tgindex
University Christian Students

University Christian Students

Статистика

𝕌𝕟𝕚𝕧𝕖𝕣𝕤𝕚𝕥𝕪 ℂ𝕙𝕣𝕚𝕤𝕥𝕚𝕒𝕟 𝕊𝕥𝕦𝕕𝕖𝕟𝕥 ይህ ቻናል ለመላው ክርስቲያን ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ታስቦ የተከፈተ ሲሆን በዚህ ቻናል ተማሪዎችን እንዲሁም በግቢያችን ውስጥ የሚገኙ ክርስቲያን ህብረት (fellow) ያተኮሩ የተለያዩ መንፈሳዊ ይዘቶችን ወደእናንተ ያደርሳል። ሁላቹሁም ተቀላቀሉ ለሌሎችም share በማድረግ የአገልግሎቱ ተካፋይ ይሁኑ

Последний пост
14 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
6
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
am
Категория
Образование
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
3 442
+75 за 4 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
284
21 постов
Вовлечённость
8,3%
к подписчикам
Постов в день
0,9
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
124
1/48двое суток
142
1/72трое суток
153

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 14 авг.41из kesenebetew

    https://c.org/C4V6Vpp9MR a little support to our women ወደ አደባባይ ያልወጣች፣ ያልሰማናት ያላየናት ብዙ ሄቨን ትኖራለችና ድምጽ እንሁንላቸው🙏

  • ያንም መገለጡን በራሱ ጊዜ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ፥ ያሳያል። — 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:15-16 Amharic Bible Bot

  • እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ። — የማቴዎስ ወንጌል 11:28 Amharic Bible Bot

  • @YtbAudioBot

  • "የኔ ፈጥኖ ደራሽ ሳዝንም አጽናኜ ስወድቅ የሚያነሳኝ አለው ባይ መድህኔ ድጋፌ ሆነልኝ አፍቃሪ ወዳጄ ጌታ ኢየሱስ ነው ረዳት ዘመዴ..." 🥹😭

  • የፊተኛውን ነገር አታስተውሉ፥ የጥንቱንም ነገር አታስቡ። — ትንቢተ ኢሳይያስ 43:18-19 Amharic Bible Bot

  • 11 авг.215132из onegodtruth

    "በእግዚአብሔር ፈቃድ የሚጀመር Relationship ​በቅድስና የሚቀጥል በጋብቻ የሚጠናቀቅ ​ይሄ የክርስቲያን ማንነቱ ነው🙌:: " በዚህ ሕይወት መባረክ ይሁንልን❤️::

  • ጌታ ቅርብ ነው። በነገር ሁሉ በጸሎትና በምልጃ ከምስጋና ጋር በእግዚአብሔር ዘንድ ልመናችሁን አስታውቁ እንጂ በአንዳች አትጨነቁ። — ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:6 Amharic Bible Bot

  • አቤቱ፥ እንደ ቸርነትህ መጠን ማረኝ፤ እንደ ምሕረትህም ብዛት መተላለፌን ደምስስ። — መዝሙረ ዳዊት 51:1 Amharic Bible Bot

  • 9 авг.310101из amlko000

    እግዚአብሔር ይወደናል ስንል በ ጊዜ ውስጥ የተገደበ ፍቅር አደለም ማለት የምትታመኑበት ፍቅር የለ አጥፍታችሁ ይቅር እንደምትባሉ እርግጠኛ የምትሆኑበት ፤ ይወደናል ይወደኛል ስትሉ እርግጠኛ የሆናችሁበት ደፍረን ከራሱ በላይ ነው የሚወደኝ የምትሉበት ፤ ደሞም የሆነበት ለማዳን ምን ላድርግ ሲል ከ ማንነቱ ዞር የሚል ያለ ስስት ማለት ለ ነፍሱ ሳይሳሳ ለእነሱ ከሆነ ብሎ የሚያደርግ ፤ ያለ ስስት። እኛን አይቶ ያልጀመረ ፍቅር ከራሱ የሆነ በራሱ። መፅሀፍ ቅዱስ ላይ እንዲህ የሚል ክፍል አለ “ቍጣዬ ከእርሱ ዘንድ ተመልሶአልና ዓመፃቸውን እፈውሳለሁ፥ በገዛ ፈቃዴ እወድዳቸዋለሁ።” — ሆሴዕ 14፥4 ይህን የሚለው በደላቸውን ከዘረዘረ በኋላ ነው። የተበደለውን በደል ቆጥሮ ሲጨርስ በ ግን አሁንም እወዳችኋለው የሚጨርስ ብቸኛው አምላክ ። በእውነት እግዚአብሔር በጣም ነው የሚወደን መስዋዕትነቱ ምህረቱ የፍቅሩ ነፀብራቅ ነው እግዚአብሔር ይወደናል እግዚአብሔር እያንዳንዳችሁን በጣም ከራሱ በላይ ይወዳችኋል እናንተን አይቶ ያልጀመረ ፍቅር ነው ለእናንተ ያለው እንዲሁ ነው በቃ ውድድ የሚያደርጋችሁ ውድድ ከራሱ በላይ ውድድ ነው የሚያደርጋችሁ 🥺 እግዚአብሔር እንዲሁ ይወዳችኋል እሺ

  • ፈሪ ልብ ላላቸው። እነሆ፥ አምላካችሁ በበቀል በእግዚአብሔርም ብድራት ይመጣልና፥ መጥቶም ያድናችኋልና በርቱ፥ አትፍሩ በሉአቸው። — ትንቢተ ኢሳይያስ 35:4 Amharic Bible Bot

  • እምነትም ተስፋ ስለምናደርገው ነገር የሚያስረግጥ፥ የማናየውንም ነገር የሚያስረዳ ነው። — ወደ ዕብራውያን 11:1 Amharic Bible Bot

  • 7 авг.355из mezmuroch1

    ✍   "አቃረነኝ" 🎴 ናትናኤል አበበ ናትናኤል አበበ | @Hiyaw_Kidan ♥️የገጣሚያን መድረክ 💐@mezmuroch1💐

  • እግዚአብሔርም ለድሆች መጠጊያ ሆናቸው፥ እርሱም በመከራቸው ጊዜ ረዳታቸው ነው። — መዝሙረ ዳዊት 9:9-10 Amharic Bible Bot

  • ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ። — ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4:13 Amharic Bible Bot

  • አንተን ተስፋ የሚያደርጉ አያፍሩም፤ በከንቱ የሚገበዙ ያፍራሉ። — መዝሙረ ዳዊት 25:3 Amharic Bible Bot

  • ያንም መገለጡን በራሱ ጊዜ ብፁዕና ብቻውን የሆነ ገዥ፥ የነገሥታት ንጉሥና የጌቶች ጌታ፥ ያሳያል። — 1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ 6:15-16 Amharic Bible Bot

  • እርሱ ስለ እናንተ ያስባልና የሚያስጨንቃችሁን ሁሉ በእርሱ ላይ ጣሉት። — 1ኛ የጴጥሮስ መልእክት 5:7 Amharic Bible Bot

  • ነፍሴን እረፍት እረፍት እረፍት ይሰማታል ዋስትና ካለው ጋር ፍቅር ጀምሯታል ስጋት አይገባኝም ምን ይመጣ ብዬ የቅርብ የልብ ወዳጅ አንተን ተከትዬ 🙌🙌🙌

  • የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው፤ ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው። — መጽሐፈ ምሳሌ 9:10 Amharic Bible Bot