tgindex
ኢስላም ዲኑ ሰላም🍃 𝔼𝕤𝕝𝕒𝕞 𝕕𝕚𝕟𝕦 𝕤𝕖𝕝𝕒

ኢስላም ዲኑ ሰላም🍃 𝔼𝕤𝕝𝕒𝕞 𝕕𝕚𝕟𝕦 𝕤𝕖𝕝𝕒

Статистика

.

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
35
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 375
−10 за 5 дн.
Сутки
−3
−0,09%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
191
33 постов
Вовлечённость
5,7%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 35
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
47
1/48двое суток
53
1/72трое суток
58

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ተስፋ ብቻ ይኑርሽ እንጂ ለካ ለዚህ ነበር የከለከልከኝ ብለሽ እስክትገረሚ ድረስ አላህ ከጠየቅሽው በላይ ሰቶሽ ይክስሻል። 🤏ሶብር ብቻ صبر

  • ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿ليسَ شيءٌ أكرمَ علَى اللهِ من الدُّعاءِ﴾ “አላህ ዘንድ ከዱዓእ የበለጠ የተከበረ ነገር የለም።” 📚 አልባኒይ ሐሰን ብለውታል ሶሒሑ ተርጊብ: 1629

  • Live stream finished (21 seconds)

  • Live stream started

  • ✍።።።።። ዝምታ አንዳንዴ  ድምፅ የሌለው ገዳይ ሁኖ ይገኛል   አንዳንድ ሰዎች መናገራቸው መዳኒት ሲሆን  ዝምታቸው ግን መርዝ ሁኖ ይገኛል  እነዚህ ሰዎች ደግሞ ብዙ ጊዜ እሚጎዱት ወዳጃቸውን  ለሱ ቦታ እሚሰጡትን አካላቶች ነው  ብስለት ይመስለውና ዝም ማለት በሌለበት ወቅት ዝም በማለቱ  መጠገን እማይችለውን ሰበራ ሳያውቀው ይሰብራቸዋል  ዋ የዛን ቀን ፀፀቱ በራሱ ላይ ጅራፍ ሁኖ እሚገርፍበት ቀን ሲመጣ ዋ የዛን ቀን ግን

  • ኢላሂ ባልተስተካከለ ማንነቴ ለምትሰጠኝ አፊያ, ሪዝቅ, ድስታ, ሰላም , ለሁሉም ነገር ምስጋና ይገባህ !

  • 🛜 ዛሬ ምሸት ቀጥታ ስርጭት     ╰┈➢ አ            ⏰3:30          ╰┈➢ ነ                  ╰┈➢በ                      ╰┈➢ ዕ                              ╰┈➢ሚ  ╰┈➢ኦ                       ╰┈➢ ድያ          ╰┈➢ ን                  ╰┈➢ላ                      ╰┈➢ ይ                              ╰┈➢ን። 📚 كتاب التوحيد 📚 ኪታቡ አተውሂድ 🎙 ┈──── ••⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ ╰┈➢ ኡስታዝ አቡ ሙዓዝ የኪታቡ pdf ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/NebeaYekeraetSenter/203 🕌 ቦታ:- አነበዕ ኢስላሚክ ሚድያ 🌎ትምህርቱን ለመከታተል👇 https://t.me/yehak_mnged/1556

  • 🥀 ጉድለትሽን ማን ሞላው አሉኝ ስመለስ ጉድለቴን የማይመለከተው ሀኪም አልኳቸው። እንባሽን ማን አበሰው አሉኝ እያመፅኩት የነበረው ረሂም አልኳቸው። ህይወትሽ እንዴት ተስተካከለ አሉኝ ዘልዓለማዊውን ተጠጋሁት አልኳቸው። ከአላህ በቀር የልብን መሻት የሚፈፅም ማን አለ?

  • 🔋 ፍጠኑ ፍጠኑ🔋 ምዝገባችንን አጠናቀን ትምህርታችን ልንጀምር አንድ ቀን ብቻ ቀረውን፣ 🎁ኪታቡ አተውሂድ ሁሌም 🎈ሰኞ 🎈ማክሰኞ🎈እሮብ ከ 3:30 ጀምሮ የሚሰጥ ይሆናል። 📦ከክፍያ ነፃ ነው📦      በዚሁ አጋጣሚ ይህንን ቻናል ለቂርአት ላመቻቹል  ውንድምና እህቶች ማመስገን እወዳለሁ፣ 📕ትምህርቱን ለመከታታል 👇👇👇👇🫵👇👇👇

  • без подписи

  • እውነተኛ ጥንካሬ “ጠንካራ ማለት ሰውን በትግል የሚያሸንፍ አይደለም፤  እውነተኛ ጠንካራ ማለት በቁጣ ጊዜ እራሱን የሚቆጣጠር ነው።” (ነቢዩ ሙሐመድአለይሂ አሰላም

  • ዑመር (ረ.ዐ) እንዲህ ይላሉ: «ዱንያ ትልቅ ተስፋው ለሆነችለት፣ ሥራው ሁሉ ወንጀል የሆነበት፣ ሆዱ ትልቅ ብልሃቱ (አስተዋይነቱ)  ትንሽ የሆነበት፣ የዱንያውን ነገር አዋቂ የአኺራውን ነገር ግን ጃሂል ለሆነ ሰው ወዮለት።»

  • 31 июл.1663из Fewaed_abumuaz

    💫✍።።።።።። ሰለዋት እና ጁመአ... ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 🌺 ﴿إنَّ مِن أفضَلِ أيّامِكم يومَ الجُمعةِ، فأكْثِروا عليَّ الصلاةَ فيه؛ فإنَّ صلاتَكم مَعروضةٌ عليَّ.﴾ 🌺“ከቀናችሁ ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው። በዚህ ቀን በኔ ላይ ሰለዋት ማውረድ አብዙ። ሰለዋታችሁ ለኔ ይቀርብልኛልና።” 📚 አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 1531 🌹 ከአነስ ኢብኑ ማሊክ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ:  ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ 🌺﴿من صلّى عليَّ صلاةً واحدةً، صلّى اللهُ عليه عشرَ صلواتٍ، وحطَّ عنه بها عشرَ سيئاتٍ، ورفعَه بها عشرَ درجاتٍ.﴾  🌺“በኔ ላይ አንድን ሰለዋት ያወረደ አላህ አስር ሰለዋትን ያወርድለታል። አስር ሀጢያቱን ይሰርዝለታል። ደረጃውን በአስር ከፍ ያደርግለታል።” 📚 አልባኒ በነሳዒ ዘገባ ውስጥ ሶሂህ ብለውታል: 1297 اللهم صل على سيدنا محمد صلوا على الحبيب የ ዛሬዉ ጁመአ ወንጀላችን የሚማርበ ስራችን ሚወደድበት የተቸገረ የሚያገኝበት የከፋው ሚደሰትበት የታመመ የሚሽርበት  ፍትህ ያጣ ፍትህ ሚያገኝበት ፍቅር በ ፍቅር የምንሆንበት ያርግልን amin🤲 ፏ ያለ ጁመአ ይሁንላቹ 🤲አ🤲ሚ🤲ን🤲

  • ልክ ነኝ አይደል?

  • 🥅 قال النبي عليه الصلاة والسلام "بلغوا عني ولو أية 🥅 የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ አሉ:" ከኔ የሰማቹት አንድም አያ ቢሆን ለሰዎች አድርሱ" ____    ይህንን ቻናል በመቀላቀል ኸይርን ነገር ለሰዎች እናድርስ 🙌 بارك الله فيكم

  • 🍃

  • አፍቃሪዋ  እንዲህ ትላለች ችግሩኮ... መታመሜ አይደለም መታከም የምፈልገው በሱ ብቻ መሆኑ ነው እንጂ  ......