tgindex
​𝙸𝚗𝚜𝚒𝚐𝚑𝚝 𝚀𝚞𝚘𝚝𝚎𝚜 📖

​𝙸𝚗𝚜𝚒𝚐𝚑𝚝 𝚀𝚞𝚘𝚝𝚎𝚜 📖

Статистика

𝓔𝓶𝓹𝓽𝔂

Последний пост
15 авг.
Последнее чтение
13 авг.
Постов за неделю
4
Всего постов
35
Тип
открытый
Язык
und
В каталоге с
13 авг.
Подписчики
870
+1 за 2 дн.
Сутки
+1
+0,12%
Неделя
 
Месяц
 
Просмотров на пост
395
35 постов
Вовлечённость
45,4%
к подписчикам
Постов в день
0,6
всего 35
Упоминаний
1
каналов
Охват размещения
оценка
1/24сутки в ленте
138
1/48двое суток
158
1/72трое суток
170

Оценка по просмотрам недавних постов: пост набирает почти всё за первые сутки.

Посты

  • видео или голосовое, без подписи

  • የገንዘብን ዋጋ ማወቅ ከፈለክ፣ ሄደህ ለመበደር ሞክር.

  • 12 авг.18412из PityTruth

    ፈጣሪዬ ድረስስስስ 😭😭😭 ቀን ላይ ደክሟቹ አምስት ደቂቃ ተኝታቹ ስትነሱ ማታ አምስት ሠአት ሆኖባቹ ያውቃል💔💔💔 @PityTruth

  • 10 авг.2499из PityTruth

    የዛሬ ዘመን ልጆች Network አዛገን ብለው ወከባቸው መከራ ነው ... እኛ ግን አንቴና እያቃናን ነበር የልጆች ጊዜ ያየነው 😭 @PityTruth

  • 9 авг.2919из PityTruth

    Btw ስልክ ላይ ተጥደን፣ በጭንቀት ተወጥረን፣ በሀሳብ ተውጠን የማንኖረውን ህይወት፣ መኪናና ቤት ስናልም ጊዜያችን ያልቅና ያለምነውን ኑሮ ሳንኖር እንሞታለን። ማለም ሳይሆን መኖር እንጀምር!!! ሠናይ ሠንበት🙏 #Y_friend @PityTruth

  • 7 авг.3117из PityTruth

    እኔ የፍቅር ፊልሞችን (Romance) የምታዩ ሠዎች፣ ግርምምምምምም ነው የምትሉኝ። Like ፍቅርን the most ቀሽም way የሚገልፁ ነገሮች ቢኖሩ Romance ፊልሞች ናቸው። Plsss እሱን የምታዩ ሠዎች ካላችሁ፣ Spiderman እና dr.Strange የተሻለ የፍቅር story plot አላቸው። @PityTruth

  • 6 авг.319из PityTruth

    የአሁኑን ጊዜ ህፃናት ግን ክረምት ክረምት ምን እየሠሩ ነው ጊዜው የሚሔድላቸው? እኛ እኮ ብይ ተጫውተን፣ ጭቃ አቡክተን፣ ጭቃ ላይ ተንሸራተን፣ ዋና ዋኝተን፣ ጥምጣም ተጫውተን፣ ጊሻያ ተጫውተን፣ ማታ የቤተ ክርስቲያን ኮርስ ሔደን ወዘተረፈ ምናምን አድርገን ጊዜው አይሔድም ነበር። @PityTruth

  • 5 авг.2921из PityTruth

    አንዳንዴ ግን ከጊዜ በላይ ይሔ መንፈስ/Aura ወይም ምን እንደምለው አላውቅም፣ ግን Energy የምንለው ነገር አለ አደል፣ ብቻ እሱ ነገራችን match የሚያደርገንን ሠው ማግኘት hits different. Like አብራቹ ቆይታቹ ምናምን እኮ አደለም፣ ግን የምታወራውን ሳታብራራ ነው የሚረዱህ፣ የሚያደርጉት ነገር እንደሌላው ሠው አያወዛግብህም ሁሉም ምክንያታቸው ግልፅ ነው የሚሆነው። ብቻ አንዳንዴ I am not alone እንድንል ያደርጉናል። That's why communication is important! @PityTruth

  • 4 авг.3138из PityTruth

    Smn just said: "የወደፊት ትውልድ በጣም የሚያሳዝነኝ ነገሩ ቢኖር፣ Username ከየት እንደሚያመጡ ሳስብ ነው። ትርጉም የሚሠጡ ቃላት እና ስሞች እንዳለ ተይዘዋል" Bro had a really gooooood point😂😂😂 @PityTruth

  • 3 авг.429132

    ሻማን አቃጥላ የምታቀልጠዉ ስታቅፋት የነበረችዉ ክር ናት ። ከባድ በደል የሚያደርስብህ ስታቅፈዉ የነበረ ሰዉ ነዉ !

  • ሻማን አቃጥላ የምታቀልጠዉ ስታቅፋት የነበረችዉ ክር ናት ። ከባድ በደል የሚያደርስብህ ስታቅፈዉ የነበረ ሰዉ ነዉ !

  • 2 авг.480101

    አህያ በፈረሶች የሩጫ ውድድር ውስጥ አይሳተፍም፤ ነገር ግን ሁልጊዜ በጠፋው ፈረስ ላይ ይስቃል.. 🤗

  • 1 авг.523202

    ካልተከበርክበት ቦታ መራቅ ድል እንጂ ሽንፈት አይደለም ..!

  • በአንዳንድ አጋጣሚ የምናገኛቸው ሠዎች ግን እንዴት ደስ እንደሚሉ በፈጣሪ። አጠገባችሁ ሆነው አደለም፣ ስታስቧቸው ራሱ ሠላም ይሠጣሉ። አንዳንዴ ሀበሻ እውነቱን ነው "ለሠው መድሀኒቱ ሠው ነው"።

  • 29 июл.648211из highschoolnote

    Just for fun😂

  • 29 июл.3973из PityTruth

    ዛሬ ምን ታዘብኩ ... እንደ ሀገር ሠለጠንን ብለን digital system መጠቀም ጀመርን፣ ይሁን ተባለ። ከዛ ከትናንሽ ሱቅ ጀምሮ እስከ ከትምህርት ቤት እና ሆስፒታልም ድረስ ክፍያውን ግዴታ Digital አደረግን። ከዛ ምን ተፈጠረ? የፈረደበት System እየጠፋ ሠው ቁም ስቅሉን ማየት ጀመረ ... ሆስፒታል ውስጥ Emergency የመጣ ሠው፣ መታከሙ ቀርቶ ካርድ ለማውጣት ራሱ System አይሠራም እየተባለ ነበር። ሙስና ለመከላከል በሚል የካሽ ክፍያን እንደ ሀጥያት ነው የሚያዩት። ብቻ ሀሳቡ መልካም ቢሆንም፣ ተግባራዊነት ግን ይጎድለዋል። ብቻ ከሁሉም ... ሲጀመር አንታመም! @PityTruth

  • 28 июл.42273из PityTruth

    "አሞራን ሲበሉ ስሟን ጅግራ ይሉ" ይላል ሀበሻ። የሆንከውን ሳይሆን ሊያደርጉህ የፈለጉህን ስም ይሠጡሀል። ሊርቁህ ሲፈልጉ ስህተትህን ይጠብቃሉ፣ ካንተ የሆነ ነገር ሲፈልጉ ደግሞ ጭብጨባው እንደዛው ነው። ብቻ ያሉንን ሳይሆን፣ መሆን ያለብንን ብንሆን መልካም ነው። @PityTruth

  • አንድ ወጣት አንዲት ቆንጆ  ልጅ ይወድና ፍቅሩን ለመግለፅ በጣም ይፈራል። ጓደኞቹ እንዲነግራት ቢያበረታቱትም ደፍሮ መናገር አልቻለም። በቃ እሷዋን እያሰበ በትምህርቱ እየደከመ ሳቅ ጨዋታ እያስጠላው ሰውነቱ እየቀነሰ ጭንቀታም መሆኑ እጅግ ያሳስባቸው ጓደኞቹ በስንት መከራ አግባብተው እንዲነግራት ያደርጉታል። እናም ሲፈራ ሲቸገር በጣም እንደሚወዳት❤ ይነግራታል #እሷም_ቀብራራ ነገር ነበረችና እንዲህ አለችው "ውይ በጣም ይቅርታ እንኳዋን የፍቅር ጥያቄህን ልቀበልህ ይቅርና በአለም ላይ ማንን ትጠያለሽ ብባል አንተን ነው የምለው እና ይሄን ጥያቄ ደግመህ እንዳታነሳብኝ" ልጁም ምንም እንዳልተፈጠረ ተረጋግቶና ፈገግ ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል። ጓደኞቹም #ፈገግታውን_ሱያዩ ልጅቷ የፍቅር ጥያቄውን እንደተቀበለችው አምነው በደስታ ተቀበሉት። አንደኛው ጓደኛው "እሽ አለችህ አይደል በጣም ደስ ይላል "ሲለው ወጣቱ ልጁ አረ በፍፁም እንዲውም በአለም ላይ እንደኔ የምትጠላው ሰው እንደሌለ ነው የነገረችኝ አላቸው። ጓደኞቹ ግን  ተጋብተው ታድያ እንዴት አላዘንክም ? እንዴት አልተከፋህም ? "አሉት እሱም ረጋ ብሎ እንዲህ ሲል መለሰላቸው።       #ለምን_እከፍለሁ ለምንስ አዝናለሁ? እኔ  እኮ ያጣሁት በአለም ላይ ከምንም በላይ የምትጠላኝን ልጅ ነው እሷ ግን ያጣችው በአለም ላይ ከምንም በላይ የሚወዳትን ሰው ነው። ስለዚህ እኔ ሳልሆን ማዘንም መክፋትም ያለባት እሷ ናት"አላቸው። ይሄ ታሪክ የብዙዎቻችን ነው አንድ የምንወደው ሰው ጥላቻውን ሲያሳየን ወይም ሲርቀን እንከፍለንእናዝናለን እናለቅሳለን ግን ይሄን ማድረግ ያለበት ያ ትቶን የሄደ ሰው ነው እንጂ እኛ አልነበርንም.

  • 23 июл.60294из PityTruth

    ዘኪዎስ የዳነው በማጠሩ ነው። ሠው ሁል ጊዜ አይሞላለትም እና አንዳንዴ ጉድለቶቻችን የመዳናችን ምክንያት ናቸው። @PityTruth

  • 22 июл.6423из PityTruth

    እና አሁን Highschool ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለው 4 አመት እና፣ ጊቢ ውስጥ የምናሳልፈው 4 አመት እኩል አራት ነው የሚባለው እያላቹኝ ነው😭 Time is scam💔 @PityTruth

​𝙸𝚗𝚜𝚒𝚐𝚑𝚝 𝚀𝚞𝚘𝚝𝚎𝚜 📖 — tgindex