Haramaya university Info Center
Статистика- Последний пост
- 17 окт. 2025 г.
- Последнее чтение
- 14 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- und
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 14 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
без подписи
#HaramayaUniversity #የጥሪ ማስታወቂያ ሀረማያ ዩኒቨርስቲ ለአዲስ ተማሪዎቹ ጥሪ አደረገ በ2018 በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ለተመደባችሁ የፍሬሽማን ቅድመ-ምረቃ ተማሪዎች እንዲሁም በ2017ዓ.ም. የትምህርት ዘመን በሪሜዲያል (Remedial) ፕሮግራም በዩኒቨርሲቲያችን ትምህርታችሁን ስትከታተሉ ቆይታችሁ በሀገር አቀፍ ደረጃ በተሰጠው ፈተና አማካይ ውጤት 50% እና በላይ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ ጥቅምት 17 እና 18፣ 2018 ዓ.ም. ሀረማያ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ዋናው ግቢ በአካል ተገኝታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ እናስታውቃለን። @freshman_tricks
без подписи
#HaramayaUniversity ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ የ2018 ትምህርት ዘመን ነባር የቅድመ ምረቃ እና የድኅረ ምረቃ መደበኛ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀናት መስከረም 12 እና 13/2018 ዓ.ም መሆኑን አሳውቋል። በኦንላይን ምዝገባ የሚካሔደው ከመስከረም 12-14/2018 ዓ.ም፤ በአካል ምዝገባ መስከረም 15/2018 ዓ.ም፤ ትምህርት የሚጀምረው መስከረም 16/2018 ዓ.ም መሆኑ ተገልጿል። ከሪሚዲያል ወደ ፍሬሽማን ያለፋችሁ የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ መግቢያ ቀን ወደፊት ይገለጻል ተብሏል። @Freshman_tricks
◦♻️ሀረማያ ዩንቨርሲቲ መገኛ፡ ሀረማያ :ከሀረር 17ኪ/ሜ ርቀት ላይ የምትገኝ ወይም ሀረር ከመግባታችን በፊት የ10ብር መንገድ ሲቀረን ያለች ከተማ ናት ሃረማያ ።🚍 ድሬም ቅርብ ናት የ150 ብር መንገድ ብቻ የአየር ሁኔታ፡ ብርዳማ ነው በተለይ ምሽት ላይ በጣም ይበርዳል ።ሀረማያ ሀሩር ነው ምናምን የሚባለውን አትስሙ በርግጥ አንዳንድ የሙቀት ወራት አሉ ግን ብዙውን ጊዜ ቅዝቃዜው ያመዝናል ፤ ስለዚህ ወፍራም ልብስ መያዝ ይኖርባቹሃል ። ብርድ ልብስ ምናምን መሸከም ካልፈለጋቹህ ሀረማያ ልብስ እና አንዳንድ ሸቀጦች ርካሽ በመሆናቸው ግቢ ከገባቹህ በኋላ መሸመት ትችላላችሁ በውስጡ ያሉ ግቢዎች ፡ አንድ ትልቅ ግቢ ሆኖ በውስጡ ግን ሶስት የተያያዙ subግብዎች አሉት በተጨማሪም ሀረር ከተማ ላይም ሌላ ግቢ አለው Subግቢዎች 1 Main campus 👉All social departments 👉Computer science 👉Business 👉Economics 👉Natural computational science 👉Law 👉Teaching and 👉Agriculture.... 2 Gandajay.........(Techno campus ) 👉Engineering above second year 👉Food science 3 Station 👉Fresh Engineering students and 👉Veterinary 4 Hareri 👉Medicine 👉Health 👉Pharmacy 📶ግቢው ውስጥ አሪፍ የሚባሉት agri,law and computer science ናቸው ። 🍞🍚🍣ምግብ ቤቶች🍝🍔🍣 ምግብ ኢትዮ ውስጥ ከሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች መካከል ቀዳሚው ነው ማለት ይቻላል። 5⃣በሳምንት አምስት ቀን Therefore አለ 1⃣ ቀን ፓስታ 1⃣ ቀን ደግሞ መኮረኒ 🔰ቁርስ 🍔ሳንድዊች 🍝አንድ ቀን ማርማራታ 🍣ሁለት ቀን ዳቦ በስጋ ፍርፍር 🍚አንድ ቀን በሩዝ 🍞አንድ ቀን አንድ 🍞 ዳቦ 🔰Launch Pasta....35-50birr Frfr.........35-40birr Shro........35-40birr Tegabino...35-40birr Buna.......5birr Shayi.......5birr Sandwich.....15-25birr የጫት ነገር የማይሆንላቹህ አልያም ጫትን እንደ ምግብ የምትጠቀሙ ተማሪዎች ስለምትኖሩ ሌላ ግቢ ሄዳቹህ እሰጥ አገባ ውስጥ ከመግባትና ብሎም የዲሲፕሊን ኮሚቴ ጋር ከመጨቃጨቅ ሀረማያ ዩንቨርሲቲ ጎራ ብትሉ pis አለው። ( ጫት መቃም አይካበድም እንደ ህግ ግን ክልክል ነው ) አደራችሁን ከጫት ለመራቅ ሞክሩ ፤ በተለይ ለጫት አዲስ የሆንችሁና ምናልባትም ከነ ጭራሹ የማታውቁት ፍሬሽ ተማሪዎች ከተማው ላይ ባለው የጎላ የጫት ተጠቃሚነት እንዳትረበሹ ብሎም እንዳትሞክሩት ለማሳሰብ እወዳልሁ። ♻️[ Water ] 🚰የውሃ ችግር የለብንም ቢጠፋ ቢጠፋ እንኳ ካፌ አይጠፋም ስለዚህ ከካፌ መጠቀም ይቻላል ግን አይጠፋም 🚺ለሴቶች በየ ብሎካችው ውሃ አለላቸው ሀረማያ ዩንቨርሲቲ የሚመደብ ሰው የብሄር ቀልድ ምናምን እንዳይቀልድ በጣም Serious ጉዳይ ነው ፤ ባሁኑ ሰዓት የትኛውም ግቢ የሚገባ ተማሪ ከዘረኝነት የፀዳ ካልሆነ አዛ ነው። እኛ ጋር ግን ባስ ይላል ብሄርተኝነት ምናምን ....F ነው ግሬዱ በተረፈ ዝርፊያና ሌላ አስጊ ሁኔታ የለም፤ለፍሬሽ ተማሪዎች ደግሞ ሰርቪስ ተዘጋጅቶ ይጠብቃቸዋል ። @HaramayaUniversity_2017
የ ጤና እና የ ኢንጂነሪንግ ዲፓርትመንቶች ንፅፅር / Health Bs Engineering Departments comparison 👇👇👇 https://youtu.be/JQRlyHMGJpM
Freshman Mathematics unit 2 proof by using mathematical induction 👇👇 https://youtu.be/vDXXZ4-qggM
የገና ስጦታ ለ 3 ፍሬሽማን ተማሪዎች ዛሬ ማታ 03:00 ላይ የ general knowledge ጥያቄዎች ይኖሩናል ። ቀድመው የመለሱ 3 ተማሪዎችን ወደ private class መቀላቀል ይችላሉ ። ጥያቄው የሚለቀቀው በ freshman Tricks ቻናል ላይ ብቻ ነው ስለዚህ ቻናሉን join አድርጋችሁ ጠብቁ 👇👇👇 https://t.me/Freshman_tricks https://t.me/Freshman_tricks
ለ2017 ፍሬሽ ተማሪዎች የሚሆን ምርጥ የጥናት ፕሮግራም አዘጋጀንላችሁ https://youtu.be/ahSCSmL4uyA
#HaramayaUniversity #Remedial በ2017 ዓ.ም. በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ በሪሜዲያል ፕሮግራም ለተመደባችሁ ተማሪዎች በሙሉ በ2017 ዓ.ም. ትምህርት ዘመን በሪሜዲያል ፕሮግራም ትምህርታችሁን በሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እንድትከታተሉ የተመደባችሁ ተማሪዎች በጥር 02፣ 03 እና 04፣ 2017 ዓ.ም. ሀረማያ በሚገኘው የዩኒቨርሲቲው ግቢ በአካል ተተኝታችሁ ሪፖርት እንድታደርጉ ዩንቨርሲቲው ገልጿል። #ማሳሰቢያ 1ኛ. የህብረተሰብ ሳይንስ ተማሪዎች በቨተርነሪ (Veterinary) ካምፓስ እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች በቴክኖሎጂ (Technology) ካምፓስ ሪፖርት የምታደርጉ መሆኑን እናሳውቃለን። 2ኛ. ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲው ስትመጡ የ8ኛ ክፍል ካርድ፣ ከ9ኛ አስከ 12ኛ ትምህርት ያጠናቀቃቸሁበትን ትራንስክሪፕት እና የ12ኛ ከፍል ሰርትፍኬት ዋናውን እና ፎቶ ኮፒ 4 ፓስፖርት መጠን ያላቸው ጉርድ ፎቶ እንዲሁም በማስታወቂያው የተጠቀሱ የግል መጠቀሚያ ቁሳቁሶችን ይዛቹህ እንድትሄዱ ዩንቨርሲቲው ጨምሮ አሳስቧል። ተማሪዎች የዶርም ምደባችሁን ከዩንቨርሲቲው ዌብሳይት (www.haramaya.edu.et) ላይ በመግባት መለያ ቁጥራችሁን ተጠቅማቹህ መመልከት ትችላላቹህ። @HaramayaUniversity_2017
без подписи
የተማሪዎች የምግብ ሜኑ‼️ ከዘንድሮው አመት ጀምሮ በሁሉም የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች ለተማሪዎች የሚቀርበው የምግብ ሜኑ ይፋ ተደርጓል። ዝርዝር መረጃ ከላይ ከተቀመጠው ምስል ይውሰዱ። @EthiopianUniversitystudents1
በ 2017 ሪሜዲያል የምትገቡ ተማሪዎች እነዚህን ነገሮች ሳትይዙ መሄድ የለባችሁም ። 👇👇 https://youtu.be/OkSPV_AmUDI
ሀረማያ ዩኒቨርሲቲ እስካሁን የሪሜዲያል ጥሪ አላወጣም ። ሲደርሰን እናሳውቃለን ።👇👇 @HaramayaUniversity_2017
የአርብ ምሽት 03፡00 ሽልማት ዛሬም ይኖረናል፣ ከእናንተ የሚጠበቀው ተዘጋጅቶ መጠበቅ ነው፣ ጥያቄውን ለመመለስ የ freshman tricks የቴሌግራም ቻናልን በቅድሚያ ይቀላቀሉ! 👇🏽 Telegram:https://t.me/Freshman_tricks 👉 ምላሹን በ freshman tricks ቴሌግራም ቻናላችን comment ላይ ብቻ በመመለስ በሽልማቱ ላይ ይሳተፋሉ! 👉 ጥያቄወችን ቀድመው ለሚመልሱ 2 የፍሬሽ ተማሪዎች የ 2017 freshman tricks tutorial እንዲቀላቀሉ እናደርጋለን ።❗️ 👉ማሳሰቢያ- #Edit የተደረገ ምላሽ ተቀባይነት የለውም! 1ኛ ጥያቄ ፦ በዚህ ሊንክ ገብተው ፥ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ አድርጎ ማረጋገጫ ስክሪንሸት መላክ።👇 https://youtube.com/@freshman_tricks?si=nqi8kMPExLLYjP8B 2ኛ ጥያቄ ፦ ሰዓቱ ሲደርስ የሚለቀቅ ይሆናል 🙌🏿 ❗️መልሶቹን ሁለቱንም አንድ ላይ ነው መላክ ያለባችሁ። ከአንድ ጊዜ በላይ መልስ መላክ አይቻልም። ከcomment ውጪ በሌላ መላክ አይቻልም። 💝መልስ ሰትልኩ ሁለቱንም ፎቶወች አንዱ ቻናሉን ሰብስክራይብ እንዳደረጋችሁ የሚያሳይ አንዱ ደግሞ ለጥያቄው ምላሽ የሚሆን አንድ ላይ ነው መላክ ያለባችሁ ⏰ጥያቄው 3 ሰዓት ላይ የሚለቀቅ ይሆናል🙌🏿
የ 2017 የሁሉንም የመንግስት ዩኒቨርሲቲወች እና የግል ኮሌጆች Remedial course የሚያጠቃልለው የ Remedial Tricks ክላስ ተጀመረ!!! ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ሁላችሁም ከላይ ካሉት 2 ክላሶች መካከል መርጣችሁ መመዝገብ እንደምትችሉ ማሳሰብ እንወዳለን!!! ማሳሰቢያ❗️ 🥇ክፍያ የሚከፈለው 1 ጊዜ ብቻ ሲሆን 500 ብር ብቻ ከፍላችሁ !!! ሁሉንም ትምህርቶች ያለ ምንም ተጨማሪ ክፍያ መጠቀም ትችላላችሁ!!! 🥈የሚሰጡትን ትምህርቶች በተመቻችሁ ሰዓት ገብታችሁ አንድ ጊዜ አውርዳችሁ መጠቀም ትችላላችሁ!!! ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳምፕሎችን ለማየት👇🏿👇🏿👇🏿 📌You Tube Channel 📌Telegram Channel 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉 0927052140 ለመመዝገብ @REMEDIAL_TRICKS_BOT ይጠቀሙ !!!
без подписи
ለየት ያለው የ 2017 Freshman Tricks ምዝገባ እንደቀጠለ ነው ። አንድ ጊዜ ብቻ ከፍላችሁ ሁለቱንም ሴሚስተር እንድትማሩ ከማስቻሉም ባለፈ ዲፓርትመንት ስትመርጡ የ medicine ,law,architecture,pharmacy ,software COC ፈተናዎች ተፈትነው ባለፉ ተማሪዎች የሚሰጠውን የ COC ስልጠና በነፃ መውሰድ የምትችሉ ይሆናል ። 📘 የቪዲዮ ትምህርት የእያንዳንዱ topic ትምህርት ከኖቶቹ ጋር 📘እያንዳንዶቹ ቻፕተሮች እንዳለቁ ሰፋ ያሉ ወርክሽቶች ከነመልሶቻቸው 📘በየወሩ የሚሰጡ የ Quiz ፈተናወች 📘መጨረሻ ላይ የሚሰጡ final ፈተናወች ለበለጠ መረጃ እንዲሁም ሳምፕሎችን ለማየት👇🏿👇🏿👇🏿 📌You Tube Channel 📌Telegram Channel 🕹በስልክ ቁጥራችን 👉 0902100732 ለመመዝገብ @FRESHMAN_TRICKS_BOT ይጠቀሙ !!!
🎯የሀረማያ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ዶርማችሁ ተለቋል።አድሚሽን ኮዳችሁን እያስገባችሁ የት ዶርም እንደደረሳችሁ ማየት ትችላላችሁ ለማየት፦ http://dormitoryps.haramaya.edu.et/DormSearch.aspx
#Haramaya_University የጥሪ ማስታወቂያ የመግብያ ቀናት ህዳር 9,10 እና 11 @HaramayaUniversity_2017