GIZE BAR AND AGAPE EVENTS
Статистика- Последний пост
- 13 авг.
- Последнее чтение
- ещё не заходили
- Постов за неделю
- 1
- Всего постов
- 34
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- В каталоге с
- 12 авг.
- 1/24сутки в ленте
- 43
- 1/48двое суток
- 49
- 1/72трое суток
- 53
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
🥗 የጾም ጣዕም የሚያስደንቅ ቡፌ! 😋 በፍቅር የተዘጋጀ፣ በተለያዩ ጣፋጭ የጾም ምግቦች የተሞላ! 🍽️ 👨🍳 ጥራት • ንፅህና • ጣዕም 👨👩👧👦 ለቤተሰብና ለወዳጆች ፍጹም ምርጫ! 📍 Gize Bar & Restaurant ❤️ አንድ ጊዜ ቀምሰው፣ ደግመው የሚመጡበት ጣዕም! #የጾም_ቡፌ #GizeBar #የጾምምግብ #VegetarianBuffet #AddisAbaba #FoodLovers #ፍልሰታ
🥗 የጾም ጣዕም የሚያስደንቅ ቡፌ! 😋 ለወዳጆችና ለቤተሰብ በተዘጋጀ ልዩ የጾም ቡፌ፣ ከተለያዩ ጣፋጭ ምግቦች ምርጫ ጋር ይደሰቱ። 👨🍳 በፍቅር የተዘጋጀ 🥗 በተለያዩ የጾም ምግቦች የተሞላ 🍽️ ንፁህ፣ ጣፋጭ እና ጥራት ያለው 📍 ጊዜ ባር እና ሬስቶራንት "አንድ ጊዜ ቀምሰው ደግመው የሚመጡበት ጣዕም!" #የጾም_ቡፌ #GizeBar #VegetarianBuffet #AddisAbaba #FoodLovers #ፍልሰታ #የጾምምግብ
🔥 ዛሬ አርብ ምሽት? መልሱ አንድ ነው... OLDIES NIGHT! 🕺✨ ከስራ በኋላ ዘና ለማለት፣ የጥንቱን ምርጥ ዜማዎች ለመደነስ፣ ከጓደኞችዎ ጋር የማይረሳ ምሽት ለማሳለፍ... 🎶 Oldies Night @ Gize Bar & Restaurant 📍 ቦሌ፣ ከሜጋ ህንፃ ጀርባ ☎️ 0968 62 62 62 "Good Music Never Gets Old!" 💿✨ ዛሬ ማታ እንገናኝ! 🍸🎉 #OldiesNight #FridayAfterWork #GizeBar #AddisAbaba #FridayNight #WeekendStartsHere #GoodVibes #RetroMusic #PartyNight #NightlifeAddis #LiveDJ #DanceTheNightAway #AddisNightlife #WeekendVibes #GizeBarAndRestaurant
🎤🎶 ውድ የGize Bar & Restaurant ቤተሰቦቻችን! ይህን ቅዳሜ ማታ በGize Bar የሚደረገውን ልዩ የቀጥታ የሙዚቃ ምሽት እንዳያመልጥዎ! 🌟 ከተወዳጅ ድምፃውያን፦ 🎙️ Azeb • Tigist • Bini • Henok • Aku 🎼 ከ Zema Anges New Hope Band ጋር የቀጥታ ሙዚቃ እና የማይረሳ ድባብ ይጠብቅዎታል። 📍 አድራሻ: ቦሌ ከሜጋ ጀርባ – Gize Bar & Restaurant 📞 ለቦታ ማስያዝ: 0968 626262 ✨ ጓደኞችዎን ይዘው ይምጡ፤ ቅዳሜ ማታን በሙዚቃ እና በደስታ አብረን እናሳልፍ! 🎟️ ቦታዎን ከወዲሁ ያስይዙ! #GizeBar #SaturdayNight #LiveMusic #Bole #AddisAbaba #WeekendVibes
🎶 የዛሬውን ምሽት በትዝታ እናድምቅ! 📻✨ ኦልዲስ ናይት በጊዜ ባር እና ሬስቶራንት! የ80ዎቹ፣ 90ዎቹ እና 2000ዎቹ የማይረሱ ዜማዎች፣ ምርጥ ምግብ፣ አሪፍ መጠጥ እና የማይረሳ ድባብ ይጠብቅዎታል። 📍 አድራሻ: ቦሌ ከሜጋ ህንጻ በስተጀርባ 📞 ቦታ ለማስያዝ: +251 968 62 62 62 "ትዝታን እንደገና እንኖር... ዛሬ ማታ በጊዜ!" ✨
🌟 ሐሙስ ምሽት በGize Bar & Restaurant! 🌟
🎶 የቅዳሜ ምሽት የቀጥታ ባንድ 🎶 ለማይረሳ የቀጥታ ሙዚቃ፣ ምርጥ ስሜት እና አስደናቂ መዝናኛ ምሽት ይዘጋጁ! ጓደኞችዎን ይዘው በከተማ ውስጥ ያለውን ምርጥ የቅዳሜ ምሽት ይደሰቱ። 🗓️ ቅዳሜ፣ ሐምሌ 18 🕗 ከምሽቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ 📍 ቦታ፡ ጊዜ ባር እና ሬስቶራንት 🩸 አድራሻ፡ ቦሌ፣ ከሜጋ ህንፃ ጀርባ 📞 ቦታ ማስያዝ፡ +251 968 626 262 ✨ ምርጥ ሙዚቃ • ምርጥ ምግብ • ምርጥ መጠጦች • ምርጥ ትዝታዎች እንኳን ደስ አላችሁ! በጊዜ ባር እና ሬስቶራንት እንገናኝ!
💥Oldies Night - Friday @Gize Bar and Restaurant have fun after work✌️✌️✌️✌️ 📍 Location Gize Bar and Restaurant Address- 🩸 Bole Behind Mega Building Call ☎️ +251-968- 626262 #GizeBar #lounge #music#Openairplace. #AmharicMusicAddisAbaba DJNight #PartyVibes# WeekendVibe# FridayNight Nightlife GoodVibesOnly have fun after work✌️✌️✌️✌️
"ሁላችንም በጉጉት ስንጠብቀው የነበረው ታሪካዊ ጨዋታ እዚህ ደርሷል" ከዓለም ዋንጫ ፍፃሜ ምን ይጠበቃል
ኦልዲስ ናይት፤ አርብን በጊዜ ቤት! ትዝ አለኝ የጥንቱ፣ በየሳምንቱ! በስራ የዛለ መንፈስዎን ወደ ጊዜ ባርና ሬስቶራንት ጎራ ብለው በዜማ ያፍታቱ! ጥበብ የሞሸራቸው፤ ዘመን የማይሽራቸው ዕንቁ ድምጻውያን! አድራሻ፡ ቦሌ ከሜጋ ህንጻ በስተጀርባ! ሽክ ብለው ይምጡ! ቀድመው ቦታ ለማስያዝ፡ በ+251-968- 626262 ይደውሉ!
💥ውጤቱን ይገምቱ ! Norway 🇳🇴 🆚 🏴 England 📅 ሀምሌ 04 ⏰ ለሊት 06፡00 📺በSS FIFA World Cup ⚽️ ጨዋታዎቹን በቀጥታ ''በጊዜ ቤት'' Address- 🩸 Bole Behind Mega Building 📞 Reservations: +251968626262 tiktok.com/@gizebar🩸🩸 Like ❤️ | Comment 📝 | Share 🔄 #የፊፋ የዓለም ዋንጫ #እግር ኳስ #የቡድን #የዓለም ዋንጫ2026 #የዩናይትድ2026 #የእግር ኳስ አድናቂዎች #ዙር1 #የቡድን #ደረጃ #የእግር ኳስ ህይወት #footballnights# #GoodVibesOnly@Gize #watchfootball#Ethiopian #addisababa #addisababa
🔥 ልዮ የሙዚቃ ዝግጅት 🔥 🔥ደማቋ ቅዳሜ፣ ምሽት "በጊዜ ቤት"🔥 ⏰ ከምሽቱ ከ 3:00ሰዓት ጀምሮ ከወዳጅዎ ጋር የማይረሳ ምሽት በጊዜ ቤት ያሳልፉ!! Address- 🩸 Bole Behind Mega Building Dress to impress Live Band, Live Music, For Reservation Call ☎️ +251-968- 62 62 62 Join us on Telegram: Gize Bar and Restaurant don’t miss out https://t.me/Gizebarr የቴሌግራም ቻናላችችን ይቀላቀሉ tiktok.com/@gizeba
💥ውጤቱን ይገምቱ ! France 🇫🇷 🆚 🇲🇦 Morocco 📅 ሀምሌ 02 ⏰ ከምሽቱ 05፡00 📺 FIFA World Cup Central ⚽️ ጨዋታዎቹን በቀጥታ ''በጊዜ ቤት'' Address- 🩸 Bole Behind Mega Building 📞 Reservations: +251968626262
💥ውጤቱን ይገምቱ ! ፖርቹጋል ወይስ ስፔን - ማን ወደ ሩብ ፍጻሜው ይገባል Portugal 🇵🇹 🆚 🇪🇸 Spain 🗓 ሰኞ ሰኔ 29 ⏰ ከምሽቱ 04፡00 📺 በFIFA World Cup Central ⚽️ ጨዋታዎቹን በቀጥታ ''በጊዜ ቤት'' Address- 🩸 Bole Behind Mega Building 📞 Reservations: +251968626262 tiktok.com/@gizebar🩸🩸 Like ❤️ | Comment 📝 | Share 🔄
💥ማን ያሸንፋል ውጤቱን ይገምቱ ! ብራዚል ከ ኖርዌይ እና ሜክሲኮ ከ እንግሊዝ ተጠባቂ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች *** Brazil 🇧🇷 🆚 🇳🇴 Norway ዛሬ ምሽት 5:00 ሰዓት በሜትላይፍ ስታዲየም ብራዚል ከ ኖርዌይ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል። Mexico 🇲🇽 🆚 🏴 England በሌላ የ16ቱ ጥሎ ማለፍ መርኃ ግብር ዛሬ ሌሊት 9:00 ሰዓት በአዘጋጇ ሜክሲኮ እና በእንግሊዝ መካከል የሚደረገው ጨዋታ ከፍተኛ ትኩረት አግኝቷል። #WorldCup2026 #Brazil #Norway #Mexico #England #RoundOf16 #Football #Sports #Gize Bar and Restaurant
አንጋፋዋ ድምፃዊት ራሔል ዮሐንስ ከዚህ አለም በሞት መለየቷን በማስመልከት ለቤተሰቦቿ፣ እና ለአድናቂዎቹዋና ለመላው የጥበብ አፍቃሪያን የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን መፅናናትን እንመኛለን!!💔🙏 ፈጣሪ ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን!
💥የጊዜው ፈርጦች!! 🔥በደማቋ ቅዳሜ🔥 “በጊዜ ቤት” ⏰ ከምሽቱ ከ 3:00ሰዓት ጀምሮ ከወዳጅዎ ጋር የማይረሳ ምሽት በጊዜ ቤት ያሳልፉ!! አድራሻ- ቦሌ ማተሚያ ቤት ጀርባ 📍 Location: Gize Bar and Restaurant Address- 🩸 Bole Behind Mega Building Call ☎️ +251-968- 6262662 viralreelsvideo❤️ #fypシ❤️💞❤️ #music #viralvideos #LiveMusicWeekend
💥Oldies Night - Friday @Gize Bar and Restaurant have fun after work✌️✌️✌️✌️ Gize Bar and Restaurant 📍 Location Gize Bar and Restaurant Address- 🩸 Bole Behind Mega Building Call ☎️ +251-968- 626262 #GizeBar #lounge #music#Openairplace. #AmharicMusicAddisAbaba DJNight PartyVibes WeekendVibe FridayNight Nightlife GoodVibesOnly @Gize Bar and Restaurant have fun after work✌️✌️✌️✌️
ውጤቱን ይገምቱ ! England 🏴 🆚 🇨🇩 DR Congo ⏰ ከምሽቱ 1:00 📺 በFIFA World Cup Central ⚽️ ጨዋታዎቹን በቀጥታ ''በጊዜ ቤት'' Address- 🩸 Bole Behind Mega Building 📞 Reservations: +251968626262
🇲🇦 ሞሮኮ በፍፁም ቅጣት ምት አሸንፋ ወደ 16ኛው ዙር አልፋለች!