tgindex
Ethio education and News

Ethio education and News

Статистика

Buy ads: https://telega.io/channels/Ethio_educations/card/?r=suLPpqi9

Последний пост
7 мая
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
38
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
4 295
−8 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
231
38 постов
Вовлечённость
5,4%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 38
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • እይዛ፣ የቴክ ዜና ቻናል በሕይወት የተመለከተ ተመዝግቧሉ! እሱን ይገናኙ! የነፃ የሚያስይዙልህ ምንጭ እንዳታስበር ተመልክተው እና ሃወን እንዳይዮው። ባለው ቋንቋ ኀይማኖት ይገናኙ ወይዘ ምሳሌዎቻቸውን ይዘው እንግዲህ Tech News አድርጉ። አስቸጋሪ እንደኚይ ኩፋም የሚያገኚውን አድርጉ ይበል። መስፈርት ይኖረነዋል። ለዚያ ቻን ጥቅም ይወርድል። 🌀 #ad 📢 InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

  • 1 мая427из Channel Help

    በኢትዮጲያ ብቸኛዉ የSchool life እና የተመረጡ ቀልዶች የሚገኙበት ቻናል😀👌 Join

  • አዳዲስ ሙዚቃ ፍለጋ? በ ETHIO || አዳዲስ ሙዚቃወች 100+ ነጻ ሙዚቃዎች አሁን አውርድ!! እዚህ ጠብቅ 🎵🔥 #ad 📢 InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

  • ስለ ኦንላይን ገንዘብ ማስተናገድ ያልተሳሳተ እውነት፡ ከ75% የኢትዮጵያ አካባቢ እንደሆነ በኦንላይን ገቢ መንገዶች ማስመንጠሪያዎች እንደማይታወቁ፤ እነዚህ ገቢ የተሞላበት ዘዴዎች በቅን ምርምር ተረጋገጡ። Abyssinia Earn በኢትዮጵያ ስርዓተ ገቢ ቦታ ሰፊ ፍትሐማ አሳሳቢ እና ትክክለኛ መረጃዎችን ያቀርባል። በአሁኑ ጊዜ ከአሳሳቢ ፍንቅል ውጪ በሚሰሩበት መንገድ ለማግኘት፣ እዚህ ይሂዱ። Contact: @ProbablyUs #ad 📢 InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

  • የፍጥነት እና ክሪፕቶ እውቀት መሰብሰቢያ! 🚀 አሁን ተቀላቀሉ እና ከእኛ ጋር ፍጥነት ጭምር! 🔥 ነጻ የኢንተርኔት ሃክስ ማውጫ ⚡ በጣም አስፈላጊ ክሪፕቶ ምንጮች 🚀 ቀላል እና ፈጣን የገንዘብ ማስተላለፊያ ሃሳቦች 🤝 የማህበረሰብ እና አገልግሎት እድሎች በፍጥነት ተቀላቀሉ! NAMI NAT|| CRYPTO ይጎብኙ እና @Nahomon ጋር ይገናኙ! #ad 📢 InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

  • ማንችስተር ዮናይትድ በዚህ ዝግጅት የተለየ ተግባር እየደረገ ነው፤ ይህን እንዴት አልተሰማህም? የውድ ክለብ ከተለይተ ስምምነት ተቀርቦ… ይህ ምንድነው? ለሙሉ መረጃ Ethio ማንቸስተር united FANS በቻናል ተከታትለው። #ad 📢 InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

  • የAI ሙዚቃ በኢትዮጵያ ህግ *** /በዳንኤል ፍቃዱ ጠበቃና የህግ አማካሪ/ በኢትዮጵያም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሰው ሰራሽ አስተውሎት (AI) እና የቅጂ መብት (Copyright) ጉዳይ በአሁኑ ወቅት ትልቅ የክርክር መድረክ ሆኗል። ሙዚቃን በ AI በድጋሚ መስራትን በተመለከተ ያለውን ሁኔታ በሚከተለው መልኩ በዝርዝር እንመልከተው 1. በኢትዮጵያ ህግ ያለው ሁኔታ በኢትዮጵያ የቅጂ መብትና ተዛማጅ መብቶች አዋጅ ቁጥር 410/1996 (እና ማሻሻያው 872/2007) መሰረት፣ የሙዚቃ ስራዎች ጥበቃ ይደረግላቸዋል። ፍቃድን በተመለከተ፦በኢትዮጵያ ህግ የሙዚቃ ደራሲው ወይም ባለመብቱ ሳይፈቅድ ስራውን በማንኛውም መልኩ (AIን ጨምሮ) ማባዛት፣ ማሻሻል ወይም በድጋሚ መስራት የተከለከለ ነው። ክፍተቱ፦ ህጉ የወጣው AI ሳይለመድ በመሆኑ፣ "AI የፈጠረው ስራ የማን ነው?" የሚለውን በግልጽ አይመልስም። ነገር ግን ነባር ሙዚቃን በ AI ድምጽ ቀይሮ መጠቀም እንደ "ማባዛት" (Reproduction) ስለሚቆጠር የባለመብቱን ፍቃድ ይጠይቃል። 2. የፈቀዱና የከለከሉ ሀገራት ምሳሌ በአሁኑ ወቅት "AI ሙሉ በሙሉ ክልክል ነው" ወይም "ሙሉ በሙሉ የተፈቀደ ነው" የሚል ጥቁርና ነጭ ህግ ባይኖርም፣ ሀገራት የሚከተሉት አቅጣጫ ይለያያል፦ አውሮፓ ህብረት (EU)-ጥብቅ ቁጥጥር "EU AI Act" የተባለ ህግ አውጥተዋል። AI ለማሰልጠኛነት የተጠቀመባቸውን የቅጂ መብት ያላቸውን ስራዎች በግልጽ ይፋ እንዲያደርግ ያስገድዳሉ። |አሜሪካ (USA)-በከፊል ከልካይ የቅጂ መብት ቢሮው "ሰው ያልፈጠረው ስራ የቅጂ መብት አይሰጠውም" ብሏል። ነባር ድምፃውያንን በ AI መምሰል (Voice cloning) በከፍተኛ ሁኔታ እየተከሰሰ ነው። | ቻይና-ፈቃጅ ግን ቁጥጥር ያለው AI ለፈጠራ ስራ እንዲውል ያበረታታሉ። ነገር ግን በ AI የተሰራ መሆኑ በግልጽ 'Watermark' እንዲደረግበትና የማንነት ስርቆት እንዳይኖር ያስገድዳሉ። ጃፓን-ለጋስ/ፈቃጅለ AI ስልጠና ሲባል የቅጂ መብት ያላቸውን ስራዎች መጠቀም እንደሚቻል (ያለ ፍቃድም ቢሆን) የሚፈቅድ ህግ አላቸው። ይህን የሚያደርጉት በቴክኖሎጂው ለመቀደም ነው። 3. የመከልከልና የመፍቀድ ምክንያቶች / legal Rationals/ ለመከልከል (ወይም ጥብቅ ቁጥጥር ለማድረግ) የሚቀርቡ ምክንያቶች፦ የፈጣሪዎች መብት፦ አንድ አርቲስት ለዓመታት የለፋበትን ድምፅና ዜማ AI በሰከንዶች ውስጥ ሰርቆ አዲስ ስራ ቢሰራበት አርቲስቱን ከገበያ ያወጣዋል። የማንነት ስርቆት (Deepfakes)፦የአንድን ድምፃዊ ድምፅ በመጠቀም እሱ ያላመነበትን ወይም የፖለቲካ መልዕክት ያለው ሙዚቃ እንዲዘፍን ማድረግ ማህበራዊ ቀውስ ያመጣል። የኢኮኖሚ ጉዳት፦ ሙዚቃን በ AI በነፃ ማግኘት ከተቻለ የሙዚቃ ኢንዱስትሪው ገቢ ይቀንሳል። ለመፍቀድ የሚቀርቡ ምክንያቶች፦ ለቴክኖሎጂ እድገት፦ ህጉ በጣም ጥብቅ ከሆነ የሀገሪቱ የቴክኖሎጂ ፈጠራ ወደ ኋላ ይቀራል። አዳዲስ የፈጠራ ስራዎች፦ AI አርቲስቶች አዳዲስ ድምፆችንና ስልቶችን እንዲሞክሩ ረዳት (Tool) ሆኖ ያገለግላል። ዴሞክራሲያዊ ፈጠራ፦ውድ የሙዚቃ መሳሪያዎችና ስቱዲዮ የሌላቸው ሰዎች በቀላሉ ሙዚቃ እንዲሰሩ እድል ይሰጣል። ማጠቃለያ በኢትዮጵያ ነባር የሆኑ የዝነኞችን ድምፅ በ AI ተጠቅመው ሙዚቃ የሚሰሩ ሰዎች፣ ባለመብቶቹ (ወራሾች) ክስ ቢመሰርቱ በህግ ሊቀጡ ይችላሉ። ምክንያቱም ህጉ "የፈጠራ ባለቤቱ ድምፁን ወይም ስራውን የመቆጣጠር መብት አለው" ይላል። ይህ ጉዳይ ወደፊት በኢትዮጵያም አዲስ መመሪያ ወይም ህግ እንደሚፈልግ ጥርጥር የለውም። @AAUMEREJA

  • ሰላም ፍራንድ! አሁን ተመልከት-አንድ አፕ በነጻ ለመጠቀም የሚፈልጉ አለ? በጣም ልዩ እና አስገራሚ ምክንያት አለው እንጂ ምን እንደሚያደርግ ትንሽ እንግዲኛ እናስታውሰዋለን… Free with mab ላይ ይቀጥሉ 🤫📱 ታላቅ ምርምር በቀላሉ! #ad 📢 InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

  • አዲስ አስገራሚ መፅሐፍቶች እዚህ ብቻ ናቸው! በሹክቱስ pdf መፅሐፍት በነጻ አዳዲስ መፅሐፍቶችን ያገኙ። ትክክለኛ የሆነ ዝርዝር፣ በየቀኑ የሚቀርበው አዳዲስ የኮሌክሽን መፅሐፍት አሉ! የማንም ሳይወቅ አትወጡ፤ ያግኙ እና አዲሱን መረጃ በፍጥነት ይቀበሉ! #ad 📢 InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

  • 1.5k+ሳብስክራይበር ያለው, best view, Educational፣ ቻናል የሚገዛ DM @Thewaverz

  • 25 апр.173из Channel Help

    በኢትዮጲያ ብቸኛዉ የSchool life እና የተመረጡ ቀልዶች የሚገኙበት ቻናል😀👌 Join

  • 25 апр.173из Channel Help

    Entrance Exam እንዲሁም ለሌሎች በእንግሊዝኛ ዘርፍ ላይ ጥሩ ውጤት ለማምጣት የሚረዳችሁን አንድ ቻናል አምጥተንላቹሃል፤ እናንተም "join" የሚለውን በመንካት ተቀላቀሉ 📝🇬🇧👇

  • 1.5k+ሳብስክራይበር ያለው, best view, Educational፣ ቻናል የሚገዛ DM @Thewaverz

  • 1.5k+ሳብስክራይበር ያለው, best view, Educational፣ ቻናል የሚገዛ DM @Thewaverz

  • 24 апр.305из Channel Help

    🎯 ኤንትራንስ ፈተና በአስደናቂ ውጤት ማለፍ ትፈልጋለህ? 🧠 ምን ነገር ነው በጣም የሚረዳህ? 👇 አሁን ምረጥ

  • 1.5k+ሳብስክራይበር ያለው, best view, Educational፣ ቻናል የሚገዛ DM @Thewaverz 🔔 አሁን ይመዝገቡ: ሳይኮሎጂያዊ ምልክቶች የአርቲስቶችን እጅግ ያውቃሉ? አሁን ተጨማሪ ይማሩ። | InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

  • አስተማሪ ታሪክ ታሪኩ ያውቃሉ? በአስተማሪ ታሪክ ታሪካዊ እውቀት, ምሳሌዎች, የህይወት ትምህርት በአንድ ቦታ። ለምን ታሪክ ይጠቅማል? የጥንታዊ ሀሳቦች, ፍለጋ, ትምህርቶች። 📜 ለመምጣት ጠቅ አድርግ ✨ #ad 📢 InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

  • 1.3k+ሳብስክራይበር ያለው, best view, Educational፣ ቻናል የሚገዛ DM @Thewaverz 🚀 በአእኡብ ተጓዳ: ያለውን ሁሉ ያቆም! ያለው እንዲህ ሳይሆን እንዴት? THIS ይኸው! | InsideAds ነፃ ተመዝጋቢዎች

  • 24 апр.125из Channel Help

    🌟 ⚡ FREE INTERNET ተመልሷል! 🔥 🚀 Unlimited Access አሁን እየተሰራ ነው! 📶 አሁን ለመጠቀም ዝግጁ ነዎት? 💥 Hurry! Limited Time Offer – Don’t Miss Out!

  • 23 апр.121из Channel Help

    በኢትዮጲያ ብቸኛዉ የSchool life እና የተመረጡ ቀልዶች የሚገኙበት ቻናል😀👌 Join

Ethio education and News — tgindex