tgindex
𝐄𝐳𝐮 𝐓𝐞𝐜𝐡 𝐭𝐢𝐩𝐬

𝐄𝐳𝐮 𝐓𝐞𝐜𝐡 𝐭𝐢𝐩𝐬

Статистика

╔╦╦╦═╦╗╔═╦═╦══╦═╗ ║║║║╩╣╚╣═╣║║║║║╩╣ ╚══╩═╩═╩═╩═╩╩╩╩═╝ ᴛᴏ 𝔼𝕫 𝕋𝕖𝕔𝕙 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝 ɪɴ ᴛʜɪꜱ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ʏᴏᴜ ᴄᴀɴ ɢᴇᴛ👇 :- ⭐App preview ⭐App recommendation ⭐Tech News ⭐Premium apps ⭐Useful bot, website...𝚎𝚝𝚌. 6B4F5BCF Buy ads: https://telega.io/c/EzuTech

Последний пост
12 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
3
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
Категория
Новости и СМИ
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
3 243
+3 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
110
22 постов
Вовлечённость
3,4%
к подписчикам
Постов в день
0,4
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
39
1/48двое суток
44
1/72трое суток
48

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • የGemini ዕለታዊ የተጠቃሚ ቁጥር 1 Billion መድረሱን የGoogle CEO Sundar Pichai አስታወቀ። ይህም 1B የተጠቃሚ ቁጥር የደረሰ 14ኛው የGoogle product መሆን ችሏል። ✍️እናንተ በብዛት የምትጠቀሙት AI chatbot ምንድን ነው? @bighabesha_softwares

  • Elon musk በራሪ መኪናዎች ይኖሩናል ብሏል✈️🚓

  • ሰበር ዜና!! የYouTube የMonitization መስፈርት ጭማሪ ተደረገበት። YouTube የዩትዩብ ክሬተሮች ከቻናላቸው ገንዘብ ለማግኘት (Monetized) ለመሆን የሚያስፈልገውን የWatch Hours መስፈርት በእጥፍ ማሳደጉን ይፋ አደረገ። ከዚህ ቀደም አንድ ቻናል Monetize ለመሆን ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 4,000 Watch Hoursና 1,000 Subscribers እንዲሁም በshorts በ90 ቀናት ውስጥ 10 Million እይታ ማሟላት ይጠበቅበት ነበር። አሁን በተሻሻለው ህግ መሰረት ግን የMonetization ማመልከቻ ለማስገባት ባለፉት 12 ወራት ውስጥ 8,000 Watch Hoursና 20 Million የshorts ዕይታ ማሟላት ይኖርባቸዋል። የSubscribers መስፈርት ከ1,000 Subscribers ጭማሪ አልተደረገበትም። ይህም ተግባራዊ የሚሆነው ከFebruary 1 ጀምሮ ነው። ይህ አዲስ መመሪያ በተለይም ገና በማደግ ላይ ላሉ Small Creators ትልቅ መሰናክል የሚፈጥር ሲሆን Monetized ለመሆን የሚወስደውን ጊዜ በእጥፍ ያራዝመዋል። ሆኖም ግን አስቀድመው Monetized የሆኑ ቻናሎች ላይ ተግባራዊ አይደሩግም ተብሏል። ✍️YouTube መስራት የጀመራችሁ ወይም ለመጀመር ያሰባችሁ ምን ተሰማችሁ?

  • መንግሥት 7 የክሪፕቶ ካረንሲ መተግበሪያዎች በሀገር ውስጥ እንዳይሠሩ ሙሉ በሙሉ መታገዳቸውን ዛሬ በይፋ አሳውቋል። መተግበሪያዎቹ ለሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ሽፋን ይሰጡ እንደነበር አመልክቷል። ከዚህ ቀደም የተለያዩ የክሪፕቶ ከረንሲ መተገበሪያዎች የኢትዮጵያን ብር ከP2P መድረክ ላይ ማስወጣታቸው የሚዘነጋ አይደለም። ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (EEP) ተገቢው መመሪያ በሌለበት ሁኔታ ከ36 የዳታ ማይኒንግ ድርጅቶች ጋር ሕገ-ወጥ የኃይል ሽያጭ ውል የፈጸሙ 4 ከፍተኛ አመራሮች ላይ እርምጃ መወሰዱን አመልክቷል። በሌላ በኩል፤ በሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር፣ በሐዋላ እና በጥቁር ገበያ ተሳታፊ የሆኑ 169 ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች በሕግ ተጠያቂ እንዲሆኑ መደረጉን አሳውቋል። በተጨማሪ በተደራጀ መንገድ ከንግድ ባንክ ደንበኞች አካውንት ላይ በማጭበርበር ገንዘብ የወሰዱ 36 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ውለው የባንክ ሒሳባቸው እንዲታገድ ተደርጓልም ብሏል። ከዚህ ባለፈ፣ ከቤቲንግ እና ፊንቴክ ቢዝነሶች ጋር በተገናኘ የደንበኞችን መረጃ በመደበቅ መንግሥትን ግብር ያጭበረበሩ፣ ገቢያቸውን የሰወሩ እና ሕገ-ወጥ የገንዘብ ዝውውር በፈጸሙ 38 የቤቲንግ ድርጅቶች ላይ እርምጃ ተወስዶ ባለቤቶቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውን እና የእነዚህ ሕገ-ወጥ ተቋማት የባንክ ሒሳብ መታገዱን መንግሥት አሳውቋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሃምሌ 30 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

  • Google Assistant ሊዘጋ ነው! ግዙፉ የቴክኖሎጂ ድርጅት Google በብዙ ሚሊዮን አንድሮይድ ተጠቃሚዎች ለዓመታት ስንጠቀምበት የነበረውን Google Assistant ሙሉ በሙሉ ሊዘጋው መሆኑን ይፋ አድርጓል። በአዲሱ የGenerative AI Gemini እንደሚተካ ተገልጿል። አሁን ላይ በአንድሮይድ ስልኮች እና ስማርት device ላይ ዋናው የድምፅ ረዳት (Default Voice Assistant) ሆኖ የሚሰራው Gemini ነው። የGoogle Assistant ሞዴል አሁን ካለው የGenerative AI ቴክኖሎጂ ጋር የሚጣጣም ባለመሆኑ ተጠቃሚዎች ሙሉ በሙሉ ወደ Gemini እንዲሸጋገሩ ጉግል ግፊት እያደረገ ይገኛል። ኩባንያው አገልግሎቱን September 2026 ከአገልግሎት ውጪ እንደሚያደርገው 9to5Google ዘግቧል።

  • #ተሸፋኟ የተሰኘውን እጅግ አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ ታሪክ በእኛ #ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል። ለማንበብ ዝግጁ ናቹ??

  • 🚀ቴሌግራማቹ ባን ከተደረገ ለመመለስ ! ➡️የቴሌግራም አካዉንታቹ በተለያየ ምክንያት ባን ቢደረግና ቢዘጋ የምትመልሱበትን አንድ አማራጭ ልጦቅማቹ። ወደ ምትጠቀሙት ብሮዉዘር ጎግል or ክሮም ግቡና Telegram Support ብላቹ ሰርች አርጉ። ➡️ከዛ አንደኛ ላይ ሚመጣላቹን ነክታቹ ግቡ። ከዛ Please describe your problem የሚለዉ ላይ ምክንያታቹን በ English አስገቡ ለምሳሌ :- 'Dear Telegram Support Team, my number +2519444444444 has been banned but i have done noting to be happen please help me unbann my account, i will appriciate if you unbann my account' ብላቹ ማስገባት። ከዛ  ከታች ሙሉ ስም Emailና ስልክ ቁጥራቹን አስገብታቹ Submit በሉት። ➡️ለቀናት Review ካደረጉ በዋላ አካዉንታቹን ሊመልሱላቹ ይችለል እንደየክብደቱ አይተዉ ማለት ነዉ 𝐑𝐄𝐀𝐂𝐓 አርጉ አንጂ

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ቀጣይ ሳምንት ይለቀቃል ተብሎ የሚጠበቀዉ Samsung F70 Pro. Snapdragon 6 Gen 3 Chipset 50MP Main Camera FHD+ Super Amoled+120Hz 6000mAh Battery+45W Charging 6/128GB ($275) 8/256GB ($315) Source

  • 30 июл.10717из bighabesha_softwares

    Breaking Google በgemini omni አማካኝነት በነፃ እስከ 10 የሚደርስ video Generate ማድረግ እንደምችሉ አስታውቋል። Gemini ክፍቱና የ+ ምልክቱን ነክታችሁ Video የሚለውን በመምረጥ የፈለጋችሁትን አይነት video create ማድረግ ትችላላችሁ። ይህ ዕድል የሚቆየው እስከ august 4 ድረስ ብቻ ነው። ሞክሩት። @bighabesha_softwares

  • በቅርቡ ይፋ የሆነውን የሳምሰንግ አዲስ ታጣፊ ስልክ Galaxy Z Fold 8 Review ስልኩ አጠቃላይ rating 8.9 / 10 ከፍተኛ ነጥብ ያገኘ ሲሆን ዘንድሮ ሳምሰንግ የDesign ለውጥ ካደረገባቸው ስልኮች ቀዳሚው ነው። ስልኩን ከቀደሙት የFold ስልኮችና ከUltra series የበለጠ ተመራጭ አድርጎታል ብሏል። ⚫አዲስ Aspect Ratio (Passport Shape): የቀደሙት የFold ስልኮች…

  • በቅርቡ ይፋ የሆነውን የሳምሰንግ አዲስ ታጣፊ ስልክ Galaxy Z Fold 8 Review ስልኩ አጠቃላይ rating 8.9 / 10 ከፍተኛ ነጥብ ያገኘ ሲሆን ዘንድሮ ሳምሰንግ የDesign ለውጥ ካደረገባቸው ስልኮች ቀዳሚው ነው። ስልኩን ከቀደሙት የFold ስልኮችና ከUltra series የበለጠ ተመራጭ አድርጎታል ብሏል። ⚫አዲስ Aspect Ratio (Passport Shape): የቀደሙት የFold ስልኮች ረዥምና ጠባብ ነበሩ። Z Fold 8 ግን አጭርና ሰፊ (Wider) ሆኖ ተሰርቷል። ⚫የውጪ ስክሪን (Cover Screen): 5.5-inch AMOLED (10:16 aspect ratio) ሲሆን እንደ ፓስፖርት ሰፋ ያለ በመሆኑ ስልኩን ሳትከፍቱት መልእክት ለመጻፍ እና ካርታ ለማየት በጣም ይመቻል። ⚫የውስጥ ስክሪን (Main Display): 7.6-inch AMOLED (4:3 aspect ratio) አለው። ይህም ቪዲዮዎችን ሲያዩ የሚፈጠረውን ጥቁር ፍሬም (Letterboxing) ይቀርፋል። ለGamingና ለMultitasking በጣም ምቹ ነው። ⚫Flex Titanium & Anti-Glare Coating: በስክሪኑ ስር Titanium alloy የተጨመረበት ሲሆን የስክሪኑ መታጠፊያ መስመር ከበፊቱ በበለጠ እንዳይታይ አድርጎታል። አዲሱ Anti-glare coating ደግሞ የፀሐይ ብርሃን ነጸብራቅን ይከላከላል ተብሏል። ⚫ቀላልና ቀጭን፦ ስልኩ በታሪክ ቀላል የተባለው የFold ስልክ ሲሆን ክብደቱ 201 ግራም ብቻ ነው። ሲታጠፍ 9.7mm ውፍረት አለው። 🚀 ዋና ዋና specificationና Performance ⚫

  • Nike የሰራው ዘመናዊ ነጠላ ጫማ ከስፖርትና ከከባድ የሰውነት እንቅስቃሴ በኋላ የእግርን ድካም ለመቅረፍ የሚረዳ አስደናቂ የቴክኖሎጂ ውጤት ይፋ ሆኗል። ታዋቂው የጫማ አምራች ኩባንያ Nike ከቴክኖሎጂ ተቋሙ Hyperice ጋር በመተባበር «Nike Air Zoom Hyperslide» የተሰኘ ሙቀት የሚሰጥና ማሳጅ የሚያደርግ ነጠላ ጫማ ሰርተዋል። በጫማው የላይኛው ማሰሪያ ላይ በማግኔት የሚጣበቁ አነስተኛ መሳሪያዎች አሉት። እነዚህ መሳሪያዎች ለእግር ሙቀትና የVibration ማሳጅ ይሰጣሉ። ጫማው ከ42.8°C እስከ 47.2°C የሚደርስ የሙቀት አማራጭ ሲኖረው እግርን ለማዝናናትና ደም በስርዓት እንዲዘዋወር ለማድረግ 3 የተለያዩ የንቅናቄ ፍጥነት አማራጮች ተካተውበታል። በብሉቱዝ አማካኝነት ከስልክ መተግበሪያ ጋር በማገናኘት ወይም በራሱ በጫማው ላይ ባሉት ቁልፎች የሙቀቱንና የንቅናቄውን መጠን በቀላሉ ማስተካከል ይቻላል ተብሏል። ጫማው በስፖርት ወይም ረጅም መንገድ በመራመድና ቆሞ በመዋል የሚፈጠርን የእግር ህመምና ድካም ያስታግሳል የተባለ ሲሆን በUSB-C አማካኘነት ቻርጅ ይደረጋል። ይህ ጫማ September 29 በ249 ዶላር ለገበያ ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።

  • ✅አንድ EMAIL ስትከፍቱ 0.27 ይሰጠጣቹሀል እኔ ሁለት ከፍቼ 0.54$ ሰጥቶኛል 0.06 FEE ይቆርጣል ✅ብዙ ሰው ሳያውቅ ጀምሩና ገንዘብ መስራት ጀምሩ አከፋፈቱ ከከበዳችሁ ቪድዮ እሰራለሁ ✅በዚህ ጀምሩ 👇👇👇👇 https://t.me/GmailMoneyTaskBot?start=ref_6a684a1ccd8ca11b196a8ac6 ✅10 EMAIL 3$ =500 ብር በላይ ፍጠኑ

  • ኢትዮ ቴሌኮም የ2018 በጀት ዓመት ስኬቱን በማስመልከት ለደንበኞቹ የነጻ የኢንተርኔት እና የድምጽ አገልግሎቶችን አቅርቧል። ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ ያቀረበው አገልግሎት • 1.5 ጂቢ (GB) የኢንተርኔት ዳታ፣ • 15 ደቂቃ የድምፅ ጥሪ፣ እና • 30 አጭር የጽሑፍ መልዕክቶች (SMS) ያካተተ ነው። የቴሌብር ሱፐርአፕ (telebirr SuperApp) ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ተጨማሪ 500 ሜጋ ባይት (MB) ዳታ የተሰጠ ሲሆን፣ ያልተገደበ ጥቅል ተጠቃሚ ለሆኑ ደንበኞች ደግሞ የ10 ደቂቃ ነፃ የዓለም አቀፍ ጥሪ ስጦታ መዘጋጀቱን ገልጿል። ይህ ነጻ አገልግሎት ከሐምሌ 17 እስከ ሐምሌ 19 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ፣ ከለሊቱ 6:00 ሰዓት ጀምሮ እስከ ምሽቱ 12:00 ሰዓት ድረስ የሚያገለግል መሆኑን ኩባንያው አስታውቋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ለሐላል ነገር ተጠቀሙበት፣ ዳዕዋዎችን አውርዱበት።

  • 🟢One Ui 9 ነገ በይፋ ይለቀቃል እና Update የሚያገኙት ስልኮች ከላይ ያሉት ናቸው በተጨማሪም የሚመጡትን አዳዲስ Features አሳያችኋለሁ 👍 Samsung New Update One UI 9 officially release on July 22, 2026

  • Google ለብዙ አመታት ሲጠበቅ የነበረውን የGmail address መቀየር የሚቻልበትን አሰራር ለመላው አለም ይፋ አድርጓል። ስለዚህ በልጅነታችሁ እንደ አጋጣሚ የሰጣችሁትን የGmail address ከዛሬ ጀምሮ መቀየር ትችላላችሁ። ለምሳሌ momloveyouxyz@gmail.com የነበረውን ወደ hanaabraham1234@gmail.com መቀየር ትችላላችሁ። ይህንንም ለማድረግ የስልካችሁ settings በመግባት Google services — Manage your Google account —- Personal info —- Email —- Google account Email — change Google account Email ድጋሜ መቀየር ከፈለጋችሁ 1 አመት መጠበቅ ይኖርባችኋል። ስለዚህ ጥንቃቄ አድርጉ።

  • https://g.cb.click/qV0WA5 Tap and get free miner: https://g.cb.click/qV0WA5

  • 💰Gmail pay ይባላል አዲስ gmail task መስሪያ bot ነው። በአንድ gmail account ከ$0.19 እስከ $0.27 usdt መስራት ትችላላቹ🔥 💲Gmail ያለ 2FA = $0.19 💲Gmail ከነ 2FA ከከፈታቹ ደሞ = $0.27 🚨Email ከከፈታቹ በኋላ እስከ 3 ቀን hold ውስጥ ይቆያል የዛኔ የፈጠነ remove ማረግ ትችላላቹ እና በዚህ bot የከፈታቹትን email አትሽጡት ምክንያቱም ቀጥታ ነው ban የሚያረጓቹ። 🫂Referral commission ፥ የጋበዛቹት ሰው 2FA ካልጨረሰ $0.03 ይሰጣቿል የጋበዛቹት ሰው 2FA ከጨረሰ $0.06 ይሰጣቿል 🎁በየወሩ Top 3 referral ያላቸው ሰዎች ሽልማት አላቸው Email አከፋፈቱ ምናምን በፊት gmail farmer የሰራቹ ሰዎች ምንም አይከብዳችሁም ሙሉ ለሙሉ ተመሳሳይ ነው። 📤Withdrawal method ፥ Usdt bep20 ፣ Litecoin እና Dogecoin የመሰሳሰሉት አሉ (Usdt bep20 እና litecoin ትንሽ fee ስላላቸው በነሱ ተጠቀሙ) Withdrawal'ኡ 100% የተረጋገጠ ነው ከ3-5 ሰዓት ይደርሳቿል✅ 👉🏾https://t.me/Gmailpaybot?start=uu5ob8BrdBewh https://t.me/Gmailpaybot?start=uu5ob8BrdBewh 📹ሙሉ አሰራሩ ከላይ ያለው ቪዲዮ ላይ አለ ተመልከቱት

𝐄𝐳𝐮 𝐓𝐞𝐜𝐡 𝐭𝐢𝐩𝐬 — tgindex