tgindex
ISLAMIC WORLD

መርሃችን ተምሮ መተግበር እና በተማርነው መሰረት ማስተላለፍ ነው 👉በአሏህ ፍቃድ! ለአስተያየትዎ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/joinchat/-KiI2U3NBnNjNGU8

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
1
Всего постов
20
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
2 543
−5 за 4 дн.
Сутки
−2
−0,08%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 349
20 постов
Вовлечённость
53,0%
к подписчикам
Постов в день
0,1
всего 20
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
122
1/48двое суток
139
1/72трое суток
150

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • ኸሚሰ-ረቢዕ የሙሃባው የውልደቱ የብስራቱ የፀደይ የዘይኔዬ ወር'ማዬል ቀኑ በኸሚስ ብሎ ጁሙዓ ላይ ሲስተካከል ወር የሶለዋት ለይሉ የሶለዋት ኑሮው ጭንቁ ጉድለቱ ሁሉ የሶለዋት ነው አፍቃሪ ጊዜ አይመርጥም ተፈቃሪውን ፍቅሩን ለማግኘት እንጂማ እንደገጠመ ነው ፍቅራቸው እሳቸው ጋር እሰዎ ጋር ሁሌም ፀደይ ዝንተ ፍካት ነው መርሃበን ያ ሙሸሪፈ ረቢዒ . . . .ያረሱለሏህ እናማ ዛሬ ፍቅር አይሸሸገም አሉኝ ኡስታዝ እኔም እሺታ እንጂ አልመልስም ሰይዲ ኢማም ቡሲሪይ እውቁ ጥብቁ ቡርዳቸው ላይ ፍቅርን ሸሻጊውን ነው የሚያናግሩ እናማ ከዛ ጀምረው ነው አፍቃሪን ፍቅርህን አትደብቅ አይቻልህም በማለት የሚያዘልቁት የህመም ሽረት የፍቅር ወጋቸውን አንድ እንንካና እንነካካ እንቅመስም فكيف تنكر حبا بعد ما شهدت به عليك عدول الدمع والسقم (የእንባና የሕመም ምስክሮች በአንተ ላይ ከመሰከሩ በኋላ ፍቅርን እንዴት መካድ ተቻለህ መከራከሩ?) ሸሽጎ አልፍ ባይን እንዲህ በዛም በዚህም ሲሉት በስተመጨረሻም መደበቅ እንደማያዋጣው ወዲያው ምስክርነት ይሰጣል አይ አፍቃሪ !! نعم سرى طيف من أهوى فأرقني والحب يعترض اللذات بالأم (አዎ፣ የውዴ ምስል ወደ እኔ መጥቶ እንቅልፍ ከለከለኝ፣ ፍቅርም ደስታን በህመም ያዛንቃል ።) ፍቅር ያለበት እንቅልፍ ለምኑ የኔ አባት ምን በወጣው ወዶት አይደለም እኮ ግን ፍቅር እንዲያ ነው ''እንዲያ ነው ወጉ ሸጋ ሲጠጉ '' አይደል የተሰኙት 'አይፈሩ አይሰጉ ተይማ ወዲያ' በሉልኝማ ይህንስ ሰማችሁ ወይ ስንቄን አበጃጀሁ መዲና ልሄድ፣ ጦይፋን ቆየኝ አልኩት አብሮ ለመሄድ፣ ጉዳይ አለኝና እዛ ገዛል ዘንድ፣ ያ'ሚናት ልጅ አንዱ የነ'ጀብሪል ጓድ፣ ኩሌው ትዝ ሲለኝ አልተኛም በጎኔ፡፡ ሸይኽ ሚስባህ ዳና [ነቢ ዘይኔ] እነሱም ያሉት ''ኩኔው'' ሸጋውን ስነ-ፍጥረት ውቡን የሰው ብጅት ያንን ያ'ሚናት ልጅ አንዱን እኮ ነው እናማ ትዝ ሲሏቸው አይተኙም በጎን ወዳጄ ''ሁልግዜ መርዶ ነው እሱን የሚወድ''ም ይሉታል ምቾት የሚያሳጣ ደስስ የሚል ስቃይ ነው ፍቅረዎ ደስታ ከሀዘን ስብጥር ምቾት ከስቃይ ዝንቅ ነውስ እንዲህም ተማፅነዋል ''መብረጃ የታለው የሸውቁ ሃራራ'' አጀበን ሚነል አህባብ በዚህ ይታሰር የቀለሜ ስብስብ የብረት ልጥ ይሁን እንዲፈታም እንዳይፈታ ''. . . ዛቱ ተሱብሃት ኑር የተፈለቀቀው ግንባሩ በሹሁድ ሱጁድ የሀቀቀው በመሃባ ላየው መዕናው የረቀቀው መላይካ ሚበልጠው በኢማን ላየው ሰው '' ቋንቋው በአጀም ቅልቅል አረበኛ ቢሆንም ያዳግታልና እስኪ አቀበቱን ውጡት ፍቅራቸው በሊሳነል ሃል እንደማይገራም ይዝለቃቹ ፍቱት እጅግ ነው ሚስጥሩ ኑን ወልቀለሚ ወማ የስጡሩን ላይ ላዩን ላውራህ ተወኝ ሚስጥሩን በል በሆዴ እንዲሁ ላንጎዳጉዲ اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ نُورِ الأَنْوَارِ وَسِرِّ الأَسْرَارِ وَسَيِّدِ الأَبْرَارِ

  • ለሴቶች ልዩ የክረምት ደውራ በጋ ላይ ሀጃዎቻችን በጣም እየተደራረቡ ተቸግረናልና ሁላችንም ይህን እድል ሳያልፈን ከወዲሁ ነቅተን እንጠቀምበት ኢንሻ አሏህ የወንዶችም በቅርብ ቀን SHARE https://t.me/muhadora

  • ✍️ ሙስሊም በዘገቡት እንዲሁም አቡ ቀታዳ ባስተላለፉት ሐዲስ የአሏህ መልክተኛ ﷺ የዐረፋን ቀን ስለ መፆም ተጠይቀው እንዲህ ሲሉ መልሰዋል ፦ يُكفِّر السنة الماضية والباقية. «ያለፈውንና የሚመጣውን ዓመት ወንጀል ያስምራል» ✍️ የዘንድሮው ዐረፋ ነገ ነውና በፆም እንበራታ። https://t.me/muhadora

  • ከአሊሞች መንደር 2 አንድ ትልቅ አሊም እንዲህ አሉ፦ ወንድሜ ሆይ ከፊታችን ዲርሀም፣ዲናር እንዲሁም ገንዘብ የሌለበት መልካም ስራህ ብቻ የሚቀርበት ጊዜ ይመጣልና በቻልከው አቅም በደልን ወደ ባለቤቷ በመመለስ ተቻኮል SHARE https://t.me/muhadora

  • ጥቆማ ይህ ወንድማችን በሰሞኑ ባሉ ውዥንብሮች ዙሪያ በጥሩ አቀራረብ ትክክለኛውን የአህሉሱና ወልጀመአ ሡፍያን አስተምህሮና አስተሳሰብ ሀቁን ከአሳማኝ መረጃ ጋ በማቀናበር ደስ በሚል ሁኔታ እያቀረበ ይገኛል። በተለይ ደሞ ማስረጃወቹ በጣም ይረታሉ በጣም ያስገረመኝ ቻናል ነው እንደዚህ አይነቱን ምሁር ወንድማችንን ማበረታታቱ ግድ ነውና በደንብ ሼር ልናደርገው ይገባል ተከተሉት ብዙ ትምህርቶችን ታገኙበታላችሁ በሊንኩ ጆይን አድርጉ 👇 https://t.me/mikdaddelil

  • አንድ ትልቅ አሊም እንዲህ አሉ፦ "የሰው ልጅ የጀመረውን ቀን እንኳን ሳይጨርስ ሞት ሊቀድመው ይችላል ጊዜ ሰይፍ ነው ቆራጥ ካልሆንክበት እሱ ይቆርጥሀልና ወደ ተውበት እንቻኮል" ሳይረፍድብን ወደ አሏህ እንመለስ SHARE https://t.me/muhadora

  • እስልምና ያስታማረን ንፅህናን ነውና ሞት ሳይቀድመን በፊት ለራሳችን ስንል ውስጣችንንም ውጫችንንም ከጂል ነገራቶች እናፅዳ ለራሳችን ስንል እውነተኛ ሙስሊም እንሁን https://t.me/muhadora

  • 10 мар.1 2493

    без подписи

  • 10 мар.1 3363

    #የሀበሻው_ዳይመንድ_ፍሬ እውቁ ዐሊም ዶክተር ሼይኽ ጀሚል ሀሊም አል ሁሰይንይ አህለል በይት ናቸው (የነብዩ ዘር) ስማቸው ከመልካቸው፣ ከሀላቸው ፣ ከትህትናቸው ከዒልምና ዐመላቸው ከሁሉም ነገራቸው ጋ ልክክ ያለባቸው ሁሉም ነገራቸው ጀሚል ነው አስቡት እነኝህን ትልቅ ዐሊም ብቻ ሳይሆን የእነኝህን አይነት ሺዎችን ያፈሩት የኛው የሀበሻ ኩራት የሆኑት ሸይኽ አብዱሏህ አል ሀረርይ አልሀበሽይ ናቸው። ምን አይነት ከራማ ነው! ሌላውን ተዉትና አረቦች ሱፍ ነገር እንጂ ጋቢ ነገር አይለብሱም አይመቻቸውም፣ ከነብነብ ማለት የሀበሻ መሻይኾች መለያ ነው ሼይኽም ጋቢ ለብሰው ሂደው ጋቢያቸውን ሳይጥሉ ጋቢ ለባሽ አደረጓቸው የነሱን ባህሪይ መከተል ሳይጋባባቸው የራሳቸውን ባህሪ ገነቡባቸው፣ ይሄን ማድረግ ቀላል ነገር አይምሰልህ በሰአቱ አረቦች ለሀበሻ ሰው ያላቸው አመለካከት ከበድ የሚል ነበር "ዛሬ ሀበሻ አይቻለሁ ያየሁበት ፊቴን ልታጠብ " እስከማለት ድረስ ያቆሽሹን ነበር፣ ቢሆንም ግን ለሸይኽ አብዱሏህ ሲሆን ምን ልሁንላችሁ የሚል ፍቅርን ነበር የሰጧቸው ፣ አሏህ ከወደደህ ምንስ ብትሆን ከቶ ማን ሊጠላህ! ለሸይኽ አብዱሏህ ከሀበሾች በላይ አረቦች ትልቅ ቦታ አላቸው፣ ደረሶቻቸውም በየሀገሩ ሀበሻ ሳይቀር እንኳን ሚስት ድስታቸውን ሳይሉ ለዳዕዋ የወጡት ስንቶች መሰሏችሁ ይህ የሶሀበቶች ጀብድ እንደሆነ እንዳትዘነጋው፣ ሱፍይነትን ዒልም ከዐመል ጋ ከተቅዋ ዙሁድ ያላባሳቸው ደግ የአሏህ ገበር ፍሬያቸው አብቦ አፍርቷል የሻለት ይቀጥፋል የሻበት ሊያደብስ ይሞክራል። አሏህ በደጋጎቹ ይሁንበት መጨረሻችንን ያሳምርልን ዙመር MEDIA https://t.me/zumer_mereja

  • 28 янв.1 4791

    እምነቱ ከእስልምና ውጭ ሆኖ ሳለ እንዴት ሙስሊም ሊሆን ይችላል? አቡ ዳውድ በዘገቡት ሀዲስ ነብዩ አለይሂ ሰላም እንዲህ ብለውናል ''ይቺ ኡማህ ወደ 73 ግሩፕ ትከፈላለች ሰባ ሁለቱ ግሩብ የጀሀነም ሲሆን አንዷ ግሩብ ደሞ የጀነት ነች እሷም እኔ ያለሁባት ጀመዓ ነች'' አሉ ቡኻሪይ እና ሙስሊም በዘገቡት ሀዲስ ደሞ ነብዩ አለይሂሰላም እንዲህ ይላሉ ''ሶላታችሁን ከነሱ ሶላት ጋር ስታስተያዩት የእናንተን ሶላት ትንቁታላችሁ ፆማችሁንም ከነሱ ጋር ስታስተያዩት የእናንተን ፆም ትንቁታላችሁ ቁርአንንም አሳምረው ይቀራሉ ግን ከጉሮሯቸው አያልፍም ልክ ቀስት ደጋኑን ለቆ እንደሚወጣው እነዚህም ሰዎች ከእስልምና ይወጣሉ ከዛ አይመለሱም'' አሉ እነዚህ ሁለት ሀዲሶች በእስልምና ስም እየነገዱ ነገር ግን ከእስልምና ውጭ የሆኑ ሰዎች እንዳሉ ያስረዱናል ሁላችንም የምንስማማበት የሙስሊሞች እምነት ''አሏህ ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ ያለ ነው'' ይህ ነው። በዚህ ከተስማማን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ እስልምና ስንት ነው? በእርግጠኝነት የሁላችንም መልስ የሚሆነው እስልምናማ አንድ ብቻ ነው።ሁለት ሶስት እስልምና የለም። እስልምና አንድ እንደሆነ እና የእስልምና ተከታዬችም እምነታቸው አሏህ ያለ ቦታ ያለ አቅጣጫ እንደሆነ ከተስማማን ከዚህ ውጭ ያለን እምነት የሚያምን ሰው እስልምናን አይወክልም ማለት ነው ምክንያቱም እምነቱ የሙስሊሞች እምነት አይደለምና የሙስሊሞችን እምነት የማያምን እንዴት ከሙስሊሞች ሊሆን ይችላል? ሀሳቤ ግልፅ ነው አይደል አህባብ ከሞት በፊት እንንቃ አሕባሽ የሚለው ስም የተወረሰው ከወሀቢዮች ነው። አንዳንድ በሱፊይ  ታርጋ የሚንቀሳቀሱት  ሙስሊሙን ሱፍይ እና አህባሽ ብለው  ለሁለት ሊከፋፍሉ የሚሞክሩት ልጆች ያልበሰሉ ናቸው ተጠንቀቋቸው። https://t.me/muhadora

  • የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ አውገረዶቻቸውን የሚወዱ ለነሱ ፍቅራቸውን የሚገልፁም ነበሩ !! ዓምር ብን አል-ዓስ «አንቱ ያ አሏህ መልእክተኛ ካንቱ ዘንድ እጅግ ተወዳጅ (ተፈቃሪ) ማነው» ? አሉ እሰዎም ﷺ «አዒሻ ናት» አሉ ከወንድስ? አልኳቸው«አባቷ(አቡበክር አስሲዲቅ)» አሉ። አዒሻ ረድየሏሁ ዓንሃ ትላለች የአሏህ መልዕክተኛ ﷺ ፍየል ባረዱ ጊዜ እንዲህ ይላሉ “ይህንን ወደ ኸዲጃ የድሮ ጓደኛ አድርሱልኝ ” እናታችን አዒሻ አንድ ቀን ተናደድኩ ትላለች እንዲህ አልኩኝ “ዛሬም የድሮዋ ኸድጃ ” ሰይዳችንም ﷺ እንዲህ አሉ «እኔ (የኸዲጃን) ፍቅሯን ተረዝቂያለሁ»💝 ፍቅር ሲሳይ ነው ቅናት ደሞ ለሴት ''ኩታና ቀሚስ'' ነው የምትለው አላት እናቴ 🙈 “ለማንኛውም የቅናት አይነት አለው የፍቅርም ሲሳይ(ሪዝቅ) አለው።” ከነፍሴ አሏህዬ የሚበጀውን በሉ የምትበጀውን በል የምትበጀንን በሉ የምታበጀንን በል የምትበጃጅልንን በል የምንበጃጅላትን የምንበጅ የምናበጅም የምንበጃጅም ያርገና አሏህዬ 💝 ፍቅርህ ነው የሚያበጀን ለኛም የሚበጀን ሰው አርጎ የሚያበጀን 💖 አብጀን 💚 اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَىٰ سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ طِبِّ الْقُلُوبِ وَدَوَائِهَا ❁ وَعَافِيَةِ الْأَبدَانِ وَشِفَائِهَا ❁ وَنُورِ الْأَبصَارِ وَضِيَائِهَا ❁ وَرُوحِ الْاَرْوَاحِ وِسِرِّ بَقَائِهَا ❁

  • يَا بَنِي آدَمَ لَا يَفْتِنَنَّكُمُ الشَّيْطَانُ كَمَا أَخْرَجَ أَبَوَيْكُم مِّنَ الْجَنَّةِ يَنزِعُ عَنْهُمَا لِبَاسَهُمَا لِيُرِيَهُمَا سَوْآتِهِمَا ۗ إِنَّهُ يَرَاكُمْ هُوَ وَقَبِيلُهُ مِنْ حَيْثُ لَا تَرَوْنَهُمْ ۗ إِنَّا جَعَلْنَا الشَّيَاطِينَ أَوْلِيَاءَ لِلَّذِينَ لَا يُؤْمِنُونَ የአዳም ልጆች ሆይ! ሰይጣን አባትና እናታችሁን ኀፍረተ ገላቸውን ሊያሳያቸው ልብሶቻቸውን ከነሱ የገፈፋቸው ሲኾን ከገነት እንዳወጣቸው ሁሉ እናንተን አይሞክራችሁ፡፡ እነሆ እርሱ ከነሰራዊቱ ከማታዩዋቸው ስፍራ ያዩዋችኋልና፡፡ እኛ ሰይጣናትን ለእነዚያ ለማያምኑት ወዳጆች አድርገናል፡፡ ❮ከሷሊሆች ምክር እና ግንዛቤ የተወሰደ ❯ ❴ሴት ልጅ ከልብስ መራቆት ወይም መገላለጥ የአሏህ ቁጣ ማሳያ ነው እደግመዋለሁ የአሏህ ቁጣ ምልክት ነው ❵ አሏህ ውድ እህቶቻችንን ከመጥፎ ነገር ከሸይጧን ሴራም ይጠብቅልን ምክንያቱም ይሉናል :- አደም እና ሃዋእ አሏህ በነሱ ትንሽት ጥፋት ላይ ሲቆጣ ልብሳቸውን ነውና ያወለቀው(ያለልብስ በማድረግ ነው) ቁጣውን የገለፀው ይላሉ ይህ ታላቅ ሷሊህ ሰው ምንም አንድ ታላቅ ንጉስ ታላቅ ቃዲም ሆነ ፈራጅ የሴትን ሃፍረተ-ገላ ሊገልጥ አይፈቀድለትም ምክንያቱም ልብስን ማውለቅ እና ማገላለጥ ትልቅ የሆነ ክብርን ማጉደፍ አለበትና አሁን ግን ሸይጧን ቀላል በሚመስል ሴራው ውስጥ ከቶ እንደፈለገ ሲያረጋቸው ዘወትር መመልከት ብርቅም ድንቅም አይደለም:: ልብስ ክብር ነው: ልብስ ዝና ነው: ሂጃብ ግርማ ሞገስ ውበትም ነው :: ሂጃብ ጌጥ ነው: አለባበስን ማሳመር ከውስጥ ማማር ነው:: ኢስላሚክ ልብሶችን መላበስ ንግስትነት እንጂ ባርነት አይደለም :: ከፍታ እንጂ ዝቅታ አይደለም:: አሏህ የሚወደውን እንኑር በዚያ ውስጥ ትልቅ ውበት አለና እህቴ ተመከሪ 🧕 ምክራቸውን ሲያጠቃልሉ እንዲህ ይላሉ «አሏህ ባሪያውን ከነበረበት መጥፎ ሁነት ሲመልሰ እጅግ ባማረ መልኩ ነው» ይላሉ አሏህ ይወፍቀን እህቴንም አሏህ ይጠብቃት ይባስ ብሎ ችግሩ ወንድምን ማሳሳቱ ላይ ጫና ማሳደሩ ነው አሏህ ይሰውረን ወደሱ ተመላሽ ያድርገንም አሚን 🧕 ለምወዳት እህቴ ጀነትን እንጂ ሌላ አልመኝም መንገዱ ግን ነፍስ በጠላችው ነው 💝 اللهم صلِّ على محمد كلما ذكره الذاكرون وغفل عن ذكره الغافلون 💞

  • 25 окт.1 5213

    ✅የሙፍቲ ጥበባማ ኑዛዜ ሸሪዓዊና መሰረቶች ✍በኡስታዝ ሀሰን ታጁ https://t.me/hassentaju

  • 23 окт.1 5622

    اَللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَباَرِكْ عَلىَ سَيِّدِناَ وَمَوْلاَناَ مُحَمَّدٍ شَجَرَةِ اْلاَصْلِ النُّوْرَانِيَّةِ، وَلَمْعَةِ الْقَبْضَةِ الرَّحْمَانِيَّةِ، وَأَفْضَلِ الْخَلِيْقَةِ اْلاِنْسَانِيَّةِ، وَأَشْرَفِ الصُّوْرَةِ الْجِسْمَانِيَّةِ، وَمَعْدِنِ اْلاَسْرَارِ الرَبَّانيِّةِ، وَخَزَائِنِ الْعُلُوْمِ اْلاِصْطِفَائِيَّةِ، صَاحِبِ الْقَبْضَةِ اْلاَصْلِيَّةِ، وَالْبَهْجَةِ السَّنِيَّةِ، وَالرُّتْبَةِ الْعَلِيَّةِ، مَنِ انْدَرَجَتِ النَّبِيُّوْنَ تَحْتَ لِوَائِهِ، فَهُمْ مِنْهُ وَاِلَيْهِ، وَصَلِّ وَسَلِّمْ وَباَرِكْ عَلَيْهِ وَعَلىَ آلِهِ وَصَحْبِهِ عَدَدَ مَاخَلَقْتَ، وَرَزَقْتَ وَأَمَتَّ وَأَحْييْتَ اِلَى يَوْمِ تَبْعَثُ مَنْ أَفْنَيْتَ، وَسَلِّمْ تَسْلِيْماً كَثِيْراً وَالْحَمْدُ ِللهِ رَبِّ الْعَالَمِيْنَ.

  • አንተ ሞት የሚሉህ ዋ ይብላኝልህ 😥 . . بِسْمِ اللهِ الرَّحْمَنِ الرَّحِيم(1) الْحَمْدُ للهِ رَبِّ الْعَالَـمِينَ (2) الرَّحْمَنِ الرَّحِيمِ (3) مَالِكِ يَوْمِ الدِّينِ (4) إِيَّاكَ نَعْبُدُ وَإِيَّاكَ نَسْتَعِينُ (5) اهْدِنَا الصِّرَاطَ الْـمُسْتَقِيمَ (6) صِرَاطَ الَّذِينَ أَنْعَمْتَ عَلَيْهِمْ غَيْرِ الْـمَغْضُوبِ عَلَيْهِمْ وَلَا الضَّالِّينَ (7) ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን 💔

  • አንተ ሻፊ ያ አሏህ ክቡር ተቀዳሚ ሙፍቲህ ሃጂ ዑመር ኢድሪስ 🤲

  • 8 окт. 2025 г.1 5652из Ustaz_shemsudin_hamza

    ኸዲጀቱል ኩብራ ያን ግዜ አለቀሱ ከሙስጦፋ በቀር ከውኑን ሁላ ረሱ ‎ ‎ﷺ ﷺ ‎ ‌‎ ﷺ ﷺ ‎ ‎ﷺ ﷺ ‎ ‎ﷺ (ፎቶው :- መካ ውስጥ የሚገኘው የእናታችን ሰይደቲ ኸዲጃ (رضي الله عنها) መካነመቃብር)

  • 🏷 የፍቅር መቅሰፍት «ናፍቆት» 🏷 [ትውሰተ ነብይ ያን. . የፍቅር ጣዝማ. .የጀህል ካስማ . . የአለማቱ እዝነት የምድር ኮከብ. .የዘላለም ብስራት. . ድንቅ ሰብ. .የኸዲጃ ስመ-ሙሀመድ ﷺ] የፍቅር መቅሰፍት-''ናፍቆት''  . . . ድንቅ ሱሃብይ እናታችን አኢሻ ረድየሏሁ ዓንሃ እንዳስተላለፉት አንድ ሰው መልእክተኛው ﷺ ዘንድ መጦ ''እርሶ እኔ ዘንድ ከነፍሴ፣ ከቤተሰቤ፣ ከልጆቼ በላይ ተወዳጅ ነዎት'' አለ. ''ቤቴ ሁኜ አንቱን ሳስታውስ መጥቼ እስካየዎት ሶብር አጣለሁ ሞቴን ሞቶትን ሳስታውስ ጀነት ያንቱ ስርፋ ከነብያት ጋራ ሲሆን አላዮትም ብዬ ተሸበርኩ''። የአሏህ መልዕክተኛም ﷺ ዝም አሉ( وَمَا يَنْطِقُ عَنِ الْهَوَى ) ጂብሪል አለይሂ ሰላም ይህቺን አንቀፅ ይዞ ከች አለ. . . وَمَنْ يُطِعِ اللهَ وَالرَّسُولَ فَأُولَئِكَ مَعَ الَّذِينَ أَنْعَمَ اللهُ عَلَيْهِمْ مِنَ النَّبِيِّينَ وَالصِّدِّيقِينَ وَالشُّهَدَاءِ وَالصَّالِحِينَ وَحَسُنَ أُولَئِكَ رَفِيقًا 📝 ፍቅር ታዛዥነት ነው።🖤 💞 قَالَ رَسُولُ اللَّهِ ﷺ: المَرْءُ مَعَ مَنْ أَحَبَّ. اَللَّهُمَّ صَلِّ عَلى سَيِّدِنَا مُحَمَّدٍ اَلْفَاتِحِ لِمَا أُغْلِقَ وَ اَلْخَاتِمِ لِمَا سَبَقَ نَاصِرِ الْحَقِّ بَالْحَقَّ وَ الْهَادِي إلى صِرَاطِكَ الْمُسْتَقِيمِ وَ عَلَى آلِهِ حَقَّ قَدْرِهِ و مِقْدَارِهِ الْعَظِيم

  • አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ አሏህ እንዲህ ይላል፦ የዱንያ መጣቀሚያ ትንሽና አላቂ ነው ጥሩ ስራ ግን ከአሏህ ዘንድ በላጭና ዘውታሪ ነው። ነብዩ አለይሂ ሰላም እንዲህ ይላሉ፦ "እውቀትን መማር በሁሉም ሙስሊም ላይ ግዴታ ነው" እህት ወንድሞቼ ለሁሉም ነገር መንገድ የሚሆነን እና ከግዴታዎች ሁሉ የመጀመሪያ ግዴታ የሆነው ኢልም(የዲን እውቀት) ነው። ስለሆነም መድረሳችን መማሩ በእያንዳንዳችን ግዴታ የሆነብንን ኢልም እናንተን ለማስተማር ዝግጅቱን አጠናቆ እየጠበቃችሁ ነው ። ይህን እውቀት አለመማር ነገ በአኼራ የሚያስጠይቅ ነውና ሁላችንም በመማር ራሳችንን እንታደግ እንደምናውቀው ብዙ ወራቶችን ትምህርት ጋ አይመቸንም በሚል ሰበብ ብዙዎቻችን ከዲን እውቀት እርቀን ቆይተናል አሁን ግን ሁላችንም ትምህርት አጠናቀናል እና ሁላችንም እረፍታችንን እንጠቀምበት ሀምሌ 8 የሚጀምር ሲሆን አለማወቅ ከተጠያቂነት አያድንምና ይህንን እድል ተጠቅመን ሁላችንም ዲናችንን እንወቅ እንማር እንለወጥ አድራሻ፦ ከመስጅደ ነጃ ዝቅ ብሎ ካለው መድረሳችን ለሴቶች፦ ከጡሀት 4:00 ለወንዶች፦ ከስአት 11:00 https://t.me/muhadora

  • ሙስሊሙ ህብረተሰብ፣ በተለይም ዑለሞቻችንና መሻኢኾቻችን ከገጠር እስከ ከተማ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በከባድ ፈተና ዉስጥ እያለፉ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ፈተናዎቹ ይበልጥ እየበረቱ በአሁኑ ሰዓት ሀይማኖቱንና ሀገሩን የሚወድን ማንኛውም ዜጋ በእጅጉ ከሚያሳስብ ደረጃ ላይ ደርሰዋል፡፡ የመስጊድና መድረሳ ነጠቃዎችና ሁከቶች፣ድብደባዎችና ማሳደዶች፣ የየዕለት ወይም አመታዊ የሀይማኖት ክንውኖችን በተቀናጀ ሁኔታ በማገድና ሲወርድ ሲዋረድ የመጡ የዲን ክንውኖችን በሀይልና በሁከት በማቀብ ለሺ ዘመናት የቆየን ሀይማኖታዊ ገጽታ በሀይል የመቀየር ድርጊቶች፣እንዲሁም በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተፈጸሙ ያሉ ተቋማዊ ጥቃቶች ሰፊውን ሙስሊም ማህበረሰብ ማህበራዊ ረፍት በሚነሳ ሁኔታ ቀጥለዋል። ይባስ ብሎ እነዚህን ግፎችና ጥቃቶች ለዓመታት ለማስቀጠል የሚያስችሉ መደላድሎችን ለመፍጠር እየተደረጉ ያሉ አግላይና በዳይ ሙከራዎች ለማንም የማይበጅ እጅግ አደገኛ ሁኔታን የሚፈጥሩ ናቸው። በመሆኑም እነዚህ ግፎችና በደሎች ያዘሉት የአደጋ ዳመና ተገፎ ሀገራችንና ህዝባችን ሠላም ይሆኑ ዘንድ መደረግ ካለባቸው ጥረቶች መካከል አንዱ ዱዐ በመሆኑ በሚቀጥለው ጁሙዐ ከቀኑ 5 ሰአት ጀምሮ በሁሉም የሀገራችን ክፍሎች የተለመዱ የያሲንና የተባረክ፣እንዲሁም የሶለዋትና የዱዐ መርሀ ግብሮች በመሻኢኾችን የታዘዘ በመሆኑ በመሠረታዊነት በየመስጊዱና በየሀሪማው በጋራ፣ይህ የማይመች ሆኖ በሚገኝባቸው አካባቢዎች ደግሞ በግል ወይም ከቤተሰብ ጋር በመሆን በዚህ የዱዐ ፕሮግራም ላይ እንድንሳተፍ ሁላችሁንም አደራ እላለሁ። ለተጨማሪ መረጃ የቴሌግራም ቻነሌን ይከታተሉ። https://t.me/hassentaju