🍁🍁العلم نور المؤمن 🍁🍁
Статистикаبسم الله الرحمن الرحيم الصلاة والسلام على نبينا محمد وعلى اله واصحابه اجمعين اما بعد ውድና የተከበራችሁ ሙስሊሞች ሆይ በዚህ ቻናል በአላህ ፍቃድ ኢስላማዊ የትምህርት አውድዮዋች እና ጠቃሚ ነገሮችን እንለቃል በአላህ ፍቃድ በተቻላችሁ አስተዋውቁልን ቻናሉን https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk
- Последний пост
- 14 авг.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 12
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 43
- 1/48двое суток
- 49
- 1/72трое суток
- 53
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
видео или голосовое, без подписи
ረሂቀል መኽቱም (ሲራ ) 🎙 ክፍል 5 በሸይኽ መሀመድ ዘይን ሀፊዘሁሏህ https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk
ድሎት ዝም ብሎ አይመጣም ከብዙ ድካምና ውድቀት በሆዋላ ቢሆን እንጂ ከፍታ ዝም ብሎ አይገኝም ብዙ ዳገቶችን ከተወጣ በሆዋላ እንጂ
видео или голосовое, без подписи
ለሊት እና ባሀር ምንኛ አመሳሰላቸው ግን ይገርመኛልኮ ባህር ከላይ ፅድት ያለ እርግት ያለ ልስልስ ያለ ንፁህ አየር እሚረጭ ፍጥረት ነው ግን በውስጡ ብዙ አምቆ የያዛቸው ጉዳጉዶች አሉ ቢታዩ ብዙ ድንቅ ፍጡራኖች አሉ ብዙ አስፈሪ ሸለቆዎች እና አስፈሪ ድምፆች አሉት ጨለማም እንደዛው ዝም ብሎ ላየው ጥቁር እና እርግት ያለ ፍጡር ነገር ግን በውስጡ ስንት ነገራቶች ያልፉበታል ዴስታ ሀዘን ስቃይ ፣ ሀሳብ ፣ አመፅ ፣ ሳቅ፣ ለቅሶ ጩሀት፣ ስክነት ፣ ህመም ፣ ምኞት ፣ እረፍት ፣ ፀፀት፣ እራብ፣ ጥጋብ ፣ ብርድ፣ ሙቀት፣ ስንቱን ይዟል ይገርመኛል ሳስበው ሱብሀነሏህ https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
ረሂቀል መኽቱም (ሲራ ) 🎙 ክፍል 4 በሸይኽ መሀመድ ዘይን ሀፊዘሁሏህ https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk
видео или голосовое, без подписи
ሙስጦፋ አብደላህ ዖለማዌልች ያወደሱትን ዓሊም ሲተች አዳምጡ ይህ ነው ያለ እውቀት እሚጋልቡ አካላቶች መታወቂያ
🔖 እርኩስ የሆኑ ፊልሞችና አፃያፊ ልማድ ፋላጎትህን ያረካሉ ብለህ አትገምት ። ➡ ይህ ምኞት ከሰዎች ጋር ያለህን ግንኙነት፣ አእምሮህን፣ ስብዕናህንና በአጠቃላይ ሕይወትህን ይጎዳል! ➡ ከጭንቀትና ከልብ መጣበብ በስተቀር ምንም አይጨምርልህም። ሰውዬው በዚህ አስፈሪ መንገድ ላይ ሁልጊዜ የሚመኝና የማይጠግብ ሆኖ ይቀጥላል፤ በመጨረሻም ከጉዳት በስተቀር ምንም አያገኝም። አላህ ይጠብቀን 🤲 @sleslkachin
መውሊድ እኛም ነበርንበት..
⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?
ረሂቀል መኽቱም (ሲራ ) 🎙 ክፍል 3 በሸይኽ መሀመድ ዘይን ሀፊዘሁሏህ https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk
ረሂቀል መኽቱም (ሲራ ) 🎙 ክፍል 2 በሸይኽ መሀመድ ዘይን ሀፊዘሁሏህ https://t.me/Eslamikkk https://t.me/Eslamikkk
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи