tgindex
Fidel Teaching Media | Mulualem

Fidel Teaching Media | Mulualem

Статистика

I don’t just explain finance — I build it💡 የቻናሉ ዪቲዩብ ገጽ https://linktw.in/gXOqQE

Последний пост
7 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
22
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
1 007
−1 за 2 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
838
21 постов
Вовлечённость
83,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 22
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
255
1/48двое суток
292
1/72трое суток
315

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • 🎓 Erasmus Mundus Joint Master in International Law of Security, Peace and Sustainable Development (ILSPSD) ------------------------------------------ A unique two-year Erasmus Mundus Joint Master’s programme preparing the next generation of international lawyers, peace and security experts, and policy-makers to address global challenges such as armed conflicts, forced migration, climate change, terrorism, and democratic challenges. 🌍 Programme highlights: **Study across 3+ European countries through mobility opportunities **Multidisciplinary focus on international law, security, peace, politics, and sustainability **6 degree-awarding universities and 30 associate partners **70 Erasmus Mundus scholarships available 🏛 Partner universities include institutions in Germany, Spain, the UK, Belgium, Portugal, and Estonia. #ErasmusMundus #Scholarship #InternationalLaw #PeaceAndSecurity #SustainableDevelopment #StudyInEurope #HigherEducation Link: https://master-international-law-erasmusmundus.eu/

  • #Update‼️ #NGAT‼️ የNGAT ምዝገባ በይፋ መጀመሩን የትምህርት ምዘናዎችና ፈተናዎች ኤጀንሲ አሳውቋል። የመመዝገቢያ Link👇 https://ngat.ethernet.edu.et 👉የምዝገባ ቀናት ከሀምሌ 15-25/2018 ዓ.ም 👉የፈተና ቀን ወደፊት የሚገለፅ ይሆናል ✍️ብዙ ተመዝጋቢዎች ድህረ ገፁ ላይ እየሞከሩ ስለሆነ ለጊዜው Busy ስለሚሆን ተረጋግታችሁ ሞክሩት ይሰራል‼️ ለNGAT/GAT ዝግጅት የባለፉ ዓመታትን ሞደል ጥያቄዎች ከነመልሳቸው ከጥሩ ማብራሪያ ጋ በዌብሳይት አዘጋጅተንላችኋል ተቀላቀሉን። Stay connected: https://t.me/FidelTeachingMedia

  • https://youtu.be/-cBBTi_cIC0

  • ቅሬታችሁን እስከ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ማቅረብ ትችላላችሁ። - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ከመውጫ ፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ ቅሬታ ያላችሁ ተፈታኞች፣ ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል። ውጤት ያያችሁበትን ሊንክ https://result.ethernet.edu.et/usernamepage በመጠቀም፣ በገፁ ላይ የሚገኘውን "Submit Complaint" የሚለውን አማራጭ በመጫን ቅሬታችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አስረድቷል። ቅሬታ የማቅረቢያ ጊዜ 👇 ከሰኔ 17-23/2018 ዓ.ም ቅሬታ አቅራቢዎች በአካል ወደ  የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መሔድ ሳይጠበቅባችሁ በኦንላይን ብቻ ቅሬታችሁን እንድታቀርቡ ተብሏል።

  • ውጤትዎን ይመልከቱ! ከሰኔ 04-12/2018 ዓ.ም የተሰጠው የ2018 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት የመውጫ ፈተና (Exit Exam) ውጤት መታየት ጀምሯል። ውጤትዎን ለማየት 👇 https://result.ethernet.edu.et ሊንኩን ከተጫኑ በኋላ 'Exit Examination' ላይ 'View Results' የሚለውን በመጫንና Username በማስገባት ውጤትዎን ይመልከቱ።

  • 📢 ማስታወቂያ ለመውጫ ፈተና በድጋሚ ተፈታኞች (Re-sitters) የመንግሥት እንዲሁም የግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የመውጫ ፈተና በድጋሚ ተፈታኝ (Re-sitter) የሆናችሁ ተማሪዎች የፈተና መግቢያ ትኬታችሁን ከዚህ ድህረ ገጽ በመግባት ማውረድ እና ፕሪንት ማድረግ ይኖርባችኋል። 🌐 https://verify.ethernet.edu.et/ የማውረጃ ቅደም ተከተል 1️⃣ ወደ ድህረ ገጹ ከገባችሁ በኋላ “Completed exit verification? Download your exit entrance ticket here” የሚለውን ይጫኑ። 2️⃣ “If you are second sitter (Re-exam) click here” የሚለውን ይምረጡ። 3️⃣ በTelebirr ክፍያ ያገኛችሁትን 10 አሃዝ/ፊደል ያለው Transaction Number በማስገባት Download Entrance Ticket የሚለውን ይጫኑ። 📌 የወረደውን ትኬት ፕሪንት በማድረግ በፈተና ቀን መያዝ አይርሱ። #Exit_Exam #ReSitter #Entrance_Ticket #MoE #EthiopiaEducation

  • Fidel Teaching Media | Mulualem pinned a photo

  • видео или голосовое, без подписи

  • 8 июн.1 1913

    видео или голосовое, без подписи

  • 8 июн.1 1483

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • የ2018 በጀት አመት መጨረሻ — የከፍተኛ ትምህርት መውጫ ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ Stay connected for more!

  • 8 июн.1 267311

    የ2018 ዓ.ም ሰኔ ወር መውጫ ፈተና የጊዜ ሠሌዳ

  • 31 мая1 28155

    https://youtu.be/5zG2-ggsVws

  • 18 мая1 02024

    #ሁለት ቀናት ብቻ ቀርተውታል! የቅድመ-ምረቃ ትምህርት የመውጫ ፈተና በድጋሚ በግል ለመፈተን እየተጠባበቃችሁ የምትገኙ አመልካቾች ምዝገባ ከግንቦት 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለአምስት ተከታታይ ቀናት እየተካሄደ ሲሆን የመመዝገቢያ ሊንኩን https://exam.ethernet.edu.et በመጠቀምና የተዘረዘሩ መስፈርቶችን በማሟላት ከግንቦት 08-12/2018 ዓ.ም መመዝገብ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፡፡ የአገልግሎት ክፍያ 750 ብር በቴሌብር በኩል መክፈል የሚጠበቅባችሁ ሲሆን፤ ፈተናውን ለመውሰድ የፋይዳ መታወቂያ የግድ የሚያስፈልግ መሆኑ ተመላክቷል፡፡ የ2018 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 02-12/2018 ዓ.ም እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወሳል፡፡

  • IF you have a degree in Law, this is for you 👍🏾 https://www.chr.up.ac.za/academic/llm-mphil-human-rights-democratisation-in-africa

  • видео или голосовое, без подписи

  • 🎓 SCHOLARSHIP ALERT — Romania 2026/2027!

Fidel Teaching Media | Mulualem — tgindex