tgindex
Christlikeness

Christlikeness

Статистика

ዓላማ ክርስቶስን በመምሰል እንድናድግ እና ከዘመኑ ክፋት ርቀን ወደ እግዚአብሔር ህልውና ስር እንድንቀርብ ነው እኔ ክርስቶስን እንደምመስል እኔን ምሰሉ1ኛቆሮ 11:1 @zelalemlove Gospel ministry

Последний пост
7 нояб.
Последнее чтение
14 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
27
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
207
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
461
26 постов
Вовлечённость
222,7%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 27
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • без подписи

  • без подписи

  • “የሚባርኩህንም እባርካለሁ፥ የሚረግሙህንም እረግማለሁ፤ የምድር ነገዶችም ሁሉ በአንተ ይባረካሉ።” — ዘፍጥረት 12፥3

  • Channel photo updated

  • 10 июн. 2024 г.298из GODisGiveLife

    ገደብ የሌለ ፍቅር

  • 10 июн. 2024 г.186из GODisGiveLife

    без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • без подписи

  • አባተ ወደ ጌታ ሄደ ነገር ግን እግዚአብሔር መልካም ነው

  • 700 subscribe በማስደረግ 3000ብር አሸናፊ ይሁኑ Jesus z.b (Youtube ) መልካም እድል https://youtube.com/@jesusz.b3025

  • 15 нояб. 2022 г.6121из ayalewwakeyo11

    #ማስታወቂያ የሚቀርበውን መንፈሳዊ ትምህርቶች በ Audio/ድምፅ ማቅረብ የሚትፈልጉ ክርስቲያኖች የሆናችሁ ከመ/ር አያሌው ዋቀዮ ጋር ማገልገል ፍላጎት ያላችሁ ከ6-9 ድረስ በውስጥ መስመር ማመለከት ትችላላችሁ። ሥራው የተጻፈውን ጽሑፍ ወደ Audio እያነበቡ መቀየር ነው ። 👇👇 @Ayalewwakeyo @Ayalewwakeyo 📞 0953755701

  • 12 нояб. 2022 г.5601из ayalewwakeyo11

    ነገረ ክርስቶስ christology አዘጋጅ አያሌው ዋቀዮ 2015

  • 6 окт. 2022 г.6401из Ab_book

    без подписи

  • 31 авг. 2022 г.740из ayalewwakeyo11

    ክፍል አራት ነገረ-ሰብእ Anthropology የእግዚአብሔር መልክ መንፈስ ነውን ? አንዳንዶች በእግዚአብሔር መልክ ፈጠረ የሚለውን ዮሐ 4:24 "እግዚአብሔር መንፈስ ነው "የሚለውን በመውሰድ የእግዚአብሔር መልክ መንፈስ ስለሆነ እኛም በመልኩ ከተፈጠርን መንፈስ ነን ይላሉ ።እነርሱ እንዲህ ብሉም ቅሉ ግን ሌላ ነው ።መጽሐፍ ቅዱስ መፍታት ያለብን በራሱ በመጽሐፍ ቅዱስ ክፍል ነው እንጂ የራሳችን ቅድመ-ልባዌ(ቅድመ-ግንዛቤ) ወይም የእኛ ሎጅክ ይዘን ጥቅስ ማፈላለግ ሳይሆን ፥የጥቅሱን አሳብ ነው ለትምህርት ማቅረብ የምንችለው።እግዚአብሔር እንዲህ ነው በተባለ ቦታ እኛም እንዲህ ነን ማለት አይቻልም ።እግዚአብሔር ታላቅ አምላክ ነው ስለዚህ እኛም ታላቅ አምላክ ነን አይባልም ።እግዚአብሔር የዘላለም አምላክ ፥የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ነው የሚለውን ቃል ወስደን እኛም የዘላለም አምላክ የምድር ዳርቻ ፈጣሪ ነን አንልም ።ይህ ሙጉት ሂርባናብስና ፉርሽ ነው ።እግዚአብሔር መንፈስ ነው ስለተባለ እኛም መንፈስ ነን አይባልም ።እግዚአብሔር እንዲህ ነው የሚለው አንዳንዶች የእግዚአብሔር ባሕርይን ፥መደቡን፥ሥልጣኑን ፥እውቀቱን ፥ኃይሉንና ሥራውን የሚገልጹ ናቸው ። እግዚአብሔር መንፈስ ነው “እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።” — ዮሐንስ 4፥24 መንፈስ በግሪክ πνεῦμα/pneûm የሚለው መደቡን(class/kinds) አልያም አይነቱን የሚያመለክት ነው ።እግዚአብሔር መንፈስ ነው ዮሐ 4:24 ጌታ መንፈስ ነዉ 2ቆሮ 3:17 አጋንንት መንፈስ ናቸው ።ሉቃ 9:42፤11:24 1ዮሐ 4:3፣2ዜና 18:20-23፤ኢሳ 8:19 ራእ 16:14 መላእክት መንፈስ ናቸው መዝ 104:4 “ሁሉ መዳንን ይወርሱ ዘንድ ስላላቸው ለማገዝ የሚላኩ የሚያገለግሉም መናፍስት አይደሉምን?” — ዕብራውያን 1፥14 ራእ 4:5፤3:1 አጋንንት ፥መላእክትና እግዚአብሔር መንፈስ ናቸው ይህ የሚያመለክተው መደባቸውን(class) ነው እንጂ እግዚአብሔር መላእክት ነው ማለት አይደለም ።የእግዚአብሔር መልክ መንፈስ ነው ፤ሰውም በመልኩ ስለተፈጠረ መንፈስ ነው የሚሉ ወገኖች ።የእግዚአብሔር መልክ መንፈስ ከሆነ :አጋንንትም መንፈስ ስለሆኑ የእግዚአብሔር መልክ ስላላቸው እግዚአብሔር ናቸው ማለት ነውን? መላእክት እግዚአብሔር ናቸውን ?ሰው መንፈስ የሚለው አስተምህሮ አንዳች መጽሐፍ ቅዱሳዊ ድጋፍ የለውም ።እግዚአብሔር መንፈስ ነው ስባል የሚጨበጥና የሚዳስስ ወይም ቁስ አካል የለውም ማለት ነው ።እግዚአብሔር ከሰይጣን ጋር ምንም ህብረት የለውም ፥ነገር ግን ሰይጣንም እንደ እግዚአብሔር መንፈስ ነው ፥ይህ መደቡ ስለሆነ እንጂ የእግዚአብሔር መልክ ኖረው አይደለም ። የእግዚአብሔር መልክና ምሳሌ መንፈስ ስለሆነ እኛም የተፈጠርነው በመልኩና ምሳሌ ስለሆነ እኛም መንፈስ ነን የሚሉ ወገኖች ይህንን ጥያቄ መመለስ አለባቸው ፦ 1.አጋንንት መንፈስ ናቸው ፥እግዚአብሔርም ደግሞ መልኩ መንፈስ ከሆነ አጋንንትም የእግዚአብሔር መልክ አላቸው ፥መጽሐፍ ቅዱስ ደግሞ ሁለቱም ምንም ህብረት እንደሌላቸው ስለምናገር እንዴት ይታረቃሉ ? 2.የእግዚአብሔር መልክ መንፈስ ከተባለ መላእክትና አጋንንት መንፈስ ስለሆኑ ፥እኛም የእግዚአብሔር መልክ ስላለን በአጋንንት በመላእክት መልክ ተፈጥረናልን? ይቀጥላል ............... መ/ር አያሌው ዋቀዮ ጥያቄ 👇👇👇 @Ayalewwakeyo Share it 👇 https://t.me/+MKJHZ8gH6iphMTdk

  • #ትውልድን_ለወንጌል ትውልድ ለወንጌል የሚል ቻናላችን በክርስትና መሠረታዊ አስተምህሮ በተለይ በትምህርት ሥላሴ በትምህርት ክርስቶስ እና በመሳሰሉት ለረጅም ጊዜ ባለመታከት እየሰራ ስሆን አሁን ግን ወደ ቻናሉ አባላትን ለመጨመር ስላሰበ የዚህ ቻናል አባል የሆናችሁ በሙሉ ለአስር ሰው በመጋበዝ ሌሎችን አባል እንድትጨምሩና ሊንኩን ሸር በማድረግ እንድትተባበሩ በትህትና እንጠይቃለን ። 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 👇👇👇👇 https://t.me/+MKJHZ8gH6iphMTdk 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/+MKJHZ8gH6iphMTdk comment @ayalewwakeyo

  • 24 авг. 2022 г.456из ayalewwakeyo11

    #አስደሳች_ዜና #በነገረ_ሥላሴ #በነገረ_ክርስቶስ #በነገረ_ምልጃ በተለይ በሐዋርያት አስተምህሮ በተለምዶ only Jesus የምንላቸው ዙራ ሰፍ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትንተናና ለጥያቀያቸው ምላሽ የሚሰጥ ስልጠና ተዘጋጅቷል ። ስልጠና ለምትፈልጉ International Minister ሆነ አብያተክርስቲያናት እንድሁም የወጣቶች ፕሮግራም ማንኛውም followship በማንኛውም ሰዓት በየትኛው ሀገር መምህር አያሌው ዋቀዮ ቀጠሮ በማሳዝ በመጋበዝ ስልጠና መውሰድ እንደምትችሉ ከወዲሁ ከታላቅ ደስታ ጋር እናሳውቃለን ። ይህንን መረጃ ለሌሎችና ወደ ሌላ ጉሩፕ forward ያድርጉ ቀድሞ ተራ ያስዙ ለበለጠ መረጃ 👉 @ayalewwakeyo 👉Email https://www.google/ayalewwakeyo@gmail.com 📞☎️ 0953755701 https://t.me/+MKJHZ8gH6iphMTdk Comment 👇👇👇👇👇 መ/ር አያሌው ዋቀዮ

  • 24 авг. 2022 г.409из ayalewwakeyo11

    Watch "ሰው ማነው ?sew manew መ/ር አያሌው ዋቀዮ" on YouTube https://youtu.be/ipA6FlPutXA ክፍል አንድ