FDRE TVTI Students Union Official
СтатистикаThis is the official channel of the FDRE TVTI Students' Union. 👉🏼 Discussion group: @fdretvti2018
- Последний пост
- 09:39
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 11
- Всего постов
- 26
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 1 315
- 1/48двое суток
- 1 506
- 1/72трое суток
- 1 625
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
📢 አስቸኳይ ማስታወቂያ ለዛሬ ወደ ክላስ አካባቢ የምትመጡ ተማሪዎች፣ 🚧 የኮንስትራክሽን መንገድ ዝግ ስለሆነ እባካችሁ በሴቶች ዶርም ጀርባ ወይም በግሪን ካፌ መሄጃ በኩል እንድትመጡ በአክብሮት እንጠይቃለን። 📢 Urgent Announcement To all students coming to the class area today, 🚧 Since the construction road is closed, we kindly ask you to use the route behind the women’s dormitory or the Green Café route to reach the class area. Thank you for your cooperation and understanding! Student union
Because of construction safety use the back of dormitory to go to class
Dear Students, the issue regarding the library has been resolved. However, as usage remains low, this may indicate an information gap. Please be advised that the library is now accessible 24 hours a day, as it was previously. We wish you a productive reading experience. 📚✨
без подписи
без подписи
For all First year students
без подписи
📢 ልዩ የስልጠና ዕድል ለሁሉም የግቢያችን ማህበረሰብ! በኢንኩቤሽን ማዕከል አስተባባሪነት ከቴድሮ ፋይበር ጋር በመተባበር በፋይበር (Fiberglass) ሥራ እና በፋይበር ጀልባ ማምረት ላይ ልዩ ተግባራዊ ስልጠና ተዘጋጅቷል። 🛠 የስልጠና ዘርፎች የFiberglass ሥራ መሠረታዊና ተግባራዊ ክህሎት የፋይበር ጀልባ ዲዛይንና ማምረት የMold ዝግጅትና አጠቃቀም የፋይበር ምርቶች አጨራረስ (Finishing)፣ ቀለም ቅብ እና ጥገና 📌 ስልጠናው ለሁሉም የግቢያችን ማህበረሰብ ክፍት ነው። ፍላጎት ያላችሁ ወደ ኢንኩቤሽን ማዕከል በመምጣት በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ። 🗓 የምዝገባ መጨረሻ፡ እሁድ 10/12/2018 ዓ.ም ⏰ የስልጠና መጀመሪያ፡ ሰኞ 11/12/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 📍 ቦታ፡ የኢንኩቤሽን ማዕከል/ Skill bank ፍላጎት ያላችሁ ሁሉ የምዝገባ ጊዜው ሳያልፍ በወቅቱ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን።
без подписи
без подписи
без подписи
❤️🙏 ከእነሱ በተጨማሪ... ከእነዚህ ተመራቂ የህብረቱ አባላት በተጨማሪ፣ በተለያዩ ክፍሎች ንዑስ ኮሚቴ በመሆን ያገለገላችሁ ለምሳሌ የተማሪዎች ምግብ ቤት አገልግሎት ኮሚቴ፣ የተማሪ ፖሊስ፣ የተማሪዎች ስፖርትና መዝናኛ ኮሚቴ፣ የበጎ አድራጎት ክበብ አባላት እንዲሁም በሌሎች የተማሪዎች ህብረት ኃላፊነቶች ላይ በትጋት የሰራችሁ ሁላችሁንም፣ ከልብ፣ ከልብ፣ ከልብ እናመሰግናችኋለን! ❤️🙏❤️ ባለፉት ዓመታት እንዲሁም በተለይ በዘንድሮ ዓመት ያየናቸውን ለውጦችና እድገቶች እውን ለማድረግ የእያንዳንዳችሁ አስተዋፅኦ የራሱ የሆነ ዋጋ ነበረው። 🌟 አንዳንዶቻችሁ በፊት ታይታችሁ ሰርታችኋል፤ ሌሎቻችሁ ደግሞ ከጀርባ ሆናችሁ በትጋት ሰርታችኋል። ሆኖም ግን ሁላችሁም በአንድ ዓላማ ላይ ተሰማርታችሁ ለተማሪዎች የተሻለ ነገር ለማምጣት ያደረጋችሁት ጥረት አይረሳም። ❤️ 🙏 ክብረት ይስጥልን! ❤️ ስለአገልግሎታችሁ እናመሰግናችኋለን! 📢 ለሌሎች ተማሪዎች እንዲሁም ውድ ተማሪዎች፣ የእነዚህን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችንን አገልግሎት በማየት እኛም ለተማሪዎች ምን ማድረግ እንችላለን? ብለን ራሳችንን የምንጠይቅበት ጊዜ አሁን ነው። 💪❤️ 📅 በመጪው ዓመት በተመራቂ ተማሪዎች ምትክ አዲስ የተማሪዎች ህብረት ምርጫ ይኖረናል። 🗳✨ ስለዚህ ከአሁኑ ጀምሮ፦ 💡 ራዕያችሁን አስቡ። 📝 የምርጫ ፕሮፖዛላችሁን አዘጋጁ። 🎯 ለተማሪዎች ምን ማሻሻል እንደምትፈልጉ ግለጹ። 🤝 ተማሪዎችን ለማገልገል ያላችሁን ሀሳብ አዘጋጁ። 🚀 አዲሱን የተማሪዎች ህብረት የበለጠ ወደፊት ለማራመድ ተዘጋጁ። ነገ መሪ ለመሆን ዛሬ መዘጋጀት ያስፈልጋል። 🔥 🎓 እንኳን ደስ አላችሁ ውድ ተመራቂዎቻችን! ❤️ ስለአገልግሎታችሁ እናመሰግናችኋለን! 🙏 በሚቀጥለው ጉዞአችሁ ሁሉ መልካም እድል! 🌟🎓❤️
без подписи
без подписи
🎓✨ እንኳን ደስ አላችሁ! 🎉❤️ በተማሪዎች ህብረት ውስጥ እና በተለያየ ኃላፊነት( በንዑስ ኮሚቴ) ስታገለግሉ የነበራችሁ እና በትላንትናው እለት የተመረቃችሁ ተመራቂ ተማሪዎች፣ እንኳን ደስ አላችሁ! 🎓🎉❤️ በጥናታችሁ መካከል ጊዜ ሰጥታችሁ፣ ከግል ጉዳያችሁ አስቀድማችሁ ለተማሪዎችን መብት እና ጥቅም ቆማችሁ፣ በተቻላችሁ ሁሉ ለተማሪዎች ድምፅ ሆናችሁ አገልግላችኋል። ለዚህ ሁሉ ከልብ እናመሰግናችኋለን። 🙏❤️ የከፈላችሁት ጊዜ፣ ጉልበት እና ትጋት በቀላሉ የሚረሳ አይደለም። እናመሰግናለን!🙏🙏🙏 🎓 በትላንትናው እለት የተመረቃችሁ የተማሪዎች ህብረት አባላት፦ 1️⃣ ይትባረክ አጉማስ 2️⃣ አጋዥ ዋሴ 3️⃣ ሳምሶን ውድማጣስ 4️⃣ ሁሴን ጁላ 🌹 ውድ ተመራቂዎቻችን፣ እናመሰግናችኋለን! ❤️ ላደረጋችሁት አገልግሎት፣ ለሰጣችሁት ጊዜ፣ ለከፈላችሁት ጉልበት እና ለተማሪዎች ላሳያችሁት ቁርጠኝነት ከልብ እናመሰግናችኋለን። 🙏❤️ የምትጀምሩት አዲሱ የሕይወት ምዕራፍ በስኬት፣ በደስታ እና በበረከት የተሞላ እንዲሆን ምኞታችን ነው። 🌟🎓
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи
без подписи