tgindex
Abel Fikadu

እንኳን ደህና መጣችሁ ይህ የOffical የtelgram ቻናሌ ነው በዚህ channel የተለያዩ 👉የtech መረጃዎች 👉የፈጠራ ስራዎቼ 👉የArduino tutorial እና ልሎችም ጠቃሚ መረጃዎችን የማጋራበት ነው

Последний пост
14 июн.
Последнее чтение
15 авг.
Постов за неделю
0
Всего постов
23
Тип
открытый
Язык
ti
В каталоге с
14 авг.
Подписчики
230
0 за 1 дн.
Сутки
0
0,00%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
380
23 постов
Вовлечённость
165,2%
к подписчикам
Постов в день
0,0
всего 23
Упоминаний
0
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
1/48двое суток
1/72трое суток

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

  • ዓለም አቀፍ መድረክ ላይ ሀገራችንን ወክለን ያሳየነው የቴክኖሎጂ ብቃት ዛሬ በዚህ ታላቅ ሰርተፊኬት እውቅና ታጅቧል! 🏆📜 ​ባለፉት ቀናት ያሳያችሁን አስገራሚ ድጋፍ ፍቅር እና እምነት ቃላት አይገልጹትም። ዛሬ እሁድ ምሽት ይሄንን ይፋዊ እውቅና በእጃችን ስናስገባ፣ የ Smart care AI ራዕይ ምን ያህል ትልቅ እንደሆነ ይበልጥ ተሰምቶናል። ​ይህ ሰርተፊኬት የአንድ ወቅት ማስታወሻ ሳይሆን፣ ወደፊት ለምንሰራቸው ማንም ሊያስቆማቸው ለማይችሉ አስደናቂ የቴክኖሎጂ ስራዎቻችን አዲስ መነሻ መስመር ነው። እውነተኛው ጉዟችን እና ትልቁ ስራችን ገና አሁን ይጀምራል! ​በዚህ ሳምንት ገፃችን ላይ የምናሳያችሁ አዳዲስ ነገሮች ይኖራሉ። ከእኛ ጋር ወደ ቀጣዩ ምዕራፍ ለመሻገር ዝግጁ ናችሁ? ​. . . ​👇 እስኪ ለቀጣዩ ጉዞ ያላችሁን ዝግጁነት በኮሜንት ላይ "🚀" እያላችሁ አሳዩን! ​#Acrmatech #TheNextChapter #innovatorAbel#TechCommunity #InnovationEthiopia#STEM #NextGenTech #TheFutureIsNow

  • ይህ የጉዟችን ማብቂያ ሳይሆን የትልቅ ታሪካችን መጀመሪያ ነው! ​በታሪካዊው የዓድዋ ሙዚየም ተጀምሮ በ FTVTI ሲካሄድ የቆየው የ 2026ቱ ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር (#IRCTC2026) ፍጻሜ ላይ ደርሷል። በውድድሩ ላይ እስከ መጨረሻዎቹ 36 ምርጥ ተፎካካሪዎች ውስጥ ዘልቀን በመግባት ሀሳባችንን በኩራት አቅርበናል። ​ዳኞቹ የመጨረሻዎቹን 6 (Top 6) መርጠው ያጠናቀቁ ሲሆን፣ የእኛ ቡድን በዚህ ዙር ውስጥ ባይካተትም፣ ያሳየነው የቴክኖሎጂ ብቃት እና የተከላከልነው መድረክ ግን በብዙዎች ዘንድ ከፍተኛ አድናቆትን አትርፏል! ​ትልቁ ስኬታችን መድረክ ላይ መቆማችን ብቻ ሳይሆን፣ Smart Care Ai የት መድረስ እንደሚችል ለዓለም ያሳየንበት እና ለቀጣዩ ትልቅ ምዕራፍ በር የከፈትንበት መሆኑ ነው። እውነተኛ ስራችን አሁን ይጀምራል! ​ባለፉት post ያሳያችሁን አስገራሚ ድጋፍ፣ ፍቅር እና ማበረታቻ በቃላት ለመግለጽ እንቸገራለን። እናንተ የዚህ ቡድን ትልቁ ጉልበት ናችሁ! 🙏❤️ ​. . . ​እስኪ ለቀጣዩ የ Smartcare Ai ጉዞ ያላችሁን አጋርነት በኮሜንት ግለጹልን! ገና ብዙ አስደናቂ ነገሮችን አብረን እንሰራለን! 👇 Fitsum Worku ​#TheJourneyContinues #Acrmatech #IRCTC2026 #FTVTI #AdwaMuseum #Resilience #NextGenTech #InnovationEthiopia #StartupLife #Ethiopia@Innovatorabel

  • 13 июн.1022из tikvahethiopia

    #INSA ከ14,000 በላይ አመልካቾች የተመዘገቡበት የኢመደአ 2018 ሰመር ካምፕ ወደ ሚቀጥለው ቻሌንጅ/ፈተና ያለፉ ተወዳዳሪዎች ውጤት ይፋ ሆነ። የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) የ2018 ሰመር ካምፕን ለማድረግ በዘርፉ ተሰጥኦ ያላቸውን ወጣት እና ታዳጊዎች ምዝገባ ያደረገ ሲሆን በዚህም ከ14,000 በላይ በሀገራችን እና ከሀገር ውጪ የሚገኙ ተመዝጋቢዎች ተመዝግበዋል። ከተመዘገቡት ውስጥ የመጀመሪያ ዙርን ምልመላ ያለፉት የታወቁ ሲሆን ሁለተኛ ዙር ቻሌንጅ በስድስት የፈተና ጣቢያዎች አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ከሰኔ 17 - 19 እንዲሁም አዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርስቲ ፣ ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ፣ ሀረማያ ዩኒቨርስቲ ፣ ጅማ ዩኒቨርስቲ ፣ ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርስቲ ሰኔ 13 እና 14  የሚስጥ ይሆናል። ተወዳዳሪዎች ማለፋቸውን በታለንት ምዕከሉ ፖርታል https://ctc.insa.gov.et/ ላይ ወይም ቴሌግራም ቻናል ላይ @insactc በመግባት ማለፍ እና አለማለፋቸውን ማረጋገጥ ይችላሉ። 5ኛው ዙር ሰመር ካምፕ በኢመደአ ተለንት ማዕከል እና በሌሎች 6 ዩኒቨርስቲዎች የሚሰጥ ይሆናል። ሰኔ 6 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia

  • በዓድዋ ሙዚየም ተጀምሮ በ FTVTI እየተደረገ ላለው ታላቅ ታሪክ ዝግጁ ናችሁ? 🏆🔥 ​የዘመኑን ትልቁን ዓለም አቀፍ የቴክኖሎጂ ውድድር (IRCTC 2026) በታሪካዊው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም በድምቀት ከፍተን፣ አሁን በፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት (FTVTI) ዋናው የመድረክ ፉክክር ላይ እንገኛለን። ​ከመላው ዓለም ከነበሩ 200+ ጠንካራ ተፎካካሪዎች መካከል Smart Care AI የተሰኘዉ ስራችንን ይዘን ለፍጻሜው ውድድር በኩራት አልፈናል! ​ ​👇 እስኪ ለአገራችን እና ለኛ ያላችሁን መልካም ምኞት እና ማበረታቻ በኮሜንት ላይ አጋሩን! የእናንተ ድጋፍ ለነገው ድላችን ትልቅ ጉልበት ነው! ​#IRCTC2026 #Acrmatech #FTVTI #AdwaMuseum #InnovationEthiopia #TechInfluence #CommentYourSupport #Ethiopia🎨

  • видео или голосовое, без подписи

  • የ2018 ኢመደአ ሰመር ካምፕ የምዝገባ መስፈርቶች – INSA Cyber Talent Challenge 2026 • ምዝገባ በብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ይደረጋል (ከውጪ ዜጎች በስተቀር) • በብሔራዊ መታወቂያ (National ID) ከተመዘገቡ/ማራጋገጫ ከጨረሱ ቡሀላ ወደዋናዉ የምዝገባ ፖርታል ገብተዉ ፎርሙን መሙላት እንዳይረሱ • ከ11 ዓመት ጀምሮ ያለ ማንኛውም ታለንት ያለው ኢትዮጵያዊ መሳተፍ ይችላል - ምዝገባው የሚቆየው እስከ ግንቦት 8 • ሰመር ካምፑ በ6 ዩኒቨርሲቲዎች ይካሄዳል፡ 1) አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ 2) ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 3) ሀረሚያ ዩኒቨርሲቲ 4) ጅማ ዩኒቨርሲቲ 5) ደብረብርሀን ዩኒቨርሲቲ 6) ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ • በሳይበር ደህንነት፣ ዴቨሎፕመንት፣ ኢምቤድድ ሲስተም፣ ኤሮስፔስ እና ኢመርጂንግ ቴክኖሎጂ ላይ ፍላጎት እና ተሰጥኦ (Talent with passion) ያላቸው • የተቋሙን ፈተና/ቻሌንጅ ማለፍ የሚችሉ • አዲስ ነገር የመማር ፍላጎት እና ተግባራዊ ስራ ላይ የመሳተፍ ፈቃደኝነት/ዝግጁነት • ችግር ፈቺ እና በራስ የመስራት/የመማር ማይንድሴት ያላቸው • የስነ-ምግባር ችግር የሌለባቸዉ የስልጠና ዘርፎች • ሳይበር ደህንነት • ሶፍትዌር ልማት • Embedded Systems • Aerospace • Emerging Technologies በምዝገባዉ መሳተፍ የማይችሉ/የማይመለከታቸዉ 1. በሳይበር ደህንነት እና ተዛማጅ ዘርፎች ላይ ፍላጎት እና ታለንት የሌላቸዉ 2. በኢመደአ የ4ዙር የሰመር ካምፕ/ፕሮግራም የተሳተፉ ድጋሜ መመዝገብ አይቻልም ⚠️ ማሳሰቢያ፡ ፎርሙ ስትሞሉ ሙሉ በሙሉ በAI የተፃፈ ይዘት መጠቀም አይፈቀድም። ከአንድ ጊዜ በላይ መሞከር ከምዝገባዉ ሊታገዱ ስለሚችሉ። 🎯 ተሳታፊዎች በINSA የመስራት እድል ፣ የስታርታፕ እድል እና ሌሎች ተጨማሪ እድሎች ተጠቃሚ ይሆናሉ 👉 ተጨማሪ መረጃ: https://t.me/insactc 👉 ለመመዝገብ: https://ctc.insa.gov.et/registration ተመሳሳይ የ Summer camp.opportunity እንዲደረሳችሁ Join ማድረግ እንዳይረሳ https://t.me/Innovatorabel

  • እንደ ተናገረ ተነሥቶአልና በዚህ የለም፤ የተኛበትን ስፍራ ኑና እዩ። የማቴዎስ ወንጌል 28:6 እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳቹ አደረሰን። መልካም በዓል!

  • You're Invited! Join the Pan-African AI Movement - The Udara Project 🚀 Hello Future Innovator, Ambassador Moha Hamudi personally invites you to The Udara Project: FREE AI Literacy training for African students. Join thousands learning, building, and innovating together. What You Get (All FREE): ✨ Practical AI skills for studies & career ✨ Live/recorded expert classes ✨ Hands-on projects & portfolio ✨ Network with peers, mentors across Africa ✨ Certification to boost your CV ✨ Shape Africa's AI futureClaim How to Claim Your Spot (It Takes 30 Seconds): Simply click below and fill in your details. ‼️https://theudaraproject.com/register?ref=@Moha_hamudi Spaces are filling up quickly as thousands of students are joining. ‼️Register Now → https://theudaraproject.com/register?ref=@Moha_hamudi

  • 7 февр.27022из insactc

    የኢመደአ/INSA የዊክ ኢንድ/weekend የታለንት ልማት ፕሮግራም ምዝገባ ተጀመረ ፕሮግራሙ የሚሰጥበት ቀናት  -  በሳምንቱ መጨረሻ ቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራሙ የሚሰጠዉ - አዲስ አበባ ኢመደአ ታለንት ማእከል ፕሮግራሙን መሳተፍ የሚችሉ 1.በሳይበር እና በመሳሰሉት ዘርፎች ዘርፉ ላይ ልዩ ታለንት ያላቸዉ እና የሞካከሯቸዉን ፕሮጀክቶች ማሳየት የሚችሉ 2.ተቋሙ የሚያዘጋጀዉን ፈተና/ቻሌንጅ ማለፍ የሚችሉ 3.ቅዳሜ እና እሁድ ተመላልሰዉ መሳተፍ የሚችሉ 4.ከአንደኛ ደረጃ ጀምሮ እስከ ዩኒቨርስቲ ተመራቂ ምዝገባዉ የሚደረግበት ፕላትፎርም ለዚሁ ፕሮግራም ተብሎ በተዘጋጀ ፖርታል - https://talent.insa.gov.et  የምዝገባ ጊዜ ከጥር 27 - የካቲት 07 ድረስ ስለፕሮግራሙ ማብራሪያ ከፈለጉ በታለንት ማእከሉ የቴሌግራም ቻናል https://t.me/insactc https://t.me/cteinsa በመግባት ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እናሳዉቃለን።                                        📢 INSA Weekend Talent Development Program – Registration Open The Information Network Security Administration (INSA) invites talented individuals to apply for its Weekend Talent Development Program in cyber security and related fields. 🗓 Schedule: Saturdays & Sundays 📍 Location: INSA Talent Center, Addis Ababa Eligible applicants: ✔️ Talented individuals with demonstrable projects ✔️ Those who pass INSA’s exam/challenge ✔️ Primary school students to university graduates ✔️ Must be available on weekends 📝 Registration: February 04 – February 14 🔗 Apply at: https://talent.insa.gov.et ℹ️ More info: https://t.me/insactc | https://t.me/cteinsa

  • ባንክ ሄዳችሁ ከመጉላላት የሚያተርፏችሁ ሊንኮች በኦንላይን የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማስተሳሰር  ከታች ያሉትን ሊንኮች መጠቀም ትችላላችሁ። መውረጃው Official የናሽናል መታወቂያ መስሪያቤት የX አካውንት ነው። ልብ ይበሉ፦ ሲስተም ላይ በነበረ መጨናነቅ ለቀናት ቆይቶ የነበረውም የመዘግየት ችግር በመፈታቱ ፣ ደንበኛ የሆኑበትን ባንክ ከታች በተዘረዘሩት ዝርዝር በመምረጥ ባለ 16 አኃዝ የፋይዳ ቁጥርዎን (FAN/FCN) በመጠቀም ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር ለማጣመር (Harmonization) በነዚህ ሊንኮች ይጠቀሙ። አቢሲኒያ ባንክ cs.bankofabyssinia.com/fayda_connect  አዋሽ ባንክ fayda.awashbank.com የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ: my.coopbankoromiasc.com/harmonization  የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ cbefayda.cbe.com.et ኦሮሚያ ባንክ bfayda.oromiabank.com ወጋገን ባንክ fayda.wegagenbanksc.com.et/harmonization ንብ ባንክ fayda.nibbank.com.et ፀሀይ ባንክ fayda.tsehaybank.com.et/FAYDA/home ስንቄ ባንክ : fayda.siinqeebank.com:7443 ዘምዘም ባንክ fayda.zamzambank.com.et አማራ ባንክ : fayda.amharabank.com.et via big habesha

  • እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ 🙏

  • 2 янв.3034из opportunity_alerts

    #Opportunity_Alerts📣 🚀Calling Public School Students in Addis Ababa: Join Fully Sponsored MultiChoice Africa CSR Coding Program🚀 ✨Are you a public school student in Addis Ababa eager to learn coding and programming? MultiChoice Africa – DStv, in partnership with Yenetta Codes Academy, is offering a fully sponsored coding and programming training for public school students in Addis Ababa. This initiative aims to equip motivated youth with foundational digital skills for a future-ready career in technology. Program Highlights: 🔸Fully sponsored by MultiChoice Africa – DStv 🔸Priority for Grades 9, 10, and 11 🔸No prior coding experience required 🔸Selection based on motivation and commitment Who Should Apply: 🔹Public school students in Addis Ababa 🔹Grades 7, 8, 9, 10, 11, or 12 🔹Highly motivated to learn coding and programming 🔗Apply: https://forms.gle/x5QNsZJqfQPm3Diy9 "If this isn't for you, please share it with others who might be interested."🙏 Follow us👇for more opportunities @opportunity_alerts

  • Guys 🥹 finally accepted...you don't know what it means ewnet. I was considering I failed. Will tell you the story. But እግዚአብሔር ይመስገን I got in🎉 #A2SV #Accepted @byte_philosopher

  • 25 дек.3233из byte_philosopher

    Guys 🥹 finally accepted...you don't know what it means ewnet. I was considering I failed. Will tell you the story. But እግዚአብሔር ይመስገን I got in🎉 #A2SV #Accepted @byte_philosopher

  • 25 дек.2121из bighabesha_softwares

    በመጨረሻም Google የGmail አካውንታችንን መቀየር የምንችልበትን አሰራር ሊጀምር መሆኑ ተሰማ። ከዚህ በፊት የGoogle account አንዴ create ካደረግን በኋላ መቀየር የምንችልበት መንገድ አልነበረም። ለምሳሌ bighabesha@gmail.com መቀየር ብፈልግ አልችልም ነገር ግን በቅርብ ጊዜ ውስጥ Google ይህን ነገር ለመቀየር እንዳሰበ 9T∅5google ይፋ አድርጓል። ከቀየርን በኋላ ነባሩን አካዉንት ከአዲሱ ጋር  ጎን ለጎን መጠቀም እንችላለን። አንድ ሰው አካውንቱን መቀያየር የሚችለው 3 ጊዜ ብቻ ነው ተብሏል። ይህ ለውጥ ለሁሉም ሰው መቼ ይፋ እንደሚደረግ እስካሁን ይፋ የሆነ ነገር የለም። @bighabesha_softwares

  • https://youtu.be/rDOfw5VM2sE?si=oJT52Hq6bJgRhoEl Check out this podcast

  • видео или голосовое, без подписи

  • видео или голосовое, без подписи

Abel Fikadu — tgindex