tgindex
💎نور الهدى وأثره في النساء🎀

💎نور الهدى وأثره في النساء🎀

Статистика
@Fatumaaaaaaарабский

نور الهدى وأثره في النساء

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
19
Всего постов
21
Тип
открытый
Язык
арабский
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
507
−6 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
23
21 постов
Вовлечённость
4,5%
к подписчикам
Постов в день
2,7
всего 21
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
22
1/48двое суток
25
1/72трое суток
27

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • من مكارم الأَخلاق : حسن اختيار الصحبة عَنْ مَيْمُونِ بْنِ مِهْرَانَ، قَالَ: «رَجُلَانِ لَا تَصْحَبْهُمَا : صَاحِبُ مَأْكَلِ سُوءٍ، وَصَاحِبُ بِدْعَةٍ» 📚 مكارم الأخلاق للخرائطي (١/٢٩٤) 🌱🌱🌱🌱🌱🌱 الخلاصة : الصاحب يؤثر فاختر من يعينك على الخير و الاستقامة

  • إن كنت بحق تعيش لرسالة،تعيش لله،تعيش لنصرة دين الله، تعيش والآخرة أكبر همك،هكذا أبدا فسيرى ذلك فى أحوالك،سيرى ذلك فى أمورك كلها،،، القسم: من أقوال الشيخ هانى حلمى «በእውነት ለአንድ ታላቅ ዓላማ የምትኖር ከሆነ፣ ለአላህ የምትኖር ከሆነ፣ የአላህን ዲን ለመደገፍ የምትኖር ከሆነ፣ አኺራህም ከሁሉ የሚበልጠው ዋና ጭንቀትህና ዓላማህ ከሆነ፤ ይህ በአኗኗርህ ላይ በግልጽ ይታያል። በጉዳዮችህም ሁሉ ይህ ይታያል።

  • إِنَّمَا أَنْتَ فِي الدُّنْيَا كَضَيْفٍ، وَمَا أَنْتَ فِيهَا إِلَّا عَابِرُ سَبِيلٍ، وَإِنَّ الدُّنْيَا دَارُ مَمَرٍّ وَلَيْسَتْ دَارَ مَقَرٍّ አንተ በዱኒያላይ እደግዳነህ እንግዳ በአንድ ቦታ ሲመጣ ለዘላለም ለመኖር አይደለም ትንሽ ቆይቶ ወደ መኖሪያው ይመለሳል እንዲሁም ሰው በዱንያ የተወሰነ ጊዜ ብቻ ይቆያል وَمَا أَنْتَ فِيهَا إِلَّا عَابِرُ سَبِيلٍ በውስጧም መንገደኛ እንጂ ሌላ አይደለህም ማለትም መንገደኛ መንገድ ላይ ቤት እንደማይሠራሁሉ፣ ሙእሚንም ዱንያን የመጨረሻ መዳረሻው አድርጎ አይወስዳትም وَإِنَّ الدُّنْيَا دَارُ مَمَرٍّ “ዱንያ የመሸጋገሪያ አገርናት ዱንያ የአኺራ መንገድ ናት በዚህች ዓለም ስንኖር ለአኼራችን የሚጠቅመንን ነገር የምናዘጋጅባት ሀገር ናት وَلَيْسَتْ دَارَ مَقَرٍّ የዘላለም መኖሪያ ግን አይደለችም

  • كُنْ فِي الدُّنْيَا كَأَنَّكَ غَرِيبٌ أَوْ عَابِرُ سَبِيلٍ

  • 12 авг.251из Asselefya3

    🍃ያ.ኡኽታ.!! ቆይ ቆይ የወደቀ አይነሳም ያለሽ ማነው እ...ንገሪኝ እስኪ ሀዘን የወረሰው ልብ እና አይምሮ ወደ ደስታ አይቀየርም ያለሽ ማነው!? ስሚኝ ቆንጂት የወደቀ ወድቆ አይቀርም ሀዘን ጭንቀት ብሶት አቅም ማጣት ሁሉም ከግዜ ጋር አብሮ ያልፋሉ!! ግን ሁሉንም አልፈሽ ድል የምታደርጊው አንቺ አላህን አምነሽ በሱ ተማምነሽ መንገድሽን ስትጀምሪ ነው!

  • 12 авг.4из nur_promotion_center

    ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም        ​•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈• ሱና ሶላት ስንት ረከዓ አለው ??

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • ➖ይበልጥ ሊያሳስብና ሊያስለቅስ የሚገባው የወንጀል መደራረብና የስህተት መበራከት ሳይሆን፣ ጥፋትን ተላምዶ በቸልተኝነት መሳቅና የልብ መደንዘዝ ነው። ደጋግ ቀደምቶች በተቅዋና በንጽህና ማማ ላይ ሆነውም እንኳ ከፈጣሪ ፍርሃትና ክብር የተነሳ እንባቸው ይፈስ ነበር፤ ዛሬ ግን በወንጀል ባህር ውስጥ እየዋኙ በፈገግታ መኖር እራሱ በትልቅ የጸጸት እንባ ሊታጠብ የሚገባው የመንፈስ መክሰም ነው።  🎯ከኢብኑ ረጀብ ብዕር ➖صباح الخير ➖ 📱https://t.me/abdurezaq27

  • ሰላም ለዛች ቀልብ: ተስፋና ምኞትዋን በሙሉ ምንም በማያቅተው ጌታዋ الله ላይ ላንጠለጠለች. 🤎 ሰላምሽ ይብዛልኝ 🩶🤎: ቻናልl:-@Lebenfelega:

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • 11 авг.26из nuredinal_arebi

    .. በአንተነትህ ፅና. ፈፅሞ አትላላጥ ሌሎችን ለመምሰል፡ የዋህ በመሆንህ ታመምና ቁሰል፡ ተሰቃይ ግደለም በጧትም በማታ፡ ዝቅ በል አትፍራ ሰው ከመሆን ተርታ፡ ግን ተስፋ እንዳትቆርጥ ብቻ እንዳትረታ፡ በችግር መሀል ነው #የስኬት ምስረታ፡ ..እየነገርኩህ ነው..!! አዛኝነትህን የበለጠ አራራው፡ ተሰበር ግደለም ቁስልህን አትፍራው፡ መከራ ውስጥ ነው ስኬት የሚሰራው፡ ..እየነገርኩህ ነውኮ...‼️ ጨካኞች ያታሉህ ይስበሩህ እንደ ገል፡ ብቻ ወድቀህ አትቅር በድጋሜ ታገል፡ በጠላቶችህ ቀስት እንዳትሸነገል፡ በወጣትነትህ ንቃ ከመሸምገል፡ ..እየነገርኩህ ነው.. ብቻ በተቻለህ መልካም ነገር ስራ፡ ሌሎችን አትምሰል ባንተነትህ ኩራ፡ ራስን መሆን ነው የጀግኖች አዝመራ፡ ....አንድ ሰው ብዙ ጊዜ ተሳስቶ ነበር። የነካው ሥራ አይሳካም፣ ያመነው ሰው ይከዳዋል፣ የጣለው እርምጃ አይሰምርም። በዚህ ተደራራቢ ክስተት የተማረረው ሰው አንድ ቀን አንድ ሽማግሌ ሰው እንዲህ አለው፦ "ልጄ ሆይ፦ ሕይወት አንተን እየቀጣችህ አይደለም፤ እያስተማረችህ ነው።" አለው ይህኔ ወጣቱ የገባው አንድ እውነት ነበር። በሕይወት የሚያጋጥሙን ችግሮች ሁሉ እኛን ለማጠንከር ይመጣሉ እንጂ ለመስበር አይመጡም። ....ዛሬ የምታለቅስበት ነገር ነገ ለሌላ ሰው የምትናገረው ትምህርት ይሆናል። 🔰ስለዚህ...!! የወደቅክ ከሆነ ተነስ። የተሳሳትክ ከሆነ ተማር። የተከዳህ ከሆነ ጥበብ አግኝ። የዘገየብህ ከሆነ ተስፋ አትቁረጥ። ምክንያቱም ሕይወት ሽልማት የምትሰጠው ፈጥኖ ለሚሮጥ ሳይሆን፣ ቢወድቅም እንኳ ተነስቶ ለሚቀጥል ሰው ነው። .......ዛሬ አትበሳጭ አሁን የምታልፍበት መንገድ ነገ የምትኮራበት ታሪክ ሊሆን ይችላል። ....የፋሩቅ አባት....✍️ t.me/nuredinal_arebi t.me/nuredinal_arebi

  • 11 авг.10из nur_promotion_center

    🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቴሌግራም ቻናል  እጃችን ላይ 2 ቻናል ብቻ አለ ፍጠኑ 👉5k subscribers  👉1.7k subscribers  🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽

  • قال ابن المبارك رحمه الله: كاد الأدب يكون ثلثي الدين

  • 11 авг.20из Sle_qelbachn1

    ኢላሂ! ከተውበተኞች አድርገህ ካኖርከኝ ይበቃኛል። ሙስሊም ሆኜ ከሞትኩም በታላቁ ችሮታህ ነው።ኢላሂ! ወዳንተ መልሰኝ።በመንገድህ ላይ አፅናኝ።

  • 10 авг.15из Sle_qelbachn1

    ክፍል ❶ 📜የኪታቡ ስም፡ اِنْتَبِهْ أَنْتَ مُرَاقَبْ!! (ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ) 🎙አቅራቢ ፡በኡስታዝ ዐብዱረዛቅ አል-ባጂ ✈️⬜️ስለ ቀልባችን☑️ ➡️ Share: t.me/Sle_qelbachn1