GOD'S GOSPEL
СтатистикаKNOWING God and making Him KNOWN! እግዚአብሔርን ማወቅ እና ማሳወቅ! for more information use 👉 @BenyamG
- Последний пост
- 27 июн.
- Последнее чтение
- 15 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 21
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- В каталоге с
- 15 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
https://youtu.be/I8I6Xy_vBGE?si=ZcE3Sj0zqcPLtJ8T
без подписи
Once Saved Always Saved? ሰው አንዴ ከዳነ በኋላ ሊጠፋ ይችላልን? ሰሞኑን ይሄ ጥያቈ የክርክር፣ የንትርክ እና የልዩነት ምክንያት ሆኖ እንዳለ ሁላችሁም እንደተመለከታችሁ እርግጠኛ ነኝ። ጥያቈው በዋናነት የሚነሳው ደህንነትን በሙላቱ ከልተረዱ ወገኖች እንደሆነ ይመስለኛል። ደህንነት (መዳን) ምንድነው ? ምን ያካትታል የሚሉትን ጥያቈዎች በጥልቀት ለመመለስ ብዙ መጻፍ የሚጠይቅ ነው፤ ቢሆንም በአጭሩ መልስ ለመስጠት ልትጋ። ደህንነት: ፈጽሞ የተፈጸመ (perfectly perfect/ completely complete) የሰውን ሁለንተና: ማለትም መንፈስ፣ ነፍስ እና ስጋ ያካተተ እና ጠቅልሎ የያዘ እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ በኩል የሰራውን ስራ በማመን የሚገኝ ፀጋ ወይም ነፃ ስጦታ ነው። ደህንነትን የኃጢአት ይቅርታ ከማግኘት እና ከእግዚአብሔር ፍርድ(ቁጣ) ከመትረፍ ጋር ብቻ ማገናኘት የተለመደ ነው። ችግሩም የሚመነጨው ከዚሁ ነው፥ ጠቅላላውን ደህንነት (complete salvation) ከለመረዳት ማለቴ ነው። በአጭሩ ደህንነት አካቶ የሚይዛቸውን 6 ዋናዎች ልጥቀስ:—- 1-ኃጢአት/ ይህ በውስጣችን የሚኖር ኃጢአተኛ ተፈጥሮ ማለት ነው/ The Sinful nature./ 2-በደል / ይህን የገቢር ኃጢአት በማለት እንገልጸዋለን/ transgressions ማለት ነው/ ያለፈ፣ የአሁንን እና የወደፊትን ግብረ-ኃጢአት ያካተተ ነው። 3-ከክፉው ዓለም: በዓለም ካለው ክፉ የኑሮ አይነት ማለት ነው። 4-ከሰይጣን የጭቆና አገዛዝ። 5-ከስጋ ምኞት እና 6-ከእግዚአብሔር ፍርድ (ቁጣ)። እነዚህ መሰረታዊ ቢሆኑም ደህንነት ከሕግ እርግማን ነጻ መውጣትን፣ ስጋዊና ስሜታዊ ፈውስን፣ ፍጹምና ዘላለማዊ ሕይወትን ማግኘትን እና የክርስቶስን ክብር መካፈልን ሁሉ የሚያጠቃልል ነው። ወደ ርዕሳችን ተመልሰን አንድ ጥያቄ እንጠይቃለን፤ ሰው ደህንነቱን ያጣል የሚሉ ወገኖች የሚያቀርቡት ምክንያት “በኃጢአት ጸንቶ መኖር” የሚል ነው። ነገር ግን ደህንነት ከኃጢአት መዳንን ያካተተ ነው ከተባለ፣ የዳነ ሰው እንዴት አድርጎ ነው በኃጢአት ጸንቶ የሚኖረው? አያችሁ ጥያቄው መሆን ያለበት “ሰው አንድ ጊዜ ከዳነ ሊጠፋ ይችላልን? ሰይሆን “የዳነ ሰው በኃጢአት ጸንቶ መኖር ይችላል እንዴ? የሚል ነው፤ ምክንያቱም ይሄንን ጥያቄ ከመለስን የመጀመሪያው ጥያቄ አስፈላጊ አይሆንም። ጌታን ኢየሱስ ክርስቶስን አውቆ መስቀሉን፣ ሞቱን፣ መቀበሩን እና በሦስተኛው ቀን ከሙታን መነሳቱን ተረድቶ ያመነ እና የተቀበለ ሰው በኃጢአት ፀንቶ ለመኖር የሚያስችል ሁኔታ የለውም፣ ስለዚህም አይጠፋም፣ —-ከእግዚአብሔር የተወለደ ኃጢአትን አያደርግም፥ ዘሩ በእርሱ ይኖራልና። እንደሚለው ቅዱስ ቃል ማለቴ ነው። በሞቱና በትንሳኤው ላዳነን፣ በወንጌልም ኢሟትነትን ወደብርሃን ለወጣ፣ እስከ ክብሩም ቀን ሰንሰናከል እና ሰንወድቅ በሃይሉ ለሚጠብቀን ለአብ፣ ለወልድ እና ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁን፣ አሜን። @GFI777 @TheDeepThingsOfGod
Submission to God is resistance to the devil BY ITSELF. Submit yourselves therefore to God. Resist the devil, and he will flee from you. —James 4:7
👉ሀዋሳ አካባቢ ያላችሁ ወዳጆች ማክሰኞ እና ዕሮብ ልዪ የፀሎት ጊዜ ስላለ እንዳትቀሩ፥ ጓደኞቻችሁንም ጋብዟቸው። አድራሻ : በቃልኪዳን ትውልድ ቤተክርስቲያን—ከሜምቦ ወደ ፉራ በሚወስደው አሰፋልት ከEthio Parent ፊት ለፍት ባለው ሕንጻ ሥር።
👉መፅሐፍ ቅዱሳችን ጥለነው አቧራ ለብሶ brand new ስልኮቻችን ግን በጥንቃቄ ይዘነው . . ." ይለናል ወንድማችን በዜማ 😭 ወደ መጀመሪያው ፍቅር እንመለስ መፅሐፍ ቅዱሶቻችንን እንክፈት ‼️
https://youtu.be/NTrmUbkmFE8?si=Jlno4FRQwlzRPPcx
ተባርከን ለሚመጣውም ትውልድ በረከት እንሆናለን አስተማሪ ቪደዮ ነው ሁሉም ሰው ይመልከት #Copied
https://youtu.be/NJ6un4McMWs?si=TbmwXpAtJm0J1Jvx
☝🏻☝🏻☝🏻Join this channel for spiritual, transformative collection of books.📚
https://t.me/amanushi
The Apostle of the Last Dispensation. Father of faith. Reverend Chris Oyakhilome Is Coming. Dilla Stadium Nov 22nd & 23rd🔥 @Godsgospel
https://youtu.be/GMpnnXovz6c?si=t0xABpd5G6Uk40iq
ሰላም ተወዳጆች ዛሬ አንደ ነገር ላሳያችሁ መጽሓፍ ማንበብን ለማበረታታት ያለመ ነው፥ መጽሐፎቹ ትንሹ 100 ገጽ ትልቁ 200 ገጾች ናቸው እንበል እና በየቀን ያለማቆረጥ የተወሰኑ ገጾች ብናነብ በዓመት ስንት መጽሐፍ ማንበብ እንደምንችል ላሳያችሁ። በየቀኑ 10 ገጽ ብናነብ በዓመት 24 መጽሐፍት አንብበን እንጨርሳለን። በየቀኑ 15 ገጸች ብናነብ በዓመት 36 መጽሓፍት አንብበን እንጨርሳለን። በቀን 20 ገጸች ብናነብ ደግሞ በአንድ አመት 48 መጽሓፍት አንብበን እንጨርሳለን። በቀን 30 ገጾች ብናነብስ? በአንድ አመት 73 መጽሐፍት አንብበን እንጨርሳለን። አያችሁ ጉዳዩ አንዴ ቁጭ ባሉበት አንድ መጽሐፍ የመጨረስ ሳይሆን የቀጣይነት( Consistency ) ነው። ሌላ አስገራሚ እውነታ ልጨምርላችሁ 30 ገጽ አንብቦ ለመጨረስ የሚፈጀው 60 ደቂቃ ብቻ ነው። ይሄ ማለት በቀን 1 ሰዓት ብቻ መጽሓፍ ለማንበብ ብንሰጥ በዓመት ከ100 እስከ 200 ገጽ ያላቸው 73 መጽሓፍትን አንብባን እንጨርሳለን ማለት ነው። “A reader today is a leader tomorrow” -Unknown ማነው ይሄንን ለማድረግ የተዘጋጀ? @TheDeepThingsOfGod
Your eyes are windows to your spirit. Don't expose your eyes to the garbages of this world. Protect your eyes. Do not just watch whatever you get on TV 📺 or on your smartphone 📱. The things you watch go directly to your spirit and affect it negatively. Do not consume the things of the world because they kill 🔪/quench/extinguish 🧯 the fire 🔥 of the HOLY SPIRIT that is burning in your heart. BE VERY SELECTIVE OF WHAT you SEE with your eyes. WATCH ONLY THINGS THAT WILL HELP YOU GROW MENTALLY, SPIRITUALLY, PHYSICALLY. Brothers and Sisters, the movies you watch from Hollywood are highly demonic. The devil owns the entertainment world and he is hypnotizing the world. The things you watch programs your mind unconsiously... Turn off your TV and read books or do somethimg that will help you grow. Watch 📱 💻the videos 🎥 that we post on this channel, they are selected wisely to keep you GROWING IN THE SPIRIT AND KNOWLEDGE. READ SPIRITUAL BOOKS INSTEAD OF WATCHING THINGS THAT HURT YOUR SPIRIT MAN. Shalom!
https://youtu.be/QlRpyo8TEiw?si=KWrG5A_rSDXA_T_y
As newborn babies, desire the pure milk of the word, that you may #grow. 1 Peter 2v2✍️
https://youtu.be/zCQBqCD7AcY?si=tfkcXawl6rdLVxjD
без подписи
без подписи