🇪🇹Ethiopia Casting Film production
Статистикаበኢትዪጺያ ቴሌቭዥን ከገመና ተከታታይ ድራማ ጀምሮ ♻️EbS ✅የእግር እሳት ♻️DSTV ✅አደይ ድራማ እንዚን እና ሌሎች ትልልቅ ድራማ ፊልም እና በቴሌቭዥን መስኮት ምናያቸው ማስታወቅያ ከግማሽ በላይ በኛ ሚሰሩት ናቸው አድራሻ ቦሌደንበል ጀርባ ጋዜቦ ህንጻ 6ኛፎቅ ቢሮቁጥር 502 ከኛ ጋር መስራት ምፈልጉም ድርጅቶች ደዉሉልን 0118262505
- Последний пост
- 12 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 24
- Тип
- открытый
- Язык
- ti
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 890
- 1/48двое суток
- 2 165
- 1/72трое суток
- 2 336
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ለአርብ ቀረፃ 2 ወንድ 2 ሴት እንፈልጋለን 2 ወንድ እድሜ ከ30 በላይ ወንድ ጥሩ ቁመና እና ፈገግታ ያለው 2 ሴት እድሜ ከ22 በላይ ቆንጆ ጥሩ ቁመና እና ፈገግታ ያለት በደንብ አንብባችሁ መስፈርቱን ምታምዋሉ ብቻ ፎቶ እና ስልክ ላኩልን @Ethiopiacastingteam
без подписи
🎉 Congratulations Tamrat and your entire team We are incredibly proud of this amazing achievement Congratulations on Mehal Sefari being selected for Final Cut in Venice at the 83rd Venice International Film Festival
https://www.instagram.com/p/DbC6J3aimwt/?igsh=MTFtNWR6aDZkOGMzNA==
без подписи
без подписи
ፎቶ ላይ በምትመለከቱት ተመሳሳይ ካስቶች ስለምንፈልግ ፎቶ እና ስልክ ላኩልን ለምታቁት ሰው ሼር አርጉላቸው @ETHIOPIACASTINGTEAM ❌❌❌❌❌CLOSED ❌❌❌❌❌
ቀጣይ ለምንሰራው ማስታወቂያ ❌❌❌❌❌❌CLOSED ❌❌❌❌❌❌ 👉 ሙስሊም ሴት ቆንጆ እድሜ ከ22_30 👉 ሴት እድሜ ከ22_25 ጥሩ ፈገግታ ያላት 👉1 ወንድ ሼፍ ጥሩ ቁመና እና ፈገግታ ያለው እድሜ ከ35_50 👉 ወንድ እፃን እድሜ ከ7_12 👉እናት እድሜ ከ50 በላይ 👉 አባት እድሜ ከ50 በላይ መስፈርቱን ምታምዋሉ ብቻ ፎቶ እና ስልክ ላኩልን ❌❌❌❌❌❌CLOSED ❌❌❌❌❌❌
❌❌❌❌❌❌CLOSED ❌❌❌❌❌❌ አበበ ቢቂላ ለምንቀርፀው የባንክ ማስታወቂያ የ እግር ኮስ ሲን ደጋፊ ሆነው የሚሰሩ ካስቶች እንፈልጋለን ቀረፃ ስለሚያስመሸን ቤታችሁ ለአቶቢስተራ ለሜክስኮ ለፒያሳ የቀረበ መሆን አለበት ብዛት 100 ክፍያ 1000 ብር ወንዶች ብቻ ፍላጎት ያላችሁ ፎቶ ስልክ ቁጥር የምትኖሩበት ሰፈር አያይዛችሁ ላኩልን ከዚ ውጪ ለሚልክ ተቀባይነት አይኖርም ❌❌❌❌❌❌CLOSED ❌❌❌❌❌❌
እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳዔ በዓል አደረሳችሁ ! መልካም በዓል! Ethiopiacastingteam
❌❌❌❌❌❌CLOSED ❌❌❌❌❌❌ አበበ ቢቂላ ለምንቀርፀው የባንክ ማስታወቂያ የ እግር ኮስ ሲን ደጋፊ ሆነው የሚሰሩ ካስቶች እንፈልጋለን ቀረፃ ስለሚያስመሸን ቤታችሁ ለአቶቢስተራ ለሜክስኮ ለፒያሳ የቀረበ መሆን አለበት ብዛት 100 ክፍያ 1000 ብር ወንዶች ብቻ ፍላጎት ያላችሁ ፎቶ ስልክ ቁጥር የምትኖሩበት ሰፈር አያይዛችሁ ላኩልን ከዚ ውጪ ለሚልክ ተቀባይነት አይኖርም ❌❌❌❌❌❌CLOSED ❌❌❌❌❌❌
❌❌❌❌❌❌CLOSED ❌❌❌❌❌❌ ለ ሜን ካስት ምትሆን አላገኝንም ቆንጆ ሴት እድሜ ከ 20_30 ጥሩ ቁመና ያለው ወንድ እድሜ ከ30 በላይ ለምታቁት እና ማስታወቂያ መስራት ለሚፈልጉ ሼር አርጉላቸው ❌❌❌❌❌❌CLOSED ❌❌❌❌❌❌
❌❌❌❌❌❌CLOSED ❌❌❌❌❌❌ 3 ሴት እድሜ ከ22 በላይ ቆንጆ ሜን ካስት 5 ወንድ እድሜ ከ35 በላይ አሪፍ ቁመና ያለው በተጨማሪ 50 Extra ካስት እንፈልጋለን ክፍያ 1000 ብር በኢንስታግራም ፎሎ በማረግ በመቀጠል ፎቶ እና ስልክ ቀጥታ በ PRODUCERU አካውንት በመላክ ካስት መደረግ ትችላላችሁ https://www.instagram.com/tamrat_shekur?igsh=c3Azcm1vaTE4MWc2 ብዙዎቻችሁ Hi ብላችሁ ነው መልክት የላካችሁለት በቀጥታ ፎቶ እና ስልክ ብቻ ለላኩት ነው ካስት ምናረገው ❌❌❌❌❌❌CLOSED ❌❌❌❌❌❌ ETHIOPIACASTINGTEAM
ለምንሰራው TV COMMERCIAL 10 ወንድ እድሜ ከ25_35 በላይ 10 ሴት እድሜ ከ20 በላይ ሴት 10 እድሜ አባት እናት እድሜ ከ50 በላይ 1 ሜን ካስት ለ Hiking እና Gym የሚሆን ሲን ስላለን ጥሩ ቁመና ያላት ነው ምንፈልገው እድሜ ከ22_27 በኢንስታግራም ፎሎ በማረግ በመቀጠል ፎቶ እና ስልክ ቀጥታ በ PRODUCERU አካውንት በመላክ ካስት መደረግ ትችላላችሁ https://www.instagram.com/tamrat_shekur?igsh=c3Azcm1vaTE4MWc2 አካውንቱን ፎሎ አርጎ ፎቶ የላከ ከዚ ስራ በተጨማሪ ለሌላም ስራ 100% ከኛ ጋር በዚ ወር አብሮን አንድ ስራ ይሰራል በተጨማሪ Hi ብላችሁ መልክት አትላኩ በቀጥታ ፎቶ እና ስልክ ብቻ ለላኩት ነው ካስት ምናረገው ETHIOPIACASTINGTEAM
ለምንሰራው BRANDING TVC COUPLE ወንድ እድሜ ከ25_35 በላይ ሴት ከ25 እስከ 30 በጣም ቆንጆ ሴት 1 አፍሮ ፀጉር ያለው እድሜ ከ 28 እስከ 30 መስፈርት የተለያዮ ከተማዎች ስለምንሄድ ከከተማ ወተን በትንሹ ከ2 ሳምንት በላይ ቆይታ ይኖረናል መስፈርቱን ምታምዋሉ ብቻ ፎቶ እና ስልክ ላኩልን @ETHIOPIACASTINGTEAM
የ Sunchips ማስታወቂያ የሰራችሁ ልጆች ከክፍያ ጋር በተያያዘ ላነሳችሁት ጥያቄ የተሰራው ማስታወቂያ በደንበኛው ማለትም Sunchips company approved ስላልተደረገ ክፍያ አልተለቀቀም ስለሆነም ከአሁን በኋላም ለተወሰነ ቀናት ክፍያ መክፈል ስለማንችል በትግስት እንድትጠብቁን ከይቅርታ ጋር እንጠይቃለን ክፍያ ሲወጣ በዚሁ ቻናል የምናሳውቃችሁ ይሆናል Ethiopiacastingteam 23/1/2025
ቅዳሜ ለኢንተርናሽናል ፌልም ኦድሽን ስለምንወስድ መስፈርቱን ነገ ከ10 ሰሀት ጀምሮ ከፖሮዲይሰሮች ጋር በቲክ ቶክ Live ስለምንገባ ሁላችሁም መገኝት ትችላላችሁ ሌሎች ጥያቄም እናስተናግዳለን ትወና ጎበዝ የሆናችሁ ይሄ እድል እንዳያመልጣችሁ
የ Sunchips ማስታወቂያ የሰራችሁ ልጆች ከክፍያ ጋር በተያያዘ ላነሳችሁት ጥያቄ የተሰራው ማስታወቂያ በደንበኛው ማለትም Sunchips company approved ስላልተደረገ ክፍያ አልተለቀቀም ስለሆነም ከአሁን በኋላም ለተወሰነ ቀናት ክፍያ መክፈል ስለማንችል በትግስት እንድትጠብቁን ከይቅርታ ጋር እንጠይቃለን ክፍያ ሲወጣ በዚሁ ቻናል የምናሳውቃችሁ ይሆናል Ethiopiacastingteam 23/1/2025
❌❌❌❌❌❌CLOSED ❌❌❌❌❌❌ ለ ፎቶ ሹት ማስታወቂያ ሞዴሎች እንፈልጋለን 👉እድሜ ከ18_30 የሆናት ቆንጆ ሴት 👉አፋር ክልል ተወላጅ ወንድ እና ሴት 👉የጋምቤላ ክልል ተወላጅ ወንድ እና ሴት 👉ወንድ አጭር ድሬድ ፀጉር ያለው 👉ወንድ እድሜ ከ30 በላይ ጥሩ ቁመና ያለው 👉እፃን ሴት እድሜ ከ8_13 👉እድሜ ከ30 በላይ ከከተማ ውጪ ተወልዳ ያደገች የምትሮር (ንቅሳት ያለባት)ባይኖርም ችግር የለም ማስታወቂያውን በደንብ አንብባችሁት መስፈርቱን ምታምዋሉ ብቻ ያለምንም ተጨማሪ ጥያቄ እና መልክት ቀጥታ ሙሉ ቁመና የሚያሳይ ከ 2 በላይ ፎቶ ስልክ ቁጥር ላኩልን ለመሳተፍ 👇👇👇 @Ethiopiacastingteam ተጨማሪ ጥያቄ ምንቀበለው ከታች ባለው ሊንክ ብቻ ነው በዚም መመዝገብ አይቻልም ፎቶ አትላኩ 👇👇👇 @HelpCenterEthiopia ❌❌❌❌❌❌CLOSED ❌❌❌❌❌❌
❌❌❌❌❌❌CLOSED❌❌❌❌❌❌ CASTING CALL BRANDING TV COMMERCIAL 👉:- 2 ወጣት ሴት በጣም ቆንጆ አሪፍ ቁመና ያላት እድሜ ከ20 በላይ 👉:- 5 ወጣት ወንድ እድሜ ከ35 በላይ 👉:- 1 ፈረስ መጋለብ የሚችል ወንድ እድሜ ከ35 በላይ 👉:- 1 ወንድ Circus ላይ Profesional የሆነ ባለሙያ Stunt(ማለትም አክተራችን ማድረግ ማይችለውን አስመስሎ የሚሰራ) ከ1ኛ ፎቅ መዝለል የሚችል ማንኛውም አይነት ባለሙያ እድሜ ከ30 በላይ ረዘም ያለ የምታቁትን ሰው መጠቆም ይቻላል መስፈርቱን የምታሙዋሉ ብቻ ሙሉ ቁመናችሁን የሚያሳይ ፎቶ ስም እና ስልክ ቁጥር ላኩልን ❌❌❌❌❌❌CLOSED❌❌❌❌❌❌