Hawassa University Information Center
СтатистикаThese channel will provide you the information you need in the school compound (ie main Campus and techno campus) of Hawassa University. and You Can Report Us Lost Id, Registration Slip, Meal Card's and others Contact us @Hawassa_university_bot
- Последний пост
- 18 сент. 2021 г.
- Последнее чтение
- 13 авг.
- Постов за неделю
- 0
- Всего постов
- 20
- Тип
- открытый
- Язык
- английский
- Категория
- Образование
- В каталоге с
- 13 авг.
- 1/24сутки в ленте
- —
- 1/48двое суток
- —
- 1/72трое суток
- —
Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.
Посты
ሰላም ውድ ተመራቂ ተማሪዎች በጉጉት ለምንጠብቃት ለዚህች ውድ ቀን በሰላም አደረሳችሁ / አደረሰን እያልን ዛሬ ቅዳሜ ከጠዋት @1:30 - @1:45 ባለው ጊዜ ውስጥ ሁሉም የ TECHNO ተመራቂ ተማሪዎች አንድም ሳይቀር በGC Block ስር ተሰባስበን ጋውን ለብሰን በጋራ ወደ መመረቂያ Stadium እንድንሄድ እናሳስባለን። እንኳን አደረሳችሁ !!!! * **
#Hawassa : ለ2 ቀናት ኃይል ይቋረጣል። በሐዋሳ ከተማ እና አካባቢዋ ለሁለት ቀናት የኤሌክትሪክ ሀይል መቋረጥ እንደሚኖር ተገልጿል። መቼ ? ነገ በ08/01/2014 እና በ09/01/2014 ዓ.ም ጥዋት ከ4:00-600 እንዲሁም ምሽት ከ12:00 - 2:00 ሰዓት ላይ የሀይል መቋረጥ ይከሰታል። ይህን ያሳወቀው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ደቡብ ሪጅን ነው። ደንበኞቹ ከወዲሁ አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት እንዲያደርጉ መልዕክት ተላልፏል። የሚቋረጥበት ምክንያት ? የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ደቡብ ሪጅን እንዳስታወቀው በሐዋሳና አካባቢዋ የሀይል መቋረጥ የሚከሰተው በስራ ጉዳይ ነው ብሏል። Credit : Hawssa City Communication @tikvahethiopia
ቃል እዳ ነው! ዛሬ ለሚካሄደው የራት ፕሮግራም ቴክኖ በሚገኘው የአስተማሪዎች ላውንጅ ከጠዋቱ 3:00 ጀምሮ እስከ 6:00 ድረስ ብቻ ትኬቱ የሚሸጥ ይሆናል። ኑ ሁሉንም ያማከለ ራት እንብላ! ለበለጠ መረጃ +251913282078 0930202120 +251944279141
видео или голосовое, без подписи
🎉CONGRADULATION CLASS OF. 2021 🧑🎓'Graduation Stole'👨🎓 🎓የ 2013 ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ይህን የመመረቂያ "HAWASSA UNIVERSITY CLASS OF 2021🎓" የጋወን ማድመቂያ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንሎታል። 🎓ዋጋው 140 ብር ብቻ ሲሆን በግሩፕ ለሚገዙ የSTUDIO ፎቶ SHOT በነፃ የሚኖራችሁ ይሆናል። በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለዚች ቀን አበቃችሁ።🎊 ☎️Contact RE Printing +251912282136 +251900310133
видео или голосовое, без подписи
የማስታወቂያ ሰዓት 🎉CONGRADULATION CLASS OF. 2021 🧑🎓'Graduation Stole'👨🎓 🎓የ 2013 ተመራቂ ተማሪዎች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን ይህን የመመረቂያ "HAWASSA UNIVERSITY CLASS OF 2021🎓" የጋወን ማድመቂያ በተመጣጣኝ ዋጋ አቅርበንሎታል። 🎓ዋጋው 140 ብር ብቻ ሲሆን በግሩፕ ለሚገዙ የSTUDIO ፎቶ SHOT በነፃ የሚኖራችሁ ይሆናል። በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ለዚች ቀን አበቃችሁ።🎊 ☎️Contact RE Printing +251912282136 +251900310133
የእሳት ዳር ጨዋታ ለሁሉም የግቢያችን ተማሪዎች በሙሉ የተዘጋጀ በአይነቱ ልዩ የሆነ ምሽት በሴንትራል ሆቴል ነገ ሐሙስ መስከረም 6 2014 ዓ.ም.። የዘጠናዎቹ ትዝታዎች የሚዳሰሱበት፣እሳት እየሞቅን ትዝታችንን የምንካፈልበት፣ሴቶች ቃጤ ቃጤ ወንዶች በቴዘር የሚፈታተሹበት፣ጥንዶች ከጓደኞቻቸው ጋር እቃ እቃ የሚጫወቱበት(በቃ አሁን ይተኙ መሽቷል እስከሚባልበት ቅፅፈት.......ቆይ ቆይ ቆይ ሲተኙ አናይም?😜😜)፣የአባባ ተስፋዬ ከኢቲቪ ከመለያያቸው በፊት ለመጨረሻ ግዜ የተናገሩትን ተረት እና የቼሪ ትዝታን የምናይበት፣ዲንግዲንግ፣የጉንፋን እና የደስታ ከረሜላ የሚታደልበት፣ማህረቤን አያችሁ፣እቴ ሜቴ የሎሚ ሽታ እያልን በፍቅር ከፍ የምንልበት አስደሳች ምሽት በ90's ኢቨንትስ ተዘጋጅቶ እናንተን ለማስተባበር አስፈላጊውን ዝግጅት ጨርሷል። የራሳችን የሆነ የመግቢያ ህግ አለን ግዴታ 1 :360ብር(ሁሉንም ተማሪ ለማማከል ከጓደኞቻችን እንዳንለይ በማሰብ የተዘጋጀ ስለሆነ)ምግብ እና መጠጥን ጨምሮ ግዴታ 2:ግዴታ ሁሉም ተማሪ ሴቶቹ በራት ልብስ እና ሂል ጫማ፣ወንዶቹ በሙሉ ሱፍ ከነከረባቱ ትኬቱን ዛሬ ምሽት ከሶስት ሰዓት በሆላ መሸጥ ይጀምራል። እረስቼው እረ ከየዲፓርትመንቱ ተወካዮች ችቦ ያበራሉ ንገር ተብዬ ረሳሁት እኮ ደህና ሁኑ ልጆች የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች
ሀሙስ ሊካሄድ የነበረው የ Gentle day ፕሮግራም በተማሪዎች እና በጊዜ ዝግጅት አለመመቻቸት መሰረዙን ለማሳወቅ እንወዳለን። #Iot_gc_committee
видео или голосовое, без подписи
Here is a testimony from Anduamlak Yaktal, one of Hawassa University graduating class student who will be participating on tomorrow’s Annual Career Expo organized at Hawassa University. Make sure to listen and if you have any questions contact us. 👉 WE ARE GIVING COUPONS! Come and take it at Hawassa University, Main Campus, China building! 👉 Phone number : +251 966753435 #Dereja #YoungAfricaWorks #Findyournextstep
🔔ONE DAY LEFT!🔔 The annual Dereja Career Expo, Hawassa is only one day away! Did you sign up on Dereja.com and received your entrance coupon yet? If not, the time is now! Have you already registered for the expo and are wondering what to bring or what to wear? We're here to help you! Find out all you need to know on the poster below. ⏰ When: September 16, 2021 📌 Where: Hawassa University, main campus, Africa Hall. You never know! Your dream job could be waiting for you at one of the many organizations attending this event. 🔅 Contact us : +251 966753435, +251 978043158 #Dereja #Findyournextstep #YoungAfricaWorks
Here are companies confirmed to participate on the Job Fair.
ሰላም እንዴት ናችሁ፡፡ Welcome to Gentele Night!! ሀሙስ ለማኖረው የራት መረሀ- ግብር ሁላችሁም ተጋባዥ ናችሁ፡፡ ማወቅ ያለባችሁ ነገር! 1, የቦታ ሌዊ (05) next to progress. 2,የመግቢያ ትኬት ዋጋ #500 ብር ብቻ መሆኑን፡ የዋጋ ጭማሪው ከቦታ ለውጥ ጋር ተያይዞ የመጣ ነው፡፡ 3, ትኬት የሚሸጠው እስከ ነገ 7:00 ድረስ መሆኑን፡ ቀደም ብሎ የብፌ መጠን መታወቅ እና መታዘዝ ስላለበት፡፡ 4,ያለው ትኬት ውስን ስለሆነ! ፈጥናችሁ ውሰዱ፡፡ ከዚህ ሰዓት ጀምሮ ትኬቱ አየር ላይ ነው፡፡ $$$$ $$$$ 👇👇👇👇👇 ስልክ 0963336337 0924137761 👇👇👇👇 #Gentle Night
አስቸኳይ ማስታወቂያ መፅሔት ሳታሰሩ ቀርታችሁ ባይንደር የምትፈልጉ ተማሪዎች የሙሉ ግቢው ባይንደር ተመሳሳይ መሆን ስላለበት በአስቸኳይ በመመዝገብ ባይንደር እንዲዘጋጅላችሁ ማድረግ የምትችሉ መሆኑን እናሳስባለን የባይንደር ዋጋ :- 200 ብር የተጠቀሰውን ክፍያ በዚህ አካውንት ቁጥር :- 1000371461071 Addisu Gizachew በማስገባት የከፈላቹትን የባንክ slip በእነዚህ ቁጥሮች በመደወል እሰከ ነገ 12:00 መሰጠትና መመዝገቢ ትችላላችሁ Iot Gc committee 0931918066 0916372864 0916501818 0925632963 0992636507
https://www.dereja.com/auth/sign-up-user Apply to dereja inorder to participate on job fair
እናንተ ውድ ኢትዮጵያውያንን ትናንት ላሳያችሁት መልካምነት እጅ ነስተናል። *የአምስተኛ አመት የኮተም ተማሪዎች የእለቱ ድምቀቶች ፣የህፃናቱ ደስታ ነበራችሁ። *በእለቱ የተገኛችሁት በሙሉ በቀና ተነሳሽነት አብረን በማሳለፋችን፣ የድርጅቱ አጋር መሆናችሁን በማሳየት ጊዜያችሁን ስለሰጣችሁን በፈጣሪ ስም ልናመሰግን እንወዳለን። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 መቅረዝ የኪነጥበብ አፍቃሪያን ህብረት @mekereze
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи
видео или голосовое, без подписи