ETHIO TECH
Статистика✔ This channel is the right place to, find the best phone settings, phone codes, All in all general tech information, And various useful applications that you can use. Buyads: https://telega.io/channels/Ethiotech223/card Channel Owner @Ethiotech_support
- Последний пост
- 11 авг.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 089
- 1/48двое суток
- 1 247
- 1/72трое суток
- 1 346
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ከ 5k እስከ 10k Follower ያለው የTiktok Account መሸጥ የሚፈልግ ሰው ካለ አሁኑኑ DM አርጉኝ DM: @Ethiotech_Support ♻️ ታድያ DM ስታረጉልኝ የአካውንቱን Screenshot እና ዋጋውንም አያይዛችሁ ላኩልኝ
በዚህ link መጠቀም ትችላላችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://resident.fayda.et/
የ National Id ( Fayda ብሄራዊ ወታወቂያ ) ከወሰዳችሁ በኋላ የመረጃ ስህተት ካጋጠማችሁ... ለምሳሌ - የስም - የትውልድ ቀን - የአድራሻ እና - የፃታ የመሳሰሉት ስህተቶች ካጋጠሟችሁ በቀላሉ የምታስተካክሉበት መንገድ ቪዲዮ ይሰራ👍
видео или голосовое, без подписи
Wallet officially closed p2p in ethiopia
Telegram wallet ከJune 2 ጀምሮ P2P ETB Support እንደማያደርግ አሳዉቋል
Telegram wallet ከJune 2 ጀምሮ P2P ETB Support እንደማያደርግ አሳዉቋል
🎥 CapCut ከGemini ጋር ሊዋሃድ ነው! ታዋቂው እና ቀላሉ የቪዲዮ editor መተግበሪያ CapCut—የቲክቶክ ፈጣሪዎች የሆነው—የቪዲዮ ማስተካከል አቅሙን በቀጥታ ወደ Gemini ቻትቦት ለማስገባት ከGoogle ጋር አጋርነት ፈጥሯል። በቅርቡ፣ ቪዲዮዎችን በቀጥታ በGemini አማካኝነት መቁረጥ እና ማስተካከል (splice & trim) ትችላላችሁ። የትርጉም ፅሁፍ (subtitle) ማድረጊያ ባህሪ ቢጨምሩበትማ ይበልጥ ምርጥ ይሆን ነበር!
😂😂😂 Join 👇👇👇👇👇 https://t.me/Geezvoice1
💥 EID MUBARAK! ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢደል አድሀ አረፋ በአል በሰላም አደረሳችሁ !በአሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የመተሳሰብ ፣ የአንድነት ይሁንላችሁ!!
geez voice መጠቀም ምትፈልጉ join አድርጉ ይህንን channel 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Geezvoice1
🔥 የቪዲዮ ስራዎትን ወደ ሌላ ደረጃ ያሸጋግሩ! 🚀 አማርኛ ጽሁፍን ወደ እጅግ ተፈጥሯዊ ንግግር (Speech) የሚቀይር ምርጥ መተግበሪያ ይፈልጋሉ? መልሱ Geez Voice ነው! 🎙🇪🇹 ድምፅ ለመቅዳት ውድ ማይክሮፎን ወይም ጸጥታ ያለበት ቦታ መፈለግ ቀረ። አሁን በ "Geez Voice" አማካኝነት የሚፈልጉትን ጽሁፍ ብቻ በመጻፍ በጥቂት ሰከንዶች ውስጥ ወደ ጥራት ያለው ኦዲዮ መቀየር ይችላሉ። የሚገርመው ደሞ ከአማርኛ በተጨማሪ ኦሮምኛ፣ ትግርኛ፣ አፋርኛ፣ english እና የተለያዩ ከ150+ ቋንቋዎችን ወደ ንግግር ይቀይራል። Join our channel 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Geezvoice1 sign up 👇👇👇👇👇👇👇 https://studio-587322716-5bb8b.web.app
видео или голосовое, без подписи
Send Bulk Payments to Any African Mobile Wallets & Bank Accounts Using USDT Perfect for: ✅ Business Owners ✅ Exchange Companies ✅ Transfer Agencies ✅ Remittance operators ✅ Foreign exchange Dealers 💯 Best rates guaranteed ⭕ With Zero Transfer Fee 💸 Fast crypto-to- Bank & mobile wallet payouts across Africa. 👉 Start now: https://towb.com 📈 Live Exchange Rates: @towbglobal
ሙሉ video ለማየት tiktok ፔጃችንን follow አድርጉ። 👇👇👇👇👇👇👇 https://www.tiktok.com/@geez.voice?_r=1&_t=ZS-96M6uA6BuQD geezvoice ፅሁፍ ወደ ንግግር መቀየርያ በአሁን ሰዐት 150+ ቋንቋዎች ወደ ንግግር ይቀይራል እነዚህ ጨምሮ አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ ትግርኛ፣ አፋርኛ፣ እንግሊዘኛ፣ አረብኛ.......... 👇👇👇👇👇👇 https://studio-587322716-5bb8b.web.app
‼️ የ ጥንቃቄ መልክት ‼️ ⚠️የትኛውም Social Media ላይ የሚላክላቹን የዚ አይነት ሊንክ አትክፈቱ አካውንታቹን በ አንድም በሌላም መልኩ ታጡታላቹ። እነሱ ቀጥታ ሃክ ባያደጓቹ እንኳን በተለይ ቴሌግራም ላይ የ እድሜ ልክ ስፓም ውስጥ ነው የሚያስገቧቹ ለሁሉም ሰው ይሄንን ሊንክ እንዲልክ ስለሚያደርግ። ♻️ Share በማድረግ ወዳጆትንም እራሶትንም ካላስፈላጊ እንቅግልት ይጠብቁ ⚠️
Binance ከ may 15 ጀምሮ p2p ላይ ETB ን support ማረግ ያቆማል፤ ያላችሁ ማድረግ ያለባችሁን አድርጉ።
✔️ የ12ኛ ክፍል ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ። ♻️ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሠርተፊኬት (12ኛ ክፍል ፈተና) ከሰኔ 24 እስከ ሃምሌ 17 ቀን 2018 ዓ/ም ድረስ እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቆናል። ♻️ የፈተናው ዓይነቶችና ፈተናው የሚሰጥባቸው ቀናቶች ከላይ ፎቶው ላይ እንደተዘረዘረው ነው። አስኪ እንደኔ🙌 ዘንድሮ ተፈታኝ የሆናችሁ👍
✔️ ስለ Gemini App ብዙዎች የማያውቋቸው 5 አስገራሚ ጥቅሞች! ❶. የYouTube🖥 ቪዲዮዎችን ማጠቃለል የረጅም ቪዲዮዎችን ሊንክ በመስጠት ብቻ ዋና ዋና ነጥቦቹን በሰከንዶች ውስጥ እንዲያጠቃልልላችሁ ማድረግ ትችላላችሁ! ሰዓት ቆጣቢ ነው።✔️ ❷. ከGoogle Workspace ጋር መገናኘቱ Extensionsን በማብራት በGmail፣ Drive እና Docs ውስጥ ያሉ ፋይሎቻችሁን እንዲፈልግ እና እንዲያቀናጅ ማዘዝ ትችላላችሁ። የግል ረዳታችሁ ነው! 😀 ❸. የቀጥታ (Real-time) መረጃዎች ከGoogle Search ጋር የተገናኘ በመሆኑ፣ የዛሬን ዜና፣ የአየር ሁኔታ እና የቅርብ ጊዜ መረጃዎችን በትክክል ያውቃል። 🌐 ❹. የኮዲንግ ባለሙያ ኮድ ከመጻፍ ባለፈ፣ የተሳሳተ ኮድን አስተካክሎ ለሙከራ ወደ Google Colab መላክ ይችላል።ለፕሮግራም አውጪዎች ምርጥ ጓደኛ! 👨💻 ❺. በምስል መግባባት የማታውቁትን ነገር ፎቶ አንስታችሁ ብትልኩለት ምንነቱን ይነግራችኋል። የተበላሸ ዕቃ እንዴት እንደሚጠገንም በፎቶ መረዳት ይችላል!🔴
Join Here Best Crypto channel 👇👇 https://t.me/NTX_Crypto https://t.me/NTX_Crypto