tgindex
Halal Jobs Quran - ሐላል የቁርአን ማስታወቂያዎች

Halal Jobs Quran - ሐላል የቁርአን ማስታወቂያዎች

Статистика

የስራ ቅጥር ማስታወቂያዎን በነፃ እንድንለቅልዎ በ @HalalJobsEthbot በኩል ይላኩልን ሐላል የሆኑ የስራ ማስታወቂያዎች የሚያገኙበት ቻናል ነው። ይወዳጁን! ይከታተሉን! ወዳጅዎንም ይጋብዙ! ያተርፉበታል!

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
5
Всего постов
26
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
15 авг.
Подписчики
3 829
+16 за 2 дн.
Сутки
+9
+0,24%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
1 661
26 постов
Вовлечённость
43,4%
к подписчикам
Постов в день
0,7
всего 26
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
277
1/48двое суток
317
1/72трое суток
342

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • Enat Institute / እናት ኢንስቲትዩት ተቋማችን ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ላይ ሠራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፦ የቁርዓን አስተማሪ/ኡስታዛ ※ ልምድ፦ ከዚህ በፊት መድረሳ ላይ ያስቀራች ቢሆን ይመረጣል ※ ብዛት፦ 2 መስፈርት:- ※ እድሜ ከ20 አመት በላይ የሆነች ※ ቁርአን ሙሉ ለሀፈዘች ቅድሚያ እንሰጣለን ※ በተጅዊድ በደንብ ማስቀራት  የምትችል ※ መግባባት የምትችል ※ ጥሩ ስነ - ምግባር  የተላበሰች ※ በኔነት ስሜት የምትሰራ ※ ሰዓት አክባሪ የሆነች ※  ሸሪአዊ አለባበስ የምትለብስ ※ አድራሻዋ ለሎሚሜዳ ቅርብ የሆነች ብትሆን ይመረጣል። ※ ደመወዝ፦ በስምምነት ※ የሥራ ቀናት፦ በሳምንት 5 ቀን ለማመልከት +251922 850541 +251978 669362 በስልክ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን። ቴሌግራም፦ @shekuru #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • Enat Institute / እናት ኢንስቲትዩት ተቋማችን ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ላይ ሠራተኛ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የሥራ መደብ፦ አጠቃላይ የመድረሳ ተቆጣጣሪ ሙዲር የሚፈለጉ መስፈርቶች፦ ※ ቁርአንን በተጅዊድ የቀራች፣ መሠረታዊ የዲን ትምህርቶችን የተማረች። ※ ኢስላማዊ አደብንና አለባበስን የምትከተል። ※ ተግባቢ፣ ቀልጣፋና በሥራ ትጉህ የሆነች። ※ ከዚህ በፊት በመድረሳ ሥራ አካባቢ ልምድ ያላት። ※ አድራሻዋ ለሎሚሜዳ ቅርብ የሆነች ብትሆን ይመረጣል። ※ ፆታ፦ ሴት ※ ደመወዝ፦ በስምምነት ※ የሥራ ቀናት፦ በሳምንት 5 ቀን ለማመልከት +251922850541 +251978669362 በስልክ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን። ቴሌግራም፦ @shekuru #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • ራህማ የቁርአን ማዕከል ​ማዕከላችን ክፍት የሆኑ የኡስታዝ/ኡስታዛ የመደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፦ የቁርአን ኡስታዝ ※ የተፈላጊ ብዛት፦ 5 (አምስት) ※ ​ፆታ፦ ሁለቱም (ወንድ / ሴት) ※ ​ተፈላጊ ችሎታ፦ ቁርአንን በትክክል በተጅዊድ ማስቀራት የሚችል/ምትችል ※ ​የስራ ልምድ፦ 2አመት(የመግቢያ ፈተናውን በትክክል ማለፍ የሚችል/ምትችል) ※ ​የስራ ቀናት፦ በሳምንት 6 ቀን ※ ​ደሞዝ፦ በ30 ደቂቃ 700 ብር ​ ማመልከቻ ለማስገባት፦ በቴሌግራም አድራሻችን @Recruitment_team1 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • 12 авг.1 111910

    ሐሰን መስጂድ እና መድረሳ የቁርዓን አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል! የስራ አይነት፦ ኡስታዝ ※ ፆታ፦ ወንድ  ※ ብዛት፦ 2 ቦታ፦ ሃሰን  መስጂድ እና መድረሳ (አለምባንክ አንፎ 75፡ አዲስ አበባ ) ደሞዝ፦ በመስጂዱ ስኬል መሰረት የስራ ሰዓት፦ ክረምት ከሰዓትት ከ10፡30 -12፡30 ሰአት         ከጧት ከ3:00~6:30 ሰዓት በጋ ከሰዓት 10:30~ 12:30 ሰዓት አስፈላጊ መስፈርቶች፦ 1.ቁርአን በተጅዊድ በደምብ የቀራ (ሙሉ ወይም ግማሽ የሓፈዘ ብሆን ይመረጣል) 2. መሰረታዊ የዲን እውቀት ያለው እና አጫጪር ኪታቦችን ማስቀራት የምችል 3. የመድረሳውን ደንብ ለማክበር ዝግጁ የሆነ መስፈርቶቹን የምታማሉ አመልካቾች ቀን ከ ነሓሴ 07 እስከ 12/2018 ድረስ መመዝገብ ትችላላቹ ለበለጠ መረጃ እና ለማመልከት፦ ቴሌግራም @Nes1625 0916253925 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • 12 авг.1 304743

    አል ሙኒብ ኦን -ላይን የቁርአን እና የሸሪዐ እውቀት ማዕከል ማዕከሉ በስር ላሉ በርካታ የበይነ መረብ (የኦን-ላይን )ተማሪዎች መስፈርቱን የሚያሟሉ 2 ሴት ኦስታዞችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ፦ ኡስታዛ ※ ፆታ፦ ሴት ※ ብዛት፦ 2 መስፈርት፦ ※ ቁርአንን የሀፈዘች እና በተጅዊድ ሙትቂን የሆነች ※ ከዚ በፊት በዙም አፕ የማስቀራት ልምድ ያላት ※ ቃኢዳ እና የተጅዊድ ኪታብ እንዲሁም አጫጭር ኪታቦችን በብቃት ማስቀራት የምትችል ※ ለዘመናዊ የስማርት ስልክ አጠቃቀም ቅርብ የሆነች ※ 4G ኔቶርክ ያላት ※ በጥሩ አኸላቅ ተማሪዎችን አያያዝ የምትችል ※ ሰፊ የማስቀሪያ ሰአት ያላት መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከስር ባለው ሊንክ እንድታመለክቱ እንጠይቃለን። @lememzgeb12  #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • 10 авг.1 58184

    ኢማሙ ሻፊኢይመድረሳ የስራ መደብ፦ ኡስታዝ ※ ፆታ፦ ወንድ ※ ልምድ ያለው ※ ብዛት፦ 2 መስፈርት፦ 1. በተጅዊድ ማቅራት የሚችል 2. ለመድረሳው ህግና ደንብ አክባሪ የሆነ 3. ኢስላማዊ አለባበስ የሚለብስ 4. ለተሰጠው የቂርአት ቦታ ብቁ ሆኖ በታማኝነት የሚያስቀራ 5. አነስተኛ  ኪታቦችን ማቅራት የሚችል አድራሻ፦ ቡና ቦርድ ሙለጌ ህንፃ የስራ ጊዜ፦ ※ ክረምት ከ 3:00-6:00 ※ በበጋው ከአስር አስከ መግሪብ ደመወዝ፦ በመድረሳው እስኬል ለማመልከት፦በ 0944748863 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ።  #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • 10 авг.1 630611

    ኢጅቲማዑል ኸይር መድረሳ በግል ለ2 ሰዎች እና በቡድን ለ7 ሰዎች የቁርአንና የመድረሳ ትምህርት ለመስጠት ብቁ የሆነች ኡስታዛ ይፈለጋል። የትምህርት ዘርፍ፦ ※ ቁርአን ※ ተጅዊድ ※ ቃኢደቱ ኑራንያ ※ ሙክተሠር ኪታቦች መስፈርት፦ ※ ቁርአንን በትክክለኛ ተጅዊድ መቅራት የሚችል/የምትችል ※ ሂፍዝ ያለው/ያላት ቢሆን ይመረጣል ※ ከቃኢደቱ ኑራንያ ጀምሮ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል/የምትችል ※ ከተማሪዎች ጋር በጥሩ ሁኔታ የመግባባት ችሎታ ያለው/ያላት ※ በትምህርት ላይ ታጋሽና ኃላፊነት የሚሰማው/የምትሰማ የተማሪዎች ብዛት፦ ※ በግል፦ 2 ሰዎች ※ በቡድን፦ 7 ሰዎች አድራሻ፦ አ/አ ቦሌ ቡልቡላ 40/60 ደመወዝ/ክፍያ፦ በስምምነት ለማመልከት፦ @Hayuta42 0942745519  #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • 8 авг.2 0102151

    ተዘግቷል! / Closed! ------------//------------ ፊርደዉስ ኦንላይን መድረሳ የስራ መደብ፦ 1. ወንድ ኡስታዝ 2. ሴት ኡስታዛ መስፈርት፦ ※ ቁረአን ሙሉ ወይም በግማሽ የሀፈዘ ※ መሰረታዊ ኢስላማዊ ት/ት የሚያቅ ※ የትምህርት ደረጃ 10 ክፍል በላይ ※  እንግሊዝኛ የሚችል ( የሌሊት ሺፍት ግዴታ ነዉ ) አማራጭ ※ የመግባባት ችሎታ ያለዉ ※ smart phone ያለዉ  ※ ነዋሪነቱ አዲስአበባ ቢሆን ይመረጣል ደመወዝ፦ በቀን ሺፍት ለሂፍዝ በሰአት 1000 ብር በቀን ሺፍት ለነዘር በሰአት 1000 ብር በሌሊት ሺፍት በሰአት 1600 ብር ማስታወሻ፦ ቂርአቱ የሚሰጠው በኦንላይን ነው። ለማመልከት፦ በቴሌግራም፦ ተዘግቷል! / Closed! ስልክ፦ ተዘግቷል! / Closed! በስራ ሰዓት ይደውሉልን #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth

  • 8 авг.1 842911

    አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መክቱም የቁርአን ማህበር የስራ መደብ፦ ኦፕሬተር ※ ብዛት፦ 2 ※ የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ※ የትምህርት ደረጃ፦ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ※ ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሰረት የማመልከቻ ቦታ፦ 6 ኪሎ ከግብፅ ኢምባሲ ፊት ለፊት ሊደርሺፕ ህንፃ ቢሮ ቁጥር 527 ለበለጠ መረጃ፦ 0903999966/65 ዝርዝር መረጃውን ለማየት የተያያዘውን ምስል ይመልከቱ። #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsEth

  • 8 авг.1 74033

    ጃቢር መስጂድና መድረሳ የስራ መደብ፦ ኡስታዝ ※ ፆታ፦ ወንድ ※ ልምድ ያለው ※ ብዛት፦ 2 መስፈርት፦ 1. በተጅዊድ ማቅራት የሚችል 2. ለመድረሳው ህግና ደንብ አክባሪ የሆነ 3. ኢስላማዊ አለባበስ የሚለብስ 4. ለተሰጠው የቂርአት ቦታ ብቁ ሆኖ በታማኝነት የሚያስቀራ 5,አነስተኛ  ኪታቦችን ማቅራት የምሚችል አድራሻ፦ ኬንቴሪ (አለም ገና) ለማመልከት፦ በ 0927986637 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ። የስራ ጊዜ ክረምት ከ 3:00-6:00 ከሰአት 10:00-12:00 በበጋው 10:30-12:15 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • 7 авг.2 15436

    ለነሐሴ ወር ለመርከዝ አዳሪ ኡስታዝ እንፈልጋለን ዳሩል ቁራእ የቁርኣን ሳይንስ ማዕከል የስራ ዘርፍ፦ ኡስታዝ ※ ፆታ፦ ወንድ ※ እድሜ፦ ከ 17-25 ብቻ ※ ብዛት፦ 2 ※ ቆይታ፦ ነሐሴ 1 ወር ብቻ መስፈርት፦ ※ መድረሳ ላይ የማስተማር ልምድ ያለው ※ ቁርኣንን በተጅዊድ የሀፈዘ ※ መሠረታዊ የዲን እውቀት የተማረ ※ ከማዕከሉ  የወጡ መመሪያዎችንና የቂርኣት ፕሮግራሞችን በትክክል ማስኬድ የሚችል ※ ደምወዝ፦ በስምምነት የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ለቡ ለበለጠ መረጃ፦ 0911047361 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • 6 авг.2 4201543

    አል-አኒስ  የቁርአን ማዕከል የስራ መደቡ መጠሪያ፦ የቁርአን ኡስታዝ/ዛ ※ ፆታ፦ ወንድ ※ ብዛት፦ 10 ※ ሴት፦ 02 ተፈላጊ መስፈርት፦ ※ የቁርአን የተጅዊድ አህካም ላይ ጎበዝ የሆነ/ች፣ ከ10 ኛ ክፍል በላይ የተማረ/ች፣ ቢያንስ የቁርአንን ግማሽ ያፈዘ/ች፣ ተፈትኖ ማለፍ የሚያስችል የተጅውድና የቂርአት አቅም ያለው/ላት ※ አረበኛ፣ኦሮሞኛ እና አማርኛ ቋንቋ የሚችል ለአመልካቾች ተጨማሪ መስፈርት፦ ከፈጅር እስከ ምሽት 5:30 ባለው ጊዜ ብዙ ሰዐት ያለው ቢያንስ 8 ሰዐት እና ከዚያ በላይ ሆኖ በዚያ ሰዐት ማስቀራት የሚያስችል ሰዐት ያለው/ት አመልካች  መሆን አለባቸው። ※ ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሠረት ሆኖ ማራኪ ※ የስራ ቦታ፦ በኦንላይን ስማርት ፎን (smart phone) የእጅ ስልክ ያላት Ram ከ 4GB በላይ የሆነ (በኦንላይን) በተመደቡበት ሰዐት ማስተማር የምትችሉ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከታች በተቀመጠው የቴሌግራም አአድራሻ  መመዝገብ ትችላላችሁ። ማሳሰቢያ;በሚመዘገቡበት ወቅት ስልክ ቁጥር፣ሙሉ ስም መኖሪያ አድራሻ፣ፆታ ፣እድሜ፣የሚችሏቸውን ቋንቋዎች ና የቂርአት ደረጃዎን እና ለማስቀራት ነፃ የሆኑበትን ሰዐት መፃፍ ይጠበቅበዎታል። @rafeeq12 መስፈርቱን ካላሟላችሁ አታመልክቱ ። አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ቤተል ስልክ ቁጥር፦ 0939206922 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • 6 авг.1 98133

    ዑመር ኢብኑል ኸጧብ የቂርአት ማዕከል የስራ መደብ፦ ኡስታዝ እና ካሸሪ ※ ፆታ፦ ወንድ/ሴት ※ ልምድ፦ ከአንድ አመት በላይ ሂፍዝ ያስቀራ/ች ※ ብዛት፦ 3 ኡስታዝ                1 ካሸሪ መስፈርት፦ 1. በተጅዊድ ሙሉ የሀፈዘ/ች 2. ለመድረሳው ህግና ደንብ አክባሪ የሆነ/ች 3. ኢስላማዊ አለባበስ የሚለብስ/የምትለብስ 4. ለተሰጠው የቂርአት ቦታ ብቁ ሆኖ በታማኝነት የሚያስቀራ/የምታስቀራ 5. መሰረታዊ የሆኑ ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል/የምትችል 6. ካሸሪ ከ12th እስከ ድግሪ( በአካውንቲንግ ) አድራሻ፦ አስኮ ሳንሱሲ አለፍ ብሎ ሸክላ በኮብልስቶኑ ወዴ ላይ ገባ ብሎ ለማመልከት፦ በ 0941370887 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ:: #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • 6 авг.2 17129

    አያህ የቁርአን እና የዲን ትምህርት ማዕከል አይነት፦ ቤት ለቤት ቂርዓት ※ ቦታ፦ ቀራንዮ ※ ቀን:- በሳምንት 3ቀን ※ ቀናት፦ ሰኞ፣ እሮብ፣ አርብ ※ ሰአት፦11:00-12:00 ※ ቆይታ፦ ለ1ሰዓት ※ ደመወዝ፦ በስምምነት ※ ፆታ፦ ወንድ ኡስታዝ መስፈርት፦ ※ መሰረታዊ ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል ※ የተርቢያ ትምህርቶችን መስጠት የሚችል ※ ቤት ለቤት አስቀርቶ የሚያውቅ ※ ቁርኣን ከተጅዊድ ጋር ማስቀራት የሚችል ※ ሒፍዝ ሙሉ/የተወሰነ የሐፈዘ ※ ሸሪኣዊ አለባበስ የሚለብስ ※ እዛው አካባቢ ነዋሪ የሆነ መስፈርቱን የሚያሟሉ ከሆኑ ብቻ #A111 ኮድን በመጠቀም ያናግሩን @ayahquraniccenter #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • 5 авг.2 071812

    ሙህሰን መድረሳ 1. የስራ መደብ፦ ኡስታዝ ※ ብዛት፦ 1 ※ ጾታ፦ ወንድ መስፈርት፦ ※ ቁርአን በተጅዊድ የቀራ ※ የተጅዊድ አህካሞችን የሚያዉቅና በተጅዊድ በማስቀራት ብቁ ተማሪዎችን ማፍራት የሚችል ※ ከዚህ በፊት የማስቀራት ልምድ ያለዉ 2. የስራ መደብ፦ ኡስታዛ ※ ብዛት፦ 1 ※ ጾታ፦ ሴት መስፈርት፦ ※ ቁርአን በተጅዊድ የቀራችና ቃዒደቱ ኑራኒያን በሚገባ የምትችል ※ ቃኢደቱ ኑራኒያን የማስተማር ልምድ ያላት ※ የት/ት ክፍለ ጊዜ -ከጁሙዓና እሁድ በስተቀር ※ ከጠዋት 2:30-6:00 እና ከሰዓት 7፡30-9፡00 ※ ደመወዝ፦ በስምምነት አድራሻ፦ አየር ጤና አንሷር መስጂድ ጀርባ ለማመልከት፦ በሚከተለው የስልክ መስመራችን ፦ 0911994827 ወይም 0910014104 ይደዉሉ #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • 5 авг.1 89222

    ኡመል ቁራ የቁርአን ሒፍዝና ዲናዊ ት/ቶች ማዕከል የስራ መደብ፦ ኡስታዝ ※ ብዛት፦ 3 ※ ፆታ፦ ሴት ተፈላጊ ችሎታ፦ ※ ከቃዒደቱል ኑራኒያ ጀምሮ ※ ቁርኣንን በተጅዊድ በደንብ ማንበብ መቻል ※ መሠረታዊ የአቂዳ ኪታቦችን ማስቀራት መቻል ※ ከህፃናት እስከ አዋቂ መግባባት መቻል ※ ለመድረሳው ታማኝ ሆኖ መገኘት ደመወዝ፦ በስምምነት ለመድረሳው ቅርብ መሆን ቅድሚያ ያሰጣል አድራሻ፦ ጣፎ 44 ማዞርያ ለማመልከት፦ 0922332714 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • 5 авг.2 030512

    አል ፈወዝ የቁርአን መአከል የስራ መደብ፦ ተቆጣጣሪ (ቤሮ ላይ ) ※ ብዛት፦ 2 ※ ፆታ፦ ሴት       መስፈርት፦ ※የትምርት ደረጃ ማኔጅመንት ※ ቁርአንን በደምብ የቀራች እና አጫጭር የሚባሉ ኪታቦችን የቀራች ※ ቁርአን  የሀፈዘች ብትሆን ይመረጣል ※ ከጠዋት 12 እስከ ምሽት 6 ሰአት ነፃ የሆነች *የቢሮ ሰዓት ከ3:00 እስከ 11:00 ※ መኖሪያዋ አዲስ አበባ  ቤተል የሆነች ይመረጣል ※ ስራዋን አክባሪ የሆነች ※ ደመወዝ፦ በስምምነት አድራሻ፦ ቤተል ኤ ጀሞል ህንፃ (5ኛ ፎቅ) ለማመልከት፦ ስልክ ቁጥር፦ 0972300909 ዩዘርኔም፦ t.me/alfewzonline #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • 5 авг.1 96469

    ሰኢድ መስጂድና መድረሳ(በድጋሚ የወጣ) መድረሳው ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟላ ሴት አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። የስራ መደብ:-የቁርዓን አስተማሪ ※ ልምድ:- ከዚህ በፊት መድረሳ ላይ ያስቀራች ቢሆን ይመረጣል ※ ደሞዝ:- በስምምነት   ※ ፆታ:- ሴት ※ ብዛት:- 1 መስፈርት:- ※ እድሜ ከ20 አመት በላይ ※ ቁርአን ሙሉ ለሀፈዘች ቅድሚያ እንሰጣለን ※ በተጅዊድ በደንብ ማስቀራት  የምትችል ※ መግባባት የምትችል ※ ጥሩ ስነ - ምግባር  የተላበሰች ※ በኔነት ስሜት የምትሰራ ※ ሰዓት አክባሪ የሆነች ※  ሸሪአዊ አለባበስ የምትለብስ ፨ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የምትችል ለእናቶች  ቁርአን አስቀሪ ኡስታዛ ※ የስራ ሰዓት፦ ከሰኞ እስከ ሀሙስ  እና  ቅዳሜ ዘወትር ከጠዋቱ 4:00 እስከ 5:30 ※ አድራሻ፦አንፎ 105 (ከአለም ባንክ ወይም ቀራኒዮ ወደ አሸዋ ሜዳ በሚወስደው መንገድ ዘቢዳር ሆቴል ሳይደርስ) ለመድረሳው ቅርብ ለሆኑ ኡስታዞች ቅድሚያ እንሰጣለን። ለማመልከት በሚከተለው አድራሻ ያመልክቱ +251911066965 +251911951970 +251901175562 @AbuSelwa1570 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • 3 авг.2 34347

    ሀፍሳ ቢንት ኡመር መስጂድና መድረሳ ለቁርዓን ተማሪዎች ኡስታዛህ ይፈልጋል። የስራ መደብ፦ ኡስታዛህ ※ ፆታ፦ ሴት   ※ ብዛት፦ 1       መስፈርት:- 1. የቁርኣን ሂፍዝ ሙሉ በሙሉ ከበቂ ተጅዊድ ጋር የጨረሰች 2. ተማሪዎችን ከቁርአን ባሻገር በመሰረታዊ.የተጅዊድ ት/ት ማብቃት የምትችል 3. መሰረታዊ የአቂዳ ኪታቦችን(ኡሱሉሳላሳ እና የመሳሰሉ አጫጭር ኪታቦችን )ማስተማር የምትችል 4. ለት/ቤቱ ህግና ደንቦች ተገዢ የምትሆን ※ ቦታ፦ ኬንቴሪ 08 ቀበሌ ሀፍሳ ቢንት ኡመር መስጂድ ቀንና ሰአት:- ጠዋት 2:30-7:00 ደሞዝ:- በስምምነት ለበለጠ መረጃ፦ ስልክ ቁጥር፦ 0948762415 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran

  • 2 авг.2 32214

    ኡመል ቁራ የቁርአን ሒፍዝና ዲናዊ ት/ቶች ማዕከል የስራ መደብ፦ ኡስታዝ ※ ብዛት፦ 3 ※ ፆታ፦ ሴት ተፈላጊ ችሎታ፦ ※ ከቃዒደቱል ኑራኒያ ጀምሮ ※ ቁርኣንን በተጅዊድ በደንብ ማንበብ መቻል ※ መሠረታዊ የአቂዳ ኪታቦችን ማስቀራት መቻል ※ ከህፃናት እስከ አዋቂ መግባባት መቻል ※ ለመድረሳው ታማኝ ሆኖ መገኘት ደመወዝ፦ በስምምነት ለመድረሳው ቅርብ መሆን ቅድሚያ ያሰጣል አድራሻ ጣፎ 44 ማዞርያ ለማመልከት፦ 0922332714 #ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ! === Halal Jobs ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran