድሳት ማከናወናቸውን አሳውቋል። የንግድ ስራ ፈቃድ እድሳት አገልግሎት ከሠኞ-ቅዳሜ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ ምሽቱ 2፡30 በኦንላይን እየተሠጠ የሚገኝ ሲሆን በቀሩት ቀናት ንግድ ፈቃዳቸውን ያላሳደሱ ነጋዴዎች እንዲያሳድሱ ቢሮው ማሳሰቢያ ሰጥቷል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ አዲስ አበባ #TikvahEthiopiaFamilyAA @tikvahethiopia

  • ኬንያ በክፍያ የሚደረግን የወንድ የዘር ፈሳሽ ልገሳ ህገወጥ የሚያደርግ ህግ ልታፀድቅ ነው። ኬንያ የመራቢያ ጤናን እንደዚሁም ልገሳና መቀበልን የተመለከተ ህግ ለማፅደቅ ተዘጋጅታለች። በአዲሱ ህግ መሰረትም በክፍያ የሚፈፀም የወንድ የዘር ፍሬ ልገሳ ወይም በሌላኛው በኩል ደግሞ በተለምዶ የማህፀን ኪራይ ተብሎ የሚታወቀውን ነገር ህገወጥ ብላ የደነገገች ሲሆን በክፍያ እነዚህን ነገሮች ሲፈፅሙ የተገኙ ሰዎች የ10 ሚሊየን የኬንያ ሽልንግና እስከ 10 ዓመት የሚደርስ እስር እንደሚቀጡ አስታውቃለች። ኬንያ በተጨማሪ ይህንን አገልግሎት ማግኘት የሚችሉት ከ25-55 አመት የሆኑ ሰዎች ብቻ መሆን እንዳለባቸው አስቀምጣ ማህፀናቸው የሰዎችን ልጅ እንዲያፈራ የሚስማሙ ሴቶች ደግሞ እድሜያቸው ከ25-45 መሆን እንዳለበትና ከዚህ በፊት ቢያንስ 1 ልጅ የወለዱ መሆን አለባቸው ብላለች። በተጨማሪ ተቀባዮቹ የህክምና እና ስነ ልቦናዊ ምዘናዎችን ማለፍ ይጠበቅባቸዋል ብላለች። ኬንያ በተጨማሪ በአዲሱ ህግ ሰዎች ከሞቱ በኋላ ያለ ፈቃድ የሰዎችን የመራቢያ ዕቃዎች( የወንድ የዘር ፈሳሽና የሴቶችን እንቁላል) መጠቀምን አግዳለች። በተጨማሪ ወንዶች የዘር ፈሳሻቸውን ሴቶች ደግሞ እንቁላላቸውን ከአስር ጊዜ በላይ እንዳይለግሱ ስታስቀምጥ ሴቶቹ የ3 ወር የወሊድ እረፍት ይሰጣቸዋል ተብሏል። የቀረበው ህግ በሴኔቱ ከቀረበ በኋላ ለፕሬዚዳንቱ ቀርቦ ሲፈረም በይፋ ህግ ሆኖ ይወጣል ተብሏል። ዘገባው የኬንያንስ ነው። @TikvahethMagazine

  • 7 нояб.117из Law_issue

    📢 አስቸኳይ ስራ ማስታወቂያ 📢 1. የሥራ መደብ፡ ፋይናንስ እና አድሚን (Finance and Admin) 👉🏿 ብዛት፡ 1 👍🏿 ፆታ፡ አይለይም 🙏🏿ዋና ዋና የሥራ ድርሻዎች፡ HR (የሰው ሀይል አስተዳደር)፣ የፋይናንስ ሪፖርት ማዘጋጀት፣ እና የቢሮ አስተዳደር (Office Administration) 📍 የሥራ ቦታ፡ ዱከም 👆🏿 የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ ስራ ቅጥር 2. የሥራ መደብ፡ ጁኒየር አካውንታንት (Junior Accountant) 👉🏿 ብዛት፡ 1 (አንዲት ሴት) 📍የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ቦሌ 👆🏿የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ ስራ ቅጥር ✅ እንዴት ማመልከት ይቻላል? ከላይ በተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ መሥራት የሚፈልጉ አመልካቾች CV (የሥራ ልምድ ማህደር) በቴሌግራም @TalkToLawyer በመላክ እስከ ህዳር 1/2018 ዓ.ም ድረስ እንድትመዘገቡ እንጋብዛለን። 📞 ስልክ ቁጥር: 0948441015 ማሳሰቢያ፡ ማመልከቻዎችን ለመላክ የቴሌግራም ብቻ ይጠቀሙ @TalkToLawyer

  • #PartnerContent Mesirat Mahber is a dedicated space for Ethiopian entrepreneurs who need more than just motivation: Expert-built resources: In-depth PDFs on business development, finance, legal, investment, and marketing — all tailored to the local context Practical toolkits to help you manage and scale your business A supportive community of people who’ve been where you are Events and resources designed to help you move forward strategically 👉 Access these resources and grow your business, join today: https://mahber.mesirat.org/wp-login.php?redirect_to=https%3A%2F%2Fmahber.mesirat.org%2F&bp-auth=1&action=bpnoaccess

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • #VATFile : ለተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ስለመመዝገብ የወጣ መመሪያ ቁጥር 110/2017 #VAT #MinistryofFinance @tikvahethiopia

  • https://www.facebook.com/Entrustconsultant

  • видео или голосовое, без подписи

  • የታክስ እና የጉምሩክ መረጃዎችን በተመለከተ #በነጻ_የጥሪ_መሰመር ደውለው ማብራሪያ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ? ሰኔ 14/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር ሚኒስቴር መ/ቤታችን በታክስ እና በጉምሩክ ጉዳዮች ላይ በ8199 #ነጻ_የጥሪ_መስመር ማብራረያ እና መረጃ ለመስጠት አሰራር ዘርግቶ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል፡፡ በዚህ አገልግሎት አማካኝነትም በርካታ ግብር ከፋዮች የተሟላ ማብራሪያ እና መረጃ እያገኙ ይገኛሉ፡፡ እርሶም ከታክስ እና ጉምሩክ ተግባራት ጋር በተያያዘ ማብራሪያ የሚሹ ጉዳዮች አልያም ጥያቄ ካሎት ዘውትር በሥራ ሰዓት በ8199 #ነፃ_የጥሪ_መስመራችን በመደወል መረጃ ያግኙ፣ይገልገሉ ፡፡ የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ገቢዎች ሚኒስቴር

Entrust Africa — tgindex