4-3-3 Crypto
Статистикаለማንኛውም ጥያቄ እና አስተያየት @firaye_07 Trustworthy source of cryptocurrency news and latest information, as well as tips for crypto trading around the world... ለ ማስታወቂያ ስራ @Marketing_team433
- Последний пост
- 13:07
- Последнее чтение
- 16:41
- Постов за неделю
- 45
- Всего постов
- 290
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Маркетинг
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 3 206
- 1/48двое суток
- 3 901
- 1/72трое суток
- 4 207
Медиана по постам, которые мы застали свежими и померили через сутки.
Посты
🚀CREATE. ENGAGE. EARN. — ONLY ON KIKKTOP! 🔥 🟢Turn your everyday social activity into rewards! On #KikkTop, every Like, Comment, Share, Repost, and Daily Check-In helps you earn Kikk Points. 💎 6,000 Kikk Points = 1 Kikk Coin 🎁 Earn up to 6,000 Kikk Points…
🚀CREATE. ENGAGE. EARN. — ONLY ON KIKKTOP! 🔥 🟢Turn your everyday social activity into rewards! On #KikkTop, every Like, Comment, Share, Repost, and Daily Check-In helps you earn Kikk Points. 💎 6,000 Kikk Points = 1 Kikk Coin 🎁 Earn up to 6,000 Kikk Points every day through Daily Check-In! 🏆 Collect Kikk Coins and unlock: ✅ Kikk Verified 👑 Premium Features 🔐 Early Access 🎁 Special Rewards ⚡ Ad-Free Experience The more you Create. Engage. Earn. — the more you unlock. 🚀 Hi InterLink Ambassador Family! 🔥 ✅Many of our InterLink Ambassadors’ X (Twitter) accounts are getting banned, so I’m introducing a new platform for our community to create and share content — 🟢Please register your account here: 🌐 Join #KikkTop 🔗 join link: https://kikktop.com/invite/KT07326246 🎟️ Invite Code: KT07326246 ✨ Your Content. Your Engagement. Your Rewards. በመጨረሻም እኔም follow ማድረጋችሁ አትርሱ #KikkTop #CreateEngageEarn #KikkPoints #KikkCoins #SocialMedia #Creators #Rewards
2, Non-Custodial Wallet (እንደ Trust Wallet, MetaMask, Tonkeeper) እነዚህ ደግሞ ገንዘባችሁን በገዛ ቤታቹ ካዝና ውስጥ እንደ ማስቀመጥ ነው። 🏠💰🔒 እና ምን ይለየዋል ካላቹ ከ Custodial wallet እዚኛው ላይ Private Key ወይም የ 12/24 ቃላት Recovery Phrase ያለው እናንተ ጋር ብቻ ነው። 📝 ስለዚ ዋነኛው ጥቅም ሙሉ ባለቤትነቱ የናንተ ነው። ማንም አካል (መንግስት፣ ኤክስቼንጅ ወይም ድርጅት) አካውንታቹን መዝጋት ወይም ንብረታቹን መያዝ አይችልም። 🙅♂️ ጉዳቱ ደግሞ እነዛን 12ቱን ወይም 24 ቃላት ካጣሃቸው ገንዘብህን ለዘላለም አጣኸው ማለት ነው፤ "Password Reset" የሚባል ነገር የለም እንደ Custodial wallet! 😵💫📉 ⚠️ በ Non-Custodial Wallet ላይ ማድረግ ያለባቹ 2 ጥንቃቄዎች 1, Recovery Phrase በወረቀት ላይ ፃፉ የ 12ቱን ቃላት በስልክ ስክሪንሾት አታድርጉ ወይም Telegram or note ላይ አታስቀምጡ። ወረቀት ላይ ፅፋቹ አስተማማኝ ቦታ ማስቀመጥ የተሻለ ነው 📄✍️ 2, ያልታወቁ ሊንኮችን ነክታቹ ወይም ድህረ ገጾች (dApps) ላይ ዋሌታቹን አለማገናኘት! 🚫 በኤክስቼንጅ ላይ የምታስቀምጧቸው ለመገበያየት (Trade) የምትጠቀመውትን ያህል ብቻ ይሁን። ለረጅም ጊዜ Hold የምታደርጉ Asset ግን ወደ Non-Custodial Wallet ማዛወር ለደህንነታቹ የተሻለ ውሳኔ ነው። ✅ መልካም ቀን ይሁንላቹ ከጠቀማቹ React አርጉ አንዳንዴ ሌሎች ነገሮችንም የምንማማር ይሆናል❤✨ @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
ሰላም Family ሰሞኑን ባለው የክሪፕቶ ስጋት ምክንያት ብዙዎቻችሁ "ገንዘቤን የት ባስቀምጥ ይሻላል?" ብላችሁ የምትጠይቁ አንዳንድ ሰዎች አላቹ። ዛሬ ስለ ሁለቱ ዋና ዋና የዋሌት አይነቶች እና ስለ ገዛ ንብረታችሁ ደህንነት እንነጋገራለን። 🔐📈 🔒 Custodial vs Non-Custodial Wallet፡ የክሪፕቶ ንብረታቹ በማን እጅ ነው ያለው? 🧐 1. Custodial Wallet (እንደ Binance, Bybit, OKX) እነዚህ ላይ Asset ማስቀመጥ ማለት ገንዘባቹን ባንክ ውስጥ እንደ ማስቀመጥ ነው። 🏦💳 ይሄ ማለት የዋሌታቹ Private Key (መቆጣጠሪያ ቁልፍ) ያለው ኤክስቼንጆቹ ጋር ነው። እናንተ የምትጠቀሙት በUser እና Password ብቻ ነው Email or phone number ማለት ነው። 🔑📱 ይሄ 1 ጥቅም አለው ለምሳሌ ፓስወርድ ብትረሱት ወይ ቢጠፋባቹ "Reset Password" ማድረግ ትችላላቹ። ✅ ጉዳቱ ደግሞ በ Crypto አባባል "Not your keys, not your coins!" ይባላል ይሄ ማለት ኤክስቼንጁ ቢዘጋ፣ ቢታገድ፣ ወይም በሀገር ደረጃ ገደብ ቢጣልበት ገንዘባቹን ማጣት ወይም (Freeze መደረግ) ሊደርስባቹ ይችላል። 🚫💸 ይቀጥላል.....
ፍጠኑ አምባሳደር በመሆን ቶሎ KYC በመጨረሻ Verified ITLG ያግኙ አምባሳደር ከሆናችሁ ቶሎ KYC accept ትደረጋላችሁ። በጣም ቀላል ነው አሰራሩ በአንድ ሳምንት መሆን ትችላላችሁ። ስትገቡ የጋበዛችሁ አምባሳደር ኮድ የምታስገቡት 👉 2751 📝 የባች 30 ምዝገባ - አሁን ክፍት ነው (Batch 30 Registration) በቀጣዩ ዙር ሥልጠና ለመሳተፍ ፍላጎት ካላችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ይመዝገቡ፦ ለመመዝገብ 👇👇👇👇👇 🔗 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSf1SFaToGV33vux6_PWSRu50eXrI6sgxfFbuk06CCzFQpfL9g/viewform?usp=header 📖 ጠቃሚ ማሳሰቢያ፡ ሥራ ከመጀመርዎ በፊት ያንብቡ እባክዎን የኢንተር ሊንክ (InterLink) የአሰልጣኞች መመሪያና ደንቦችን (House Rules & Guidelines) በጥንቃቄ ያንብቡ፦ InterLink C9 Core Ambassadors House Rules: 🔗 https://docs.google.com/document/d/194RLtLHbqidxorfuNG2Zzj-kwrxh4pAl9LnTQByQ5P4 C9 InterLink Core Ambassadors Onboarding / Trainee Guide: 🔗 https://docs.google.com/document/d/194RLtLHbqidxorfuNG2Zzj-kwrxh4pAl9LnTQByQ5P4 በቅርቡ verified ITLG ከዛ በኋላ ITL 🔥 #InterLink #ITLG #ITL #InterLinkAmbassadors #Batch30 #LeadershipJourney
Join now and Ethiopia channel ግቡ ገብታችሁ verify አድርጋችሁ ስክሪንሽት ላኩ ለሁለት ሰው ነገ የካርድ እሸልማለሁ
Discord ለመቀላቀል ይሄንን ተጠቀሙ https://mee6.xyz/i/tlr4Hi524D
#interlink ጥያቄዎች እና መልሶቻቸው 1. ብዙ አምባሳደር ሆነው ነገር ግን migration 1 ላይ Verified ITLG ያላገኙ አሉ። ለምን? አዎ አሉ ያላገኙበት ብቻ ምክንያት ደግሞ KYC ባለመጨረሳቸው ነው። KYC ለጨረሰ ለማንኛው የኢንተርሊንክ ተጠቃሚ Verified ITLG ይሰጠዋል። 2. አምባሳደር ሆነው ብዙ ACS እና HCS ያላቸው ነገር ግን KYC ያልተቀበሏቸው ለምንድነው? …
#interlink የኢንተርሊንክ second migration በቅርቡ እንደሚሆን አሳውቀዋል። ስለዚ verified ITLG ለማግኘት ምን ማድረግ አለባችሁ? የመጀመሪያ ማድረግ ያለባችሁ KYC ለመጨረስ መሞከር ነው። ነገር ግን KYC ለመጨረስ ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች አሉ። ✅|| HCS ብያንስ ከ3 በላይ ለማግኘት መሞከር ✅|| ACS ለማግኘት የተለያዩ activities መሳተፍ ✅|| አምባሳደር…
#interlink የኢንተርሊንክ second migration በቅርቡ እንደሚሆን አሳውቀዋል። ስለዚ verified ITLG ለማግኘት ምን ማድረግ አለባችሁ? የመጀመሪያ ማድረግ ያለባችሁ KYC ለመጨረስ መሞከር ነው። ነገር ግን KYC ለመጨረስ ማድረግ ያለባችሁ ነገሮች አሉ። ✅|| HCS ብያንስ ከ3 በላይ ለማግኘት መሞከር ✅|| ACS ለማግኘት የተለያዩ activities መሳተፍ ✅|| አምባሳደር መሆን ✅|| በየቀኑ ያለማቋረጥ ማይን ማድረግ ✅|| group ማይን መቀላቀል እና በየቀኑ ማይን ማድረግ ወይም ደሞ Discord ላይ OG ማግኘት ናቸው። ቀስ በቀስ ደሞ እንዴት OG እናገኛለን እንዴት ACS እና HCS እናገኛለን የማሳያችሁ ይሆናል። @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
ከዚ በፊት ስለ binary option brokers ነግራያችሁ እንደ ነበር ሁላችሁም ታስታዉሳላችሁ እና የሆነ challenge ጀምሬ ነበር JUNE 1 ላይ እስከ JUNE 30 የሚቆይ $10 deposit አድርጌ $150 make ለማድረግ (QUOTEX) የሚባለዉን broker ተጠቅሜ እና ከስንት struggles ቡሀላ በሚገባ ሁኔታ አሳካሁት እና የሆነ የሆነ ነገር ልላችሁ ነበር binary option brokers…
Btc 66k$ soon? @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
⭐️Telegram star sellers 50 - 5000 Star sellers Inbox @uukiy Rate 1.5 - 1.8 Birr per No resellers No fragments Just Yalachun
ከ August 13 ጀምሮ ባይናንስ ከHTX እና ሌሎች ተጨማሪ 10 ኤክስቼንጆች ምንም አይነት Transfer እንደማይቀበል ግልፅ አድርጓል።ለዚህ ዋና ምክንያት በተጣለባቸው ቅጣት መሆኑ ተገልጿል።ለመላክ ብሞክሩም ብሎክ ይደረጋል። @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
🚨 WE’RE LIVE RIGHT NOW! Join us LIVE and drop your questions, we’re answering them now! 🎙💬 🔗 Join here: https://vt.tiktok.com/ZS9khfbfp8U3u-C0NDy/
🚨 WE’RE LIVE RIGHT NOW! Join us LIVE and drop your questions, we’re answering them now! 🎙💬 🔗 Join here: https://vt.tiktok.com/ZS9khfbfp8U3u-C0NDy/
FOREIGN EXCHANGE AUCTION NO. 25 ANNOUNCEMENT OF RESULTS
🎬 Netflix Premium Accounts Available! Ready-made accounts — just get yours and start watching 📺 ✅ Premium access ✅ Movies & series ✅ HD/4K where supported ✅ Multiple supported devices ✅ Ready to use 🏦 800 Birr or 4.5$ 🗓 1 Month + 20 Days Warranty ✉️ Buyers DM: @uukiy ⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️
🔥 MePass 📌 አዲስ ለሚመዘገቡ: አካውንት ሲከፍቱ: 100 Birr ሰው ሲጋብዙ: 150 Birr (Face & ID verification ማጠናቀቅ ግዴታ ነው) 📌 Token መሸጥ ለምትፈልጉ: MePass token በአሪፍ ዋጋ እንገዛለን! 👉 ለመስራት : @yabserat13 ጥያቄ ካላቹ 7 ሰአት live እገባለዉ 👉 @Ethiocrypto_433 @Ethiocrypto_433
የሚሸጥ USDT ያላችሁ DM @Don_Piko