tgindex
Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa

Статистика
@GCMHawassaанглийский

This is the official channel for Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa Branch! Matt 28:19-20 Join us on: https://t.me/GCMHawassa WIN | BUILD | SEND ይህ የግሬት ኮሚሽን ሚኒስቲርይ ኢትዮጵያ የሀዋሳ ቅርንጫፍ ይፋዊ ቴሌግራም ቻናል ነው። ለየትኛውም ጥያቄና አስተያየት @tberhanu

Последний пост
13 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
107
Тип
открытый
Язык
английский
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
3 154
−3 за 3 дн.
Сутки
−1
−0,03%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
890
40 постов
Вовлечённость
28,2%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 107
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
534
1/48двое суток
611
1/72трое суток
660

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • Great Commission Ministry Ethiopia ላለፉት በርካታ አመታት ወንጌልን ለሁሉም ለማድረስና መሪዎችን ለማስታጠቅ በትጋት ሲሰራ መቆየቱ ይታወቃል። አሁን ደግሞ አገልግሎትን ከዘመኑ ቴክኖሎጂ ጋር በማቀናጀት፣ የአብያተ ክርስቲያናትን የአስተዳደር ጫና የሚቀርፍና መሪዎችን ከወረቀት ስራ ነፃ የሚያወጣ ‘ዮቶር’ (Yotor) የተሰኘ ዘመናዊ መፍትሄ ይዞላችሁ ቀርቧል። ይህ Great Commission Ministry Ethiopia ያዘጋጀላችሁ ዲጂታል ረዳት፣ ቤተክርስቲያንዎን በየትኛውም ቦታ ሆነው በቅልጥፍና እንዲመሩ በማድረግ ትኩረትዎ በሙሉ ወደ ዋናው ጥሪዎና ወደ ታላቁ ተልዕኮ እንዲመለስ መንገድ ይከፍታል።" YOTOR #gcme #yotor Follow Yotor on: Facebook | Telegram | TikTok

  • አልተረሳሁም! የዮቶር የቤተክርስቲያን አስተዳደር ስርዓትን መጠቀም የጀመሩ ቤተክርስቲያናት ለአባላቶቻቸው ከወትሮ የላቀ አገልግሎትና እንክብካቤ መስጠት ጀምረዋል።  በዚህም የምእመናን እጅግ ደስ ተሰኝተዋል ።  እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ? ከ250+ በላይ ቤተክርስቲያናት፣ 18+ ቤተ እምነቶች እና 750+ የቤተክርስቲያን መሪዎች ጋር በመቀላቀል አገልግሎትዎን በዮቶር ያዘምኑ። 📞 ለበለጠ መረጃ +251949357901 | +251979718189 | +251910826027 ዮቶር - ቤተክርስቲያንዎን በዘመናዊ ቴክኖሎጂ ያስተዳድሩ። ከ46 ዓመታት በላይ በወንጌል አገልግሎት ታማኝ አጋርዎ - ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትሪ ኢትዮጵያ Follow us : Facebook | Telegram | TikTok | Website

  • በእግዚአብሔር ምህረትና ጸጋ አስራ ስድስት ቡድኖችን እግር ኳስ እያወዳደርን አሁን ለግማሽ ፍጻሜ ደርሰናል። በእነዚህ ጊዜያት የሐዋሳ ከተማ ክርስቲያን ወጣቶች አንድነታቸው ተጠናክሯል ፣ ስለ ግሬት ኮሚሽን ሚኒስትር አገልግሎት ግንዛቤ አግኝተዋል ከሁሉ በላይ ወንጌል ሰብከው ብዙ ሰዎች ወንጌል ሰምተዋል ፤ ከ50 በላይ ሰዎች ድነዋል 🙏👏

  • видео или голосовое, без подписи

  • 4 авг.1 06072

    ለ2019 ምዝገባ ላይ ነን ከታች በተገለፀው ስልክ እየደወላችሁ ተመዝገቡ 0926535327 ሀዋሳ

  • Channel photo updated

  • 1 авг.1 2761

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 авг.1 3081

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 авг.1 2281

    видео или голосовое, без подписи

  • 1 авг.1 0431

    видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • "ተስፋን" እንትከል በሚል ቃል መንግስት ባዘጋጀው የችግኝ ተከላ የድርሻችንን አሻራ አኑረናል።

  • Channel photo updated

  • видео или голосовое, без подписи

  • 31 июл.1 00222

    ነገ የሚካሄደው የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ለወንጌል አገልግሎታችን ትልቅና መልካም አጋጣሚ ነው። በመንግስት ቅስቀሳ በርካታ የከተማችን ነዋሪዎች፣ የከተማው ከንቲባ እና ከፍተኛ አመራሮች በሚገኙበት በዚህ መድረክ ላይ 16ቱም የክለብ ቡድኖች እና የወንጌል ስርጭት ህብረቶች በንቃት በመሳተፍ ይህንን አጋጣሚ ለወንጌል ምስክርነት ልንጠቀምበት ይገባል። የወንጌል መልዕክት ያላቸውን ባነሮች እና ባንዲራዎች በመያዝ ጠዋት 12፡00 ሰዓት በአሞራ ገደል እንገናኝ። +251916605573 / 0916623103 የትኛውንም አጋጣሚ ለወንጌል!    ✅Follow GCMEHawassa on: Telegram | Facebook | Instagram | Tiktok | YouTube

  • 30 июл.908из JOSSY-GFX

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.893из JOSSY-GFX

    видео или голосовое, без подписи

  • 30 июл.826из JOSSY-GFX

    видео или голосовое, без подписи

Great Commission Ministry Ethiopia, Hawassa — tgindex